Telegram Web Link
🔊 አዋቂ ኢትዮጵያ በ ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ተገኝቶ የተለያዩ የ ህይወት ክህሎቶችን የሚያስጨብጡ የ ህይወት ልማዶችን ከተለያዩ ባለሞያዎች ጋር አጋርቷል :: 

በተጨማሪም አዋቂ ኢትዮጵያ በክረምት እየተዝናኑ የአዋቂን ኮርሶች ፣ እድሎች ፣ ወርክሾፖችን በነፃ ከአዋቂ ኢትዬጵያ እንደሚያገኙ ገለፃ በመስጠት ተጠናቋል ።

በዚሁ አጋጣሚ የሴንት ጆሴፍ ት/ቤትን እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶችን በእጅጉ ለማመስገን እንወዳለን ::

@awaqiethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔈አዋቂ ከእቁብ ጋር በመተባበር የላፕቶፕ እቁብ ጀመረ!!!

እነዚህን በመከተል መሳተፍ ትችላላችሁ፡-

1. መተግበሪያውን ያውርዱ - የሞባይል መዳረሻን ከመረጡ ቁብ መተግበሪያን ከጎግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ። ለማውረድ ይህንን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ https://onelink.to/b7u6jr

2. ይመዝገቡ ፡- የእቁቡ ተሳታፊ ለመሆን በእቁብ መተግበሪያ ላይ ይመዝገቡ።

3. ያዋጡ ፡- ወርሃዊ 5,000 መዋጮዎን ያዋጡ።

4. ያሸንፉ ፡- በወር 5,000 ብር ብቻ በመቆጠብ የ ምርጥ ላፕቶፕ እድለኛ ይሁኑ!

🥳 መልካም እድል 🙌

@awaqiethiopia
🗼Did you know?

As the temperature rises, so does this iron marvel, stretching up to six inches towards the sun.

It’s not just a tower, it’s a living testament to the power of nature’s warmth.

@awaqiethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔊 የወንዶች ጉዳይ ጥያቄና መልስ በ ቲክቶክ ገፃችን ላይ በቅርቡ ይዘን እንመጣለን!

ይጠብቁን!

@awaqiethiopia
🤩 መልካም ሰኞ ✌️

Start strong, stay strong, and finish strong.

@awaqiethiopia
እስቲ ገምቱ አዋቂ ቅዳሜን የት እንደነበር 🤔?

አዋቂ ኢትዮጵያ እያዘጋጀው በሚገኘው የማሳወቅ መድረክ በቅዳሜ እለት ሻሸመኔ በሚገኘው ፋርማ ኮሌጅ በመገኘት ስለ አዋቂ ገለፃ አካሂዷል።

ሻሸመኔ፤ ፋርማ ኮሌጅ የምትገኙ አምባሳደሮቻችን ስለነበራችሁ ጠንካራ ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን። በተጨማሪም ተማሪዎች እናም የአስተዳደር አካላት ስለሰጣችሁን አክብሮት እንዲሁም መስተንግዶ ከልብ እናመሰግናለን🫡

እንደሁልጊዜም በአሁኑ ወቅት በሁሉም ሰው ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶች ለምሳሌ photogragraphy basics, 3D Animation, video Editing, Graphic Design, ui/ux Design, digital marketing  እንዲሁም የተለያዩ የ soft skill ኮርሶች አዋቂ ኢትዮጵያ በነፃ እንደሚሰጥ፤ በፈለጉበት ሰዓት መውሰድ እንደሚችሉ አሳውቀናቸዋል።

እናንተም ቤተሰቦቻችን በፈለጋችሁበት ቦታና ጊዜ ላይ ሆናችሁ ኮርሶቻችንን በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ!!!

@awaqiethiopia
🔉The Voices of Awaqi, Fifth Edition🔖

This is a monthly article of The Voices of Awaqi. It is a platform that celebrates the diverse talents of talented young artists and encourages creativity.

This collection focuses on the amazing contestants who have emerged as winners over the June month. Thank you to everyone who participated in the contest!

ይህ የአዋቂ ወጣት ድምፆች ወርሃዊ ጽሑፍ ነው:: የአዋቂ ወጣት አርቲስቶች ልዩ ልዩ ችሎታዎችን የሚያወሳ እና የፈጠራ ስራዎችን የሚበረታታ መድረክ ነው ::

ይህ ስብስብ ባለፈው ወር ውስጥ እንደ አሸናፊዎች ብቅ ብቅ ባሉ አስደናቂ ተወዳዳሪዎች ላይ ያተኩራል ። አመለካከታችሁን ለማካፈል በልዩ ጥበባችሁ በወድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን!

Read

https://telegra.ph/THE-VOICE-OF-AWAQI-06-30

@awaqiethiopia
2024/09/29 09:28:27
Back to Top
HTML Embed Code: