Telegram Web Link
ከነሐሴ 26 እስከ መስከረም 19,2016 ድረስ
የካናል ፕላስ ደንበኝነትዎን በ250ብር ብቻ ማደስ እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው።
በ250ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ ትልቁን የ500ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

ለደስታ ይክፈሉ በፌሽታ ይዝናኑ!
የCANAL+ እድሳትዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription only 250 birr starting from September 1- 30,2023.
When you pay for Desta package, you will get the biggest Feshta package! 

Pay for Desta get Feshta!

Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSRenewal #Feshta #Desta #FeshtaPackage #DestaPackage
ከነሐሴ 26 ጀምሮ የCANAL+ን ዲኮደር በ1050 ብር ሲገዙ ለሚቀጥሉት 5 ወራት የደስታ ጥቅል ውስጥ የሚገኘውን የSaudi pro leagueን በቀጥታ ስርጭት በአማርኛ እንደሚያገኙ ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that starting from September 1, when you purchase a CANAL+ decoder for 1,050 birr, you will receive a 5-month Desta package that includes live Saudi pro league games on CANAL+Sport in Amharic.

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #saudiproleague
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልሱ ይሸለሙ!
ከነገ ምስክርም 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ በመሳተፍ ይሸለሙ!!!

Join our Telegram channel and win prizes!
Starting from September 21,2023 we will have a Competition participate and win!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #saudiproleague #ligue1 #bundesliga
የ ሳውዲ ፕሮ ሊግ እንደቀጠለ ነው ። ዛሬ  Damak  Vs AI Hilal አስደናቂ ጨዋታዎችን  በ CANAL+ስፖርት ላይ በቀጥታ ያሳዩናል እርሶም በመመልከት ይዝናኑ ይገምቱ!🔥

The Saudi Pro Leauge is continuing. Today’s live game on CANAL+ Sport
Damak Vs AI Hilal
Watch and predict!🔥

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #saudiprileague #aihilal #damak #livegame
ይመልሱ ይሸለሙ👆

‼️የጨዋታው ሕጎች

1.ተወዳዳሪዎቹ አሸናፊ ሆነው ለመመረጥ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ መጫወት እና ሁሉንም ጥያቄዎች መመለስ ይኖርባቸዋል።
2.  ኤዲት ማድረግ ክልክል ነው፡፡ ያደረገ ከጨዋታው ውጪ ይሆናል፡፡
3.  የጨዋታው ማብቂያ ጊዜ ቅዳሜ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ነው፡፡
4.  አሸናፊዎች ይፋ የሚደረጉት ዘወትር ሰኞ ይሆናል ፡፡

https://www.tg-me.com/canalplusbusiness

📌 መልሶቻችሁን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን!

መልካም ዕድል😊

#CANALPLUSEthiopia
ዛሬ ማታ በ3:55 በCANAL+ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ ጨዋታ Monaco Vs Nice አጓጊ ግጥሚያ እንዳያመልጦ!
እየተዝናኑ ውጤቱን ይገምቱ!

Don't miss out on the live game
Monaco Vs Nice tonight on CANAL+ Sport @9:55pm.
Enjoy and predict!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1 #monaco #nice #sport
እሁድ መስከረም 13,2016 ማታ በ 3፡30 በማሪዮት ሆቴል ተገናኝተን CANAL+ በቀጥታ የሚያስተላልፈውን ፒኤስጂ ከ ማርሴይ ጨዋታ እያዮ እንዲዝናኑ ተጋብዘዋል!
መግቢያ በነፃ!

Let's meet at Marriott Hotel on Sunday September 24,2023 at 9:30 and enjoy a live game PSG Vs Marseille that will broadcast by CANAL+.
Entrance is Free!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #psg #marseille
9229 ሲደውሉ CANAL+ን ያሉበት ድረስ አቅርበን በሰለጠኑ የድርጅታችን ባለሞያዎች እንደምናስገጥምልዎ ስንገልፅ በደስታ ነው!

We are happy to announce that you can now call 9229 for delivery and installation of CANAL+ by our trained and certified technicians.

#CANALPLUSEthiopia #delivery #newOffer #offer #technician
በማሪዮት ሆቴል እሁድ መስከረም 13,2016 ማታ በ 3፡30 በመገኘት ፒኤስጂ ከ ማርሴይ የሚያደርጉትን ግጥሚያ እያዮ የCANAL+ን ዲኮደር ከ3 ወር የትልቁን የፌሽታ ጥቅል ጋር ያሸንፉ!🎉
መግቢያ በነፃ!

Enjoy the live game at Marriott Hotel get a chance to win CANAL+ decoder with 3 month's Feshta Package. Come and enjoy! 🎉
Entrance is Free!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #psg #marseille
ትምህርታዊ የልጆች ፕሮግራም "የእውቀት ዛፍ" ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ በ 3፡00 በCANAL+ድክድክ!

Qophii Ijoollee haaraa bashannansiisaa fi barsiisaa, "Odaa Beekumsaa", Sanbata Xiqqaa fi Dilbata Ganama sa'atii 3:00 irratti, CANAL+XOBBEEdhaan!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSDikdik #CANALPLUSXobbee #kids #education
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፉ ጨዋታዎች
Bayer Vs Bochum በ 10:25
Werder Vs Cologne በ 1፡25
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
እየተዝናኑ ውጤቱን ይገምቱ!

Don't miss out on the live game on CANAL+ Sport!
Bayer Vs Bochum @4:25pm
Werder Vs Cologne @ 7፡25pm
Enjoy and predict!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #bundesliga  #bayern #bochum  #werder #cologne
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፍ ጨዋታ
Brest Vs Lyon በ 3:55
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
እየተዝናኑ ውጤቱን ይገምቱ!

Don't miss out on the live game on CANAL+ Sport!
Brest Vs Lyon @ 9:55
Enjoy and predict!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #bundesliga  #bayern #bochum  #werder #cologne
እሁድ መስከረም 13,2016 ማታ በ 3፡30 በማሪዮት ሆቴል ተገናኝተን CANAL+ በቀጥታ የሚያስተላልፈውን ፒኤስጂ ከ ማርሴይ ጨዋታ እያዮ እንዲዝናኑ ተጋብዘዋል!
መግቢያ በነፃ!

Let's meet at Marriott Hotel on Sunday September 24,2023 at 9:30 and enjoy a live game PSG Vs Marseille that will broadcast by CANAL+.
Entrance is Free!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #psg #marseille
ዛሬ ማታ በ 3፡30 በማሪዮት ሆቴል ተገናኝተን CANAL+ በቀጥታ የሚያስተላልፈውን ፒኤስጂ ከ ማርሴይ ጨዋታ እያዮ እንዲዝናኑ ተጋብዘዋል!
መግቢያ በነፃ!

Let's meet at Marriott Hotel tonight @ 9:30 and enjoy a live game PSG Vs Marseille that will broadcast by CANAL+.

PSG Vs Marseille በ 3:40
አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
እየተዝናኑ ውጤቱን ይገምቱ!

Don't miss out on the live game on CANAL+ Sport!
PSG Vs Marseille @ 9:40
Enjoy and predict!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1 #psg #marseille  
የCANAL+ ልዩ ስጦታ  ሊጠናቀቅ 5 ቀን ቀረው እንዳያመልጦት ፈጥነው ያድሱ!

Only 5 days left for our special offer, renew before it ends!

ከነሐሴ 26 እስከ መስከረም 19,2016 ድረስ
የካናል ፕላስ ደንበኝነትዎን በ250ብር ብቻ ማደስ እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው።
በ250ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ ትልቁን የ500ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

ለደስታ ይክፈሉ በፌሽታ ይዝናኑ!
የCANAL+ እድሳትዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription only 250 birr starting from September 1- 30,2023.
When you pay for Desta package, you will get the biggest Feshta package!

Pay for Desta get Feshta!
Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSRenewal #Feshta #Desta #FeshtaPackage #DestaPackage
የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈጸም አይርሱ!

Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #renewal #CBE #Awashbank #Abyssiniabank #COOPbank #Telebirr #CANALPLUSstore
የCANAL+ ልዩ ስጦታ  ሊጠናቀቅ 5 ቀን ቀረው እንዳያመልጦት ፈጥነው ይግዙ!
ዲኮደር በ800 ብር ሲገዙ የ1ወር ፌሽታ ጥቅል ፣ነፃ የቴክኒሺያን አገልግሎት እንዲሁም ተጨማሪ የ1ወር ፌሽታ ጥቅልን አዲሱን "መስሪያ ቤት" የተሰኘውን ሲትኮም በCANAL+ ሲኒማ 2 የሚመለከቱበትን እንደሚያገኙ ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው!

Only 4 days left for our special offer, grab your decoder before it ends!
when you purchase a CANAL+ decoder for 800 birr, you will receive a 1-month Feshta, free technical service and additional 1- month Feshta package that includes the new sitcom " Mesriya Bet" on CANAL + Cinema 2. Enjoy 😊

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSCinematwo #mesriyabet #newoffer #SitcomSeries
መልካም የመውሊድ በዓል!

Happy Mawlid!

#Mawlid #CANALPLUSEthiopia
2024/09/30 02:31:06
Back to Top
HTML Embed Code: