Telegram Web Link
binance ayseram mneshe👀
0.01😭
now let us report hamser kombat 😌🙂
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
now let us report hamser kombat 😌🙂
Cheating is bad መባል ምንኛ መታደል ነው😌
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
Cheating is bad መባል ምንኛ መታደል ነው😌
me ያን ያህል ሳለፋ ብርር ያገኘሁት 😌😌😌
ጭራሽ 0.008 ኧረ እኔ ላብድ ነው
Cheating is bad. የተባለባቸው ፍሪኮች
hamster popup ያረጋል ብለው አስካሁን tokenachewn ያልሸጡ ሰዎች
guys hamster አስከማታ 0.005 ከገባ giveaway ይኖረናል 👍
So today i was tryna make my day a bit Brighter uk

And amazingly ታክሲ ቶሎ አገኘው and then this happened ሹፌሩ ረዳቱን communicate ያረገበት way cant be accepted frl ይከብዳል soo i started to wonder like owww የቤት ሰራተኛ or any other ተቀጣሪ የሚኖርበትን ሰቀቀን i mean ሰርቶ ደክሞትም ተሰድቦም mentally የተረጋጋ ሆኖ ስራ እንዲሰራ መጠበቅ ምን ይባላል?
sometimes ማየት ያለብን ነገር አለ i mean ማንም ማንንም mentally መንካት የለበትም cuz it's gon be የእድሜ ልክ ጠባሳ on that person and ይጎዳል me individually የሰው መጎዳት ሰበብ መሆን አልፈልግም!!
support የሚያስፈልገውን እየረዳን እያበረታን አብሮ መደሰት እንጂ ከኔ ያንሳል በሚል ማንቋሸሽ የስብእና ግድፈት ነው frl እና የቀን ጉዳይ plus የፈጣሪ ውሳኔ ሆኖ እንጂ ማንም ከማንም አይበልጥም።

እንደ ሀሳብ: ማንም ከማንም አይበልጥምና let's hold our ego down የበለጠ ይሰጠን ዘንዳ🙌🏼
Forwarded from እንደ ሀሳብ🙋‍♀️ (Noia🥀)
Starting a new chapter never been easy but here i'm tryna control my future by designing my present.

🚶‍♀
Forwarded from Crypto Detective ||🇪🇹™️ (ʝ๑кεʀ ×͜×🐈‍⬛️)
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ 🥰

መልካም ደመራ 🔥
There’s a girl out there with love in her eyes and flowers in her hair.😌


That's me btw😂 u don't really need to look away 🌚
ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም።❤️‍🩹 . . "በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል”❤️‍🩹🥹
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል(ያሳድዱኛል🥹)(FOLLOW ME ALL THE DAY) በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።❤️‍🩹
Forwarded from 𝑒𝑥𝑜 𝑑𝑖𝑠𝑘 𝑏𝑒𝑡
🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 ተመልሷል

⚠️ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ ⚠️

🔵ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ በፎልደር እናሳድጋለን።🔵

በአዲስ አሰራር የመጣሁ ሲሆን ከነገ ጀምሮ በ ሶስት ፎልደር የምሰራ ይሆናል፤ የሚሆነውም ።

ከ 1K እስከ 5K አንድ ፎልደር
ከ 5K እስከ 10K አንድ ፎልደር
ከ 10K እስከ 15K አንድ ፎልደር

ከ 1K እስከ 15K Subscribers ቻናል ካላችሁ አናግሩኝ ፤ ከነገ ጀምሮ ወደ WAVE እገባለሁ ።

ከ 15K በላይ VIEW ላላቸው ቻናሎች ለብቻ ይሰራላቸዋል ።

በተጨማሪም VIEW እና REQUEST ማሰራት ለምትፈልጉም እሰራለሁ


Inbox  📥 @Exodus_Waver ✈️

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Morning y'all🤎

May our lord shower us with his love🫶🏼
And እንደተለመደው በእለተ ጁምአ፤ፈገግታን ከደግነት ጋር፤እየሰጠን ቀናችንን እያሳመርን እንዋለው
Forwarded from ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣 (︎ ︎ ︎)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️‍🔥❤️‍🩹
#Daily Quotes
2024/09/27 11:42:30
Back to Top
HTML Embed Code: