Telegram Web Link
Maturity is staying and fighting cause u don’t ran from ur problems u stay and fight
So don’t break up kill that bitch 😁
Some skinny guys in gym’s flexing with there six pack like a mf while they look like a guy from 1977
We need like an ai that can tell people they are using wrong emojis for post
Like how dum are u to react this 🤩 on to guy post while u are guy that shit is gay
ድል ለ ጎረበት ሀገር

We are Manchester 💪💪
ሰሞንኛ፤

(የሚያስተክዝ ወግ)፤

በእውቀቱ ስዩም

እንዴት ሰነበታችሁ? እኔ በተቻለኝ መጠን በእጄ እሚገኘውን ጥሬ እቃ በሙሉ በመጠቀም ለመደሰት እየሞከርኩ ነው፤ አንዳንዴ ፥ለመደሰት ካለኝ ቁርጠኝነት የተነሳ በአክሊሉ ስዩም ዘፈን ሳይቀር ከመደነስ ወደ ሁዋላ አልልም፤

ስሙኝማ! አሜሪካ ለሶማልያ ኮማንዶዎች የምታደርገውን የምግብ እርዳታ አቋረጠች እሚል ዜና “ዋዜማ “ ገጽ ላይ አነበብኩ፤ ምክንያቱ ደግሞ ኮማንዶዎቹ በልገሳ የሚያገኙትን ልዩ ምግብ ገበያ ላይ አውጥተው ጆሮውን ስላሉት ነው፤

አሜሪካ ግን ምን ነካት? ሀያል አገር አልነበረችም እንዴ? የሶማሌ ኮማንዶዎች ከምግብ የላቀ ፍላጎት እንዳላቸው አታውቅምን? አንድ የሶማሌ ኮማንዶ አሜሪካ ሂሳብ የዘጋችበትን ክትፎ ሸጦ፥ መለስተኛ ቅቅል በልቶ ፥ በተረፈው ፥ አንድ ዙርባ ባህርዳር በብብቱ ስር እንደ ቴርሞሜትር ሻጥ አድርጎ ወደ ምሽጉ መግባት አለበት፤ እነ ባይደን ፥ የአራራውን ነገር ከግንዛቤ እስካላስገቡ ድረስ ኮማንዶዎቹ በዚህ ብቻ አይመለሱም፤ ገና ታንኩን አወላልቀው ስፖኪዮውን ለብቻ ፥ አፈሙዙን ለብቻ ገነጣጥለው ለገበያ ያቀርቡታል፤

ባልተያያዘ ዜና፥ ባለፈው የከተማ መጸዳጃ ግንባታ መዋጮ ሲጠየቅ ጓደኞቼ አቃቂር ማውጣት ጀመሩ፤ ለምሳሌ ምኡዝ " ሀብታም አጥር ስር መሽናት፥ ድሆች ቅሬታቸውን የሚገልጹበት ወጭ -ቆጣቢ አብዮት ነው፤ ችግሩን ሳናስወግድ ምልክቱን ማዳፈን የለብንም” ብሎ ደሰኮረ፤


እኔ ግን የማስተባበርያው ቢሮ ደወልኩና ተቀባይዋን “ ከደመወዜ ላይ አምስት መቶ ብር ልልክላችሁ ወስኛለሁ፤ ብዙም ባይሆን ለሁለት ጉድጓድ መቆፈርያ ይሆናል ” ስላት የመለሰችልኝ መልስ ሞራል ይነካል፤

“ለችግኝ ጉድጓድ ነው?”

ልብ ብላችሁ ከሆነ፥ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ የምግብ እቃዎች መጠናቸው እያነሰ ነው ፤ የሆነ ሱቅ ፊትለፊት “የሚሸጥ ምጣድ “ የሚል ተዘርግቶ አይቼ ተከዝኩ ፤ ምጣዱ ከማነሱ የተነሳ በስናይፐር እንኳ ብትጋግሩበት መሀሉን ትስቱታላችሁ! ምጣድ ድሮ ቀረ ወዳጄ! ድሮ እኛ ቤት የነበረው ምጣድ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ እናቴ በበቅሎ እየዞረች ነበር የምትጋግርበት፤
በኛ መሳቅ ውስጥ የሚስቁ ሲጎልብን የሚጎልባቸው ሰዎች ካሉን ብቻውን ቀላል አይደለም!!
Temesgen enbel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስብሐት ገበረ እግዛአብሔር 👌
ማያቃቸው የለም ብዪ አስባለው
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
ስብሐት ገበረ እግዛአብሔር 👌 ማያቃቸው የለም ብዪ አስባለው
ትኩሳት የሚል የጥበብ ና ፍልስፍና መፀሀፍ ደራሲ😁👏
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
ትኩሳት የሚል የጥበብ ና ፍልስፍና መፀሀፍ ደራሲ😁👏
እሱን እሱን ያዙት እናንተ ከፃፋቸው ውስጥ ግን
567
8ኛው ጋጋታ
ሌቱም አይነጋልኝ
እግረ መንገድ ( 1 and 2 )
ሰባተኛው መልአክ
እነሆ ጀግና
የፍቅር ሻማዎች
ዛዚ ( ትርጉም )
ናቸው
በዚ ሰዐት ስለ አቦይ ማንበብ>>>>>❤️
hv a good night እናንተ ተጀናጀኑ እኔ ላንብብ😌
the sax u here from the ሽማግሌ u met on taxi 😑
ሀገር ጠል ነጭ አምላኪ ትውልድ 😪
ሆይ ሆይ የንጋት ኮከብ
ሆይ ሆይ የንጋት ''
ሆይ ሆይ
ሆይ ሆይ
ሆይ ሆይ
Read it like the music 😁🤌
I just heard a ዜና that say
'የወልቂጤ ፖሊስ ጣቢያ ተሰረቀ😳' where are we going 😁
2024/09/28 15:36:02
Back to Top
HTML Embed Code: