Telegram Web Link
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ወላጆች
ውጤት የተለቀቀው ተማሪዎች ውጤታቸውን እንዲያዩና ቅሬታ ካላቸው በተቀመጠው ፎርም መሰረት ቅሬታ እንዲያቀርቡ ሲሆን ካርድ ያልተሰራና ማለፊያውም ያልተወሰነ መሆኑን እየገለጸን ተማሪዎች የእድሜ፣ የጾታ እና ስም ስህተቶች ካሉባቸው ት/ቤት በመምጣት የተዘጋጀዉን ፎርም እነድትሞሉ እንጤቃለን፡፡ የምዝገባ ጊዜዉን በቅርቡ በቴሌግራም የምናሳዉቅ ይሆናል፡፡
የ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች ምዝገባን ይመለከታል
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ዉጤት 50% እና በላይ ያመጡትን ምዝገባ ማካሄድ እንደሚቻል የተገለጸ በመሆኑ
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነሃሴ 17 እና ነሃሴ 20/2016 ዓ.ም ከ3፡00-6፡00 ድረስ ብቻ የምንመዘግብ መሆኑን እያሳወቀን የምዝገባ ሁኔታ ከዚህ ቀጥሎ ተምልክቷል
1. ዳሸን ባንክ
2. የሂሳብ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ(ባህርዳር አካዳሚ)
3. የሂሳብ ቁጥር 0237973381011
4. የመስከረም ወር ክፍያ 1700 ብር እንዲሁም መመዝገቢያ 425 ብር በአጠቃላይ 2125 ብር የተማሪዉን ሙሉ ስም መለያ ኮድ ሳይጠቀሙ በመክፈል ደረሰኙን ት/ቤት በመዉሰድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ
በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የተማሪዎችን ደህንነት የሚጠብቁ የጣና ማህበር ዉጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በዓመት 200ብር ክፍያ በዳሸን ባንክ የሂሳብ ቁጥር
5294237890011 በማስገባት ደረሰኙን እንድታስረክቡ በአክብሮት እናሳዉቃለን፡፡
የ7ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች ምዝገባን ይመለከታል
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ዉጤት 50% እና በላይ ያመጡትን ምዝገባ ማካሄድ እንደሚቻል የተገለጸ በመሆኑ
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሰኞ ነሃሴ 20/2016 ዓ.ም ከ2፡00-6፡00 ድረስ ብቻ የምንመዘግብ መሆኑን እያሳወቀን የምዝገባ ሁኔታ ከዚህ ቀጥሎ ተመልክቷል
1. ዳሸን ባንክ
2. የሂሳብ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ(ባህርዳር አካዳሚ)
3. የሂሳብ ቁጥር 0237973381011
4. የመስከረም ወር ክፍያ 1600 ብር እንዲሁም መመዝገቢያ 400 ብር በአጠቃላይ 2000ብር የተማሪዉን ሙሉ ስም መለያ ኮድ ሳይጠቀሙ በመክፈል ደረሰኙን ት/ቤት በመዉሰድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ
በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የተማሪዎችን ደህንነት የሚጠብቁ የጣና ማህበር ዉጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በዓመት 200ብር ክፍያ በዳሸን ባንክ የሂሳብ ቁጥር
5294237890011 በማስገባት ደረሰኙን እንድታስረክቡ በአክብሮት እናሳዉቃለን፡፡
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ
በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በባህር ዳር አካዳሚ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 96 የባህር ዳር አካዳሚ ተማሪዎች መካከል 93 ተማሪዎች(97%) የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ማለትም 50% እና በላይ በማምጣታቸው ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና አጠቃላይ ለት/ቤቱ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን፡፡
ባህርዳር አካዳሚ
This is an official website of Bahir Dar Academy www.bdaschool.net
ለባህርዳር አካዳሚ የተማሪ ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ
በመጀመሪያ የአክብሮት ሰላምታችን እያቀረብን ከሰኞ (ከ13/01/2017 ዓ.ም ) እስከ ሀሙስ (16/01/2017 ዓ.ም) ድረስ ተማሪዎች ት/ቤት የሚቆዩት አስከ 6፡30 ድረስ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያፈተና ለወስዳችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምርጫ ፎርም ዛሬ ማለትም 30/01/2017 ዓ.ም(ሐሙስ) ከ5 ሠዓት እስከ 7 ሠዓት ብቻ የሚሞላ መሆኑን አውቃችሁ ወደ ት/ቤት በመምጣት እንድትሞሉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ለወላጆች
የጥቅምት ወር ክፍያ ልጆቻችሁ በሚሰጧችሁ መለያ ቁጥር (ID number) እስከ 09/02/2017 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች የውጤት ካርዳችሁ ስለመጣ ነገ ማለትም 04/03/2017 ዓ.ም (ረቡዕ) ከ6:30 እስከ 9:00 ድረስ ት/ቤት በመምጣት እንድትወስዱ እንገልጻለን፡፡
Mid exam schedule
For Grade 12 students only
This is to inform you that the ministry of education announced the payments for 2024/2025 matric exam
1. Registration fee 150 birr
2. 100 birr for each subject 6x100=600 birr
The total amount of payment is 750birr. Therefore you are  requested to make the payments up to Jan 10/2025 to Dawit Mossa, he is responsible in collecting the payment and send the money to the ministry of education
9-12ኛ ክፍል ላሉ የተማሪ ወላጆች
ከ9-12ኛ ላሉ ተማሪዎች ለየክፍል ደረጃዉ የተከፈተ ቴሌግራም ቻናል ስላለና በየጊዜዉ የመለማመጃ ወርክሽት፣የተለያዩ ሪፈረንስ ማቴሪያሎች ስለሚላኩ ልጆቻችሁ በአግባቡ መጠቀም እንዲችሉ እንድታግዟቸዉ በአክብሮት እናሳስባል፡፡
9ኛ ክፍል  telegram channel፡  BDA Grade 9 batch of 2024
10ኛ ክፍል telegram channel፡  BDA Grade 10 batch of 2024
11ኛ ክፍል telegram channel፡  BDA Grade 11 batch of 2024
12ኛ ክፍል telegram channel፡  BDA Grade 12 batch of 2024
2025/01/15 09:55:25
Back to Top
HTML Embed Code: