Telegram Web Link
fuck breakup ur favorite earphone ተበላሽቶባቹ ያቃል ?😭
I love this songs its mix of tigrigna nd amharic እና it has a deep meaning abt friends who sacrifices their love to their friends አንዱ እየወደዳት ጓደኛው እንደሚወዳት ስለሚያቅ አሳልፎ ሲሰጣት እና በዛኛው side ደግሞ ይሄኛውም ጓደኛው አሳልፎ ሲሰጥ የሚያሳይ ዘፈን ነው በጣም ነው ምወደው እና ትንሽ ምልልሱን ላስነብባቹ አንዱ በትግርኛ አንዱ በአማርኛ ነው the clip ደሞ another level 🤌 የቆየ ዘፈን ነው btw ቅድም taxi ውስጥ ሰምቼው ነው


" ተሸንፊያለው ተሸንፌ ተሸንፌያለው ተሸንፌ
ልቤን ሰጠሁሽ አሳልፌ ፍቅርሽ ብቻ ነው ለኔ ትርፌ
ተኳኢለ ወ ተኻኢለ ተኻኢለ ወ ተኻኢለ
ግንከምተሃልዮ ዝነበረ ትኾንኸበይ ልብገይሬ
ሰው አለ.ልቤ ከራሱ ሌላ ለወዳጁ እያደላ
አንችን መስዋት አርገ እኔን እየፈለገ
መአረይ ነአይ ከበልኩ አነ ስምኢተይ ደፊነ
እርክነትና መዚነ ትምቢተይ ወሲነ
ወይ ልቤ ከአሎ ኾላትና ሰዊሩ ፅምም በል ጥራይ
ካህሳይ ከይትብል ዳህራይ "
Fr fr D.R.A.K.E = Dont Rap Against Kandrick Ever 🗿
እንዴ Wtf is " diss me diss me now u gonna kiss me " Draken ያደነኩበት ጊዜ እየቆጨኝ ነው fr if he cant diss kandrick ይቅርበት በቃ he just cooked እኮ 🥶
Goodnight
አንቺ ከቶ ግድ
የለሽም ስለፍቅር
አልገቦሽም

📺 oldies music 🤌
መከራን ስችለው 🎶
ማንም ሰው
ሳይረዶኝ አንቺን 🎵
መናፈቄ ደና አድርጎ ጎዶኝ🔊
🎶🎵🔊📺
ቁመቱ አጭር ነዉ ሲሉ
አማራኛ አይችልም ሲሉ
ደብዳቤ ሲፅፉ
Not claim ያረጋቹ እስቲ 🙌
ዛሬ አ እንዴ ማየው dollar በ ባንክ 57 brr 🖕
remotኡን እንደ ማይክ ተጠቅመህበት ማታቅ ከሆነ ጣለው ወንድሜ አይጠቅምህም👍
I need many money 😐
" ወይ ውረድ ወይ ፍረድ ጥራኝ ወደናንተ ወይ ከሲኦል መንገድ "

" አንተ ፈጣሪ ፀሎቷን ስማ "
Wtf i mean like የፈጣሪን concept ረሳነው መሰለኝ fr አባትህን ሁላ እንዲ አትልም እኮ እንኳን ፈጣሪን
እሺ የመጀመርያው ይሁን drill ( ? ) ነው he want አቴንሽን ምናምን he is in fire he think he is the best ( excuse እየሰጠው አይደለም አፍ ሚያዘጋ ነገር ስለሆነ ነው ድፍረቱ ቅጥ አጥቷል )
abd ግን ሌላ level for a girl 😭👍 ሀዬ ጀለሱ መሰለው ይሁን idk
ይገርማል ይደንቃል
ተርቦ ልብስ ይደርባል
ይገርማል ይደንቃል
ተጠምቶ እሳት ይሞቃል 🎶
Imagine Breaking የጠንቋይ ልጅን Heart
F*ck " last seen recently "
I miss ghost mode fr😭
ተፈንክተህ ታቃለ it feels good
በተለይ ስትሰፋ🤌
2024/09/28 13:26:58
Back to Top
HTML Embed Code: