Those gym bros who saved our lives 🦸♂️ every gym bro 😎 knows them
" እዚህ ላይ ትልቁ እውነት በምንኖርበት አለም በማንም እይታ ተፅዕኖ የማይለዋወጥ ነባራዊ ህልውና ያለው እውነት አለመኖሩ ነው:: አንድ ሰው ለአስር ሰዎች አስር መልክ አለው፡፡ ሌላው ቀርቶ ለአንዱ ሰው ለራሱ በተለያየ ስሜትና ሁኔታ ውስጥ ሆኖ አስር ጊዜ ቢመለከተው ያው ሰው አስር የተለያዩ መልኮች ሊኖሩት ይችላሉ፡፡ አንድን እውነት በተስፈኛ አይኖች ስናየውና በተሸነፉ አይኖች ስንመለከተው የተለያየ ትርጉም የሚሰጠን ለዚሁ ነው:: አንድን እውነት አዝነንና ተደስተን ስንመለከተው፣ በይቅርታና በጥላቻ መንፈስ ሆነን ስናየው የተለያዩ መልኮች የሚወጣው ለዚሁ ነው። በማንም እይታ ተፅዕኖ የማይለዋወጥ እና ራሱን ችሎ የቆመ ዘለዓለማዊ እውነት ፈጣሪ ብቻ ነው የሚባለው በዚህ ምክንያት ነው፡፡ "
#መልክአ_ስብሐት
#ሚካኤል_ሽፈራሁ
#መልክአ_ስብሐት
#ሚካኤል_ሽፈራሁ
Ur fav admin ? ( አብዛኛቻቸውን አታቋቸው ግን እስኪ vote )
Anonymous Poll
17%
🎧™
10%
Solomon Endalkachew
27%
ʝ๑кεʀ ×͜×
30%
Ukiyo 🎧🖤 ( the shkabach one )
9%
She💚 ( ex owner )
2%
ᴅᴀʀꜱɪʏᴏꜱ
3%
Pain Killer (???)
2%
𝖘𝖎𝖗 𝙚𝙭𝙤𝙙𝙪𝙖 ( the waver )
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
Ur fav admin ? ( አብዛኛቻቸውን አታቋቸው ግን እስኪ vote )
btw adminoch እነዚ ብቻ አይደሉም ሌሎችም አሉ አውቄ ነው ዝም ያልኳቸው
Anyways vote fo me👨🦯
Anyways vote fo me👨🦯
Who ever vote for Solomon endalkachew u don’t know mn endemadergelachu
Vote yaregachut demo 🙏
Vote yaregachut demo 🙏
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
saved massage ውስጥ ያስቀመጥኳቸዉ ነገራቶች ቢታዩ fr ስቅላት ነበር ሚፈረድብኝ😭
I would have received a nobel price for being genius if some saw my saveds
በተኛቹበት ምታወሩ ሰዎች ፈጣሪ ይሁናቹ fr every fucking convo እኮ ነው ምታወሩት
Imagine ቤተሰብ ቢሰማ fr ይክዱኛል
Imagine ቤተሰብ ቢሰማ fr ይክዱኛል
i was thinking 90's cloths r now days fashions ight ያኔ መዘነጫ ነበሩአ እግሩ ሰፊ ( vel ) ሱሪ Afro hair style nd more ከዛ this fashion መጣ መሰለኝ አ ፀጉር panck መቆረጥ ሱሪ በዚፕ ማስጠበብ የ raper cap ማረግ then ደሞ አሁን ምናረገው መጣ
አሁን የገረመኝ ይሄ አይደለም የደነቀኝ ነገር that for every ዘመን has its own fashion it is fact ግን ለምንድነው fashionu ካለፈ በኀላ ሚያስጠላን i mean የ ዚፕ ሱሪ እና ጆሮ ጌጥ ያኔ የ አራዳነት መገለጫ ነበር አሁን ደሞ የፋራነት ያኔ ደሞ vel ሱሪ ማረግ የ ፋራነት መገለጫ ነበር አሁን ደሞ vel ማረግ እንደ fashion oldies ተብሎ መጣ ቆይ እሺ in the future in this way ሚቀጥል ይመስላቹሇል i mean አሁን ምንለብሰው የፋራነት መገለጫ ሆኖ ሱሪ በዚፕ ማስጠበብ ደሞ እንደ oldies እያለ ሚቀጥል ?

ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎችን አስናቅሻቸው
ካንቺ በላይ ዕውቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አ-ጋለጥሻቸው 🎶
ቆንጆዎችን አስናቅሻቸው
ካንቺ በላይ ዕውቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አ-ጋለጥሻቸው 🎶
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Fr its a fucking good idea 😂
Forwarded from ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣 (︎ ︎ ︎)
ደነዝ ጓደኛ ሲኖርህ መጥፎ ነው, ብልጥ የሆንክ ይመስልሀል ሌላ ጋር ሄደህ ትበላለህ🤦♂
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
Ur fav admin ? ( አብዛኛቻቸውን አታቋቸው ግን እስኪ vote )
Endezi askabchema,atkdugm 😭😭😭😭😭
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
Endezi askabchema,atkdugm 😭😭😭😭😭
But fr I'll vote for ma self 🤘🤘🤘