Telegram Web Link
"የወፍ ጎጆ" በCANAL+ ኖቬላ በቅርብ ቀን!

"Yewef Gojo" on CANAL+Novela Coming Soon!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSNovela #CANALPLUSNooveelaa #PayTv #Entertainment
"ሌማት" ምዕራፍ 2  በቅርብ ቀን በCANAL+ ገበታ  ይጠብቁ! 🍜🍪🌶🥬🍕

Coming soon "Lemat" season 2 on CANAL+ Gebeta! 🍜🍪🌶🥬🍕

#CANALPLUSEthiopia  #Cookingshow
ተዘጋጅታችኋል ልጆች? ክረምቱን ከCANAL+ ጋር አብረን  እንክረም! 😊

Are you ready Kids? Let’s spend the summer with CANAL+!😊

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #Kids #CANALPLUSDikDik #CANALPLUSJumbo
ነገ ጦርኃይሎች በሚገኘው መኮንኖች ክበብ CANAL+ የልጆች ዝግጅት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል እርሶም ልጆቾን ይዘው በመምጣት አስደሳች ጊዜ አብረውን ያሳልፉ!😊

CANAL+ Kids activation will have tomorrow at Mekoninoch Kibeb. Bring your kids and have fun with us!😊

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #Kids #CANALPLUSDikDik #CANALPLUSJumboX
ዛሬ ጦርኃይሎች በሚገኘው መኮንኖች ክበብ CANAL+ የልጆች ዝግጅት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል እርሶም ልጆቾን ይዘው በመምጣት አስደሳች ጊዜ አብረውን ያሳልፉ!😊

CANAL+ Kids activation will have today at Mekoninoch Kibeb. Bring your kids and have fun with us!😊

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #Kids #CANALPLUSDikDik #CANALPLUSJumboX
ዛሬ ወሎሰፈር በሚገኘው ፒኮክ ፓርክ CANAL+ የልጆች ዝግጅት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል እርሶም ልጆቾን ይዘው በመምጣት አስደሳች ጊዜ አብረውን ያሳልፉ!😊

CANAL+ Kids activation will have today at Peacock zoo park Bring your kids and have fun with us!😊

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #Kids #CANALPLUSDikDik #CANALPLUSJumboX
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
"ድብቅ ገጽታዎች" በCANAL+ ኖቬላ በቅርብ ቀን!

"Dibik Getsitawoch" on CANAL+Novela Coming Soon!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSNovela #CANALPLUSNooveelaa #PayTv #Entertainment
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ  ጨዋታ Man UTD Vs Lyon ግጥሚያ ከሰዓት በ 9፡55 ላይ እንዳያመልጦ! 

Don't miss out on today's live football match Man UTD Vs Lyon at 3:55pm on CANAL+Sport

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #LiveGames #CANALPLUSSport #ManUTD #Lyon
የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦችን የምግብ አዘገጃጀት ለማወቅ ዝግጁ ኖት? ከተወዳጁ ሼፍ ዮናስ ጋር ለመብላት የሚያጓጉ ምግቦችን እብረው ለማብስል ይዘጋጁ!" ሌማት ምዕራፍ 2 " በቅርብ ቀን በCANAL+ ገበታ ላይ ብቻ!🥘🍲🥙🍱

Are you ready for a culinary adventure through Ethiopia's regions? "LeMat Season 2" is coming soon! Stay tuned to discover the most delicious dishes presented by Chef Yonas! Only on CANAL+ Gebeta!🥘🍲🥙🍱

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSGebeta #Lemat2
የዕረፍት ቀኖን እንዴት ለማሳለፍ እስበዋል? ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን። 😊

How do you spend your weekend? Leave your comment. Happy 😊

#CANALPLUSEthiopia #weekend #relax
"ሌማት ምዕራፍ 2" በቅርብ ቀን! ከቀይ ባሕር እስከ ተራራማ ክልሎች ሼፍ ዮናስ እጅ የሚያስቆረጥም ምግብ ለማዘጋጀት በመላው ኢትዮጵያ በመጓዝ ላይ ይገኛል ። ይህንን የምግብ አዘገጃጀት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ሰብስክራይብ  ያድርጉ!🥘🍲🥙🍱

LeMat Season 2 is coming soon! From the Red Sea to the mountains, our chef is traveling throughout Ethiopia to prepare the most mouth-watering dishes of each region. Subscribe our channel to catch up on this culinary adventure!🥘🍲🥙🍱

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSGebeta #Lemat2
እንደምን አደሩ 🌞 መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንሎት!

Good morning 🌞 have a productive week!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
የኢትዮጵያን ድንቅ ጣዕሞች ከ"ሌማት ምዕራፍ 2" ጋር!
ግርግር በበዛበት የአዲስ አበባ ጎዳና አሰገራሚ የምግብ አዘገጃጀት የሚያስቃኞትን የመጀመሪያው ክፍል እንዳያመልጦ! ተጨማሪ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት ይከታተሉን🥘🍲🥙🍱

Discover the flavours of Ethiopia with LeMat Season 2! Don't miss our first episode, which takes you on a gastronomic adventure through the bustling streets of Addis Ababa. Stay tuned for more announcements.🥘🍲🥙🍱

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSGebeta #Lemat2
የኢትዮጵያ ጣዕሞች በጣም የተለያዩ ከመሆናቸው የተነሳ የምግብ ፍላጎቱ የማይቀሰቀስ የለም። "ሌማት ምዕራፍ 2" የእነዚህን የምግብ አዘገጃጀቶች እንደሚያቀርብሎ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው! የማይረሳ የምግብ አሰራር ልምዶች ለማግኘት ገፃችንን ይከተሉ። 🍜🍪🌶🥬🍕

Ethiopian flavors are so diverse and rich that it's impossible not to be interested. That's why we're excited to introduce you to LeMat Season 2, a cooking show that highlights the most delicious dishes of each region. Follow our page for a rich and unforgettable culinary experience.🍜🍪🌶🥬🍕

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSGebeta #Lemat2
2024/09/30 18:25:04
Back to Top
HTML Embed Code: