Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

👉 ዲኮደር በ800 ብር ሲገዙ የ 1 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ!

Enjoy! This week's movies and Sport programmes are only on CANAL+!

👉 Decoder with only 800 birr 1 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #newoffer
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ወር በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

👉 ዲኮደር በ800 ብር ሲገዙ የ 1 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ!

Enjoy! This month CANAL+ programs!

👉 Decoder with only 800 birr 1 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #renewal #newoffer
በሀገር ውስጥ ቻናሎች እየተዝናኑ ነው?

Are you having fun with the local channels?

#CANALPLUSETHIOPIA #newchannels
🎥"እቴ እሜቴ" አሳዛኝ የቤተሰብ ተከታታይ ፊለም የካቲት 29 በ9 ሰዓት ላይ በካናል ፕላስ ኖቬላ ይጠብቁ!

🎥 The new Turkish series "Ete Emete" will start on March 8 @3pm on CANAL+Novela!

#CANALPLUSETHIOPIA #Entertainment #PayTv #canalplusnovela
ወርሃዊ የCANAL+ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በ M-PESA መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that CANAL+ offers you the option to renew your subscription through M-PESA!

#CANALPLUSEthiopia #renewal #empesa #payment
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት የSaudi pro league ጨዋታ በቀጥታ እያዩ ይዝናኑ!
AI Nassr Vs AI Raed ማታ በ2.

Enjoy! Tonight, Saudi pro league live game.
AI Nassr Vs AI Raed Tonight @8pm.

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #renewal #saudiprileague #aiettifaq #airaed #ainassr
Happy women's day!

መልካም የሴቶች ቀን!

#WomensDay #internationalWomensDay #CANALPLUSEthiopia
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት የSaudi pro league ጨዋታ በቀጥታ እያዩ ይዝናኑ!
AI Riyad Vs AI Hilal ከሰዓት በ11.

Enjoy! Today's, Saudi pro league live game.
AI Riyad Vs AI Hilal today @5pm.

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #renewal #saudiprileague #airiyad #aihilal
ዛሬ ከሳማሪቲያን የጤና እና የትምህርት ድጋፍ ኃ.የተ.የግል ማህበር  ጋር አስደሳች ጊዜ አሳልፈናል። ሳማሪቲያን የትምህርት ዕድል ከመስጠት በተጨማሪ የተለያዩ ስልጠናዎች፣ የጤና ድጋፍ እንዲሁም በዲጅታል ቴክኖሎጂ የታቀፈ ቤት መፅሐፍት በመጠቀም አነስተኛ የንግድ ድርጅቶችን በማሳደግ ወደ ንግዱ ዓለም እንዲቀላቀሉ በማድረግ ለስኬት የሚያበቃ ተቋም ነው ።

Today, we had a great time with Samaritan Health and Education Support PLC. The center is a beacon of hope for students and families. From scholarships to mentorship, health support, and a tech-enabled library, they nurture growth and inspire futures. Beyond education, they foster small business cooperatives, reshaping livelihoods and creating pathways to success.

#CANALPLUSEthiopia #Samaritan #march8 #womensday
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
Werder Vs Dortmund ቅዳሜ ማታ በ2:25.
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Bundeliga live game on CANAL+ Sport!
Wetder Vs Dortmund Saturday night @8:25pm.
Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #bundesliga #werder #dortmund
ውድ ወላጆች! አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉

ለልጆችዎ ማራኪና አዝናኝ የሆኑ ፕሮግራሞችን ጥራት ካላቸው የመዝናኛ አማራጮች ጋር ይዘን ቀርበናል! በሁሉም የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ልጆችን ያማከሉና መልካም እሴቶችንና ትምህርቶችን አካተው የቀረቡትን አጓጊ የልጆች ፕሮግራሞች በካናል ፕላስ ላይ ብቻ!  🙌

Great news for all parents out there! 🎉

Introducing quality entertainment options to captivate and entertain your kids! Explore our comprehensive selection of age-appropriate programming, promoting positive values and learning, exclusively on CANAL+. 🙌

#CANALPLUSEthiopia #canalplusdikdik #canalplusjumbo #kids #educational
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፉ የLigue1 ጨዋታዎች
Lens Vs Brest ቅዳሜ ማታ በ4:55.
PSG Vs Reims እሁድ ከሰዓት በ8:55.
Merseille Vs Nantes እሁድ ማታ በ4:40.
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Ligue1 live games on CANAL+ Sport!
Lens Vs Brest Saturday @10:55pm.
PSG Vs Reims Sunday @2:55pm.
Merseille Vs Nantes Sunday @10:40pm.
Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #ligue1 #lens #brest #psg #reims #marseille #nantes
ፍቅር ፣ በቀል እና ክህደት የሚታይበት በልብ አንጠልጣይ ከታታይ ድራማ "ስንኩል ህይወት" በቅርብ ቀን በካናል ፕላስ ኖቬላ!

"Broken Lives" is a drama series that will soon air on CANAL+ NOVELA, featuring a journey of love, betrayal, and redemption.

#CANALPLUSEthiopia #newseries #canalplusnovela
2024/09/29 02:22:25
Back to Top
HTML Embed Code: