Telegram Web Link
ከነሐሴ 26 ጀምሮ የCANAL+ን ዲኮደር በ800 ብር ሲገዙ የ1ወር ፌሽታ ጥቅል ፣ነፃ የቴክኒሺያን አገልግሎት እንዲሁም ተጨማሪ የ1ወር ፌሽታ ጥቅልን አዲሱን የልጆች ፕሮግራም "የእውቀት ዛፍ" የተሰኘውን በCANAL+ ድክድክ የሚመለከቱበትን እንደሚያገኙ ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው!😊

We are pleased to announce that starting  September 1, when you purchase a CANAL+ decoder for 800 birr, you will receive a 1-month Feshta, free technical service and additional 1- month Feshta package that includes th " Ye Ewqet Zaf" on CANAL + DikDik. Enjoy 😊

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSDikdik #Yeewqetzaf #newoffer #kids
ከነሐሴ 26 እስከ መስከረም 19,2016 ድረስ
የካናል ፕላስ ደንበኝነትዎን በ250ብር ብቻ ማደስ እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው።
በ250ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ ትልቁን የ500ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

ለደስታ ይክፈሉ በፌሽታ ይዝናኑ!
የCANAL+ እድሳትዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription only 250 birr starting from September 1- 30,2023.
When you pay for Desta package, you will get the biggest Feshta package! 

Pay for Desta get Feshta!

Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSRenewal #Feshta #Desta #FeshtaPackage #DestaPackage
ከነሐሴ 26 ጀምሮ የCANAL+ን ዲኮደር በ1050 ብር ሲገዙ ለሚቀጥሉት 5 ወራት የደስታ ጥቅል ውስጥ የሚገኘውን የSaudi pro leagueን በቀጥታ ስርጭት በአማርኛ እንደሚያገኙ ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that starting from September 1, when you purchase a CANAL+ decoder for 1,050 birr, you will receive a 5-month Desta package that includes live Saudi pro league games on CANAL+Sport in Amharic.

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #saudiproleague
"መስሪያ ቤት" የተሰኘውን አዲስ ሲትኮም በCANAL+ ሲኒማ 2 ላይ ዘወትር  ቅዳሜ ማታ በ1፡00 ሰዓት እንደሚተላለፍ  ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው ! ቀስ ብለው ይሳቁ😂

"Mesriya Bet" new sitcom every Saturday @ 7:00 pm on CANAL+ Cinema 2 don't miss it!

#CANALPLUSEthiopia #newyear #newcontent #CANALPLUSECinemaTwo #meseriyabet
ዛሬ ማታ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
Bayern Vs Leverkusen በ3:25.
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out on Tonight Bundesliga live game on CANAL+ Sport!
Bayern Vs Leverkusen 9:25 pm.
watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #bayern  #leverkusen  #bundesliga
ልጆች እውቀት የሚገበዩበት አዲስ የትምህርት ፕሮግራም  "የእውቀት ዛፍ" ዛሬ 3:00 ሰዓት በCANAL+ ድክድክ  ይጠብቁ!

"Odaa Beekumsaa" hra'a eegala!"Odaa Beekumsaa" hra'a eegala!

New educational program "Ye Ewket Zaf" today @9:00am on CANAL+DikDik!

#CANALPLUSEthiopia #kids #CANALPLUSDikdik #education #CANALPLUSXobbee
ዛሬ  በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፉ የBundesliga ጨዋታዎች
Fribourg Vs Dortmund በ 10:25
Bochum Vs Francfort በ 1:25
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out Today's Bundesliga live game on CANAL+ Sport!
Fribourg Vs Dortmund @ 4:25 pm.
Bochum Vs Francfort @ 7:25 pm
watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #fribourg #dortmund  #bochum #francfort #bundesliga
ዛሬ ማታ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ የLigue1 ጨዋታ
Lens Vs Metz በ3:55
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out on tonight's Ligue1 live game on CANAL+ Sport!
Lens Vs Metz @ 9:55pm
Watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1  #lens #metz
ልጆች ወደ ትምህርታቸው እየተመለሱ ነው ። CANAL+ ድክድክ ለልጆቾ የሚረዳቸውን ትምህርታዊ ፕሮግራሞችን ይዞሎት መጥቷል!

Happy to announce that "Back to School" educational program for your kids on CANAL+DikDik!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSDikdik #bacjtoschool #CANALPLUSXobbee #educational
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፉ የLigue1 ጨዋታዎች
Lorient Vs Monaco በ 7:55
Lyon Vs Le Havre በ 3:40
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out on today's Ligue1 live games on CANAL+ Sport!
Lorient Vs Monaco @ 1:55pm
Lyon Vs Le Havre @ 9:40pm
Watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1  #lorient #monaco #lyon #lehavre
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ የBundesliga ጨዋታ
Heidenheim Vs Werder በ10:25
ይመልከቱ ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!🔥

Don't miss out on today's Bundesliga live game on CANAL+ Sport!
Heidenheim Vs Werder 4:25 pm.
watch and predict! 🔥

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #Livegame #bundesliga #heidenheim #werder
የ CANAL+ ወርኃዊ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ "እዚህ ያድሱ" የሚል ፅሁፍ ባለበት ሁሉ መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that you can Renew your monthly CANAL+ subscription at the nearest shop with this signage "እዚህ ያድሱ"!

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በአቅራቢያዎት የሚገኝ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ!

https://www.google.com/maps/d/edit?mid=1pc9mHunGNpaw9Sex83e0taGIYCssSlY&ll=10.00710259999169%2C40.400871&z=8

#CANALPLUSEthiopia #renewal #Souk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
ከነሐሴ 26 እስከ መስከረም 19,2016 ድረስ
የካናል ፕላስ ደንበኝነትዎን በ250ብር ብቻ ማደስ እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው።
በ250ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ ትልቁን የ500ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

ለደስታ ይክፈሉ በፌሽታ ይዝናኑ!
የCANAL+ እድሳትዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription only 250 birr starting from September 1- 30,2023.
When you pay for Desta package, you will get the biggest Feshta package! 

Pay for Desta get Feshta!

Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSRenewal #Feshta #Desta #FeshtaPackage #DestaPackage
ከነሐሴ 26 ጀምሮ የCANAL+ን ዲኮደር በ1050 ብር ሲገዙ ለሚቀጥሉት 5 ወራት የደስታ ጥቅል ውስጥ የሚገኘውን የSaudi pro leagueን በቀጥታ ስርጭት በአማርኛ እንደሚያገኙ ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that starting from September 1, when you purchase a CANAL+ decoder for 1,050 birr, you will receive a 5-month Desta package that includes live Saudi pro league games on CANAL+Sport in Amharic.

#CANALPLUSEthiopial #CANALPLUSSport #saudiproleague
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልሱ ይሸለሙ!
ከነገ ምስክርም 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ በመሳተፍ ይሸለሙ!!!

Join our Telegram channel and win prizes!
Starting from September 21,2023 we will have a Competition participate and win!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #saudiproleague #ligue1 #bundesliga
የ ሳውዲ ፕሮ ሊግ እንደቀጠለ ነው ። ዛሬ  Damak  Vs AI Hilal አስደናቂ ጨዋታዎችን  በ CANAL+ስፖርት ላይ በቀጥታ ያሳዩናል እርሶም በመመልከት ይዝናኑ ይገምቱ!🔥

The Saudi Pro Leauge is continuing. Today’s live game on CANAL+ Sport
Damak Vs AI Hilal
Watch and predict!🔥

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #saudiprileague #aihilal #damak #livegame
ይመልሱ ይሸለሙ👆

‼️የጨዋታው ሕጎች

1.ተወዳዳሪዎቹ አሸናፊ ሆነው ለመመረጥ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ መጫወት እና ሁሉንም ጥያቄዎች መመለስ ይኖርባቸዋል።
2.  ኤዲት ማድረግ ክልክል ነው፡፡ ያደረገ ከጨዋታው ውጪ ይሆናል፡፡
3.  የጨዋታው ማብቂያ ጊዜ ቅዳሜ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ነው፡፡
4.  አሸናፊዎች ይፋ የሚደረጉት ዘወትር ሰኞ ይሆናል ፡፡

https://www.tg-me.com/canalplusbusiness


📌 መልሶቻችሁን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን!

መልካም ዕድል😊

#CANALPLUSEthiopia
ዛሬ ማታ በ3:55 በCANAL+ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ ጨዋታ Monaco Vs Nice አጓጊ ግጥሚያ እንዳያመልጦ!
እየተዝናኑ ውጤቱን ይገምቱ!

Don't miss out on the live game
Monaco Vs Nice tonight on CANAL+ Sport @9:55pm.
Enjoy and predict!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Livegame #ligue1 #monaco #nice #sport
2024/09/30 01:34:44
Back to Top
HTML Embed Code: