Telegram Web Link
🔈 Opportunity Alert

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከገበያ እና ከ JICA ጋር በመተባበር ከ36 በላይ ኮርሶችን፤ Software Development, Project Management, AI and Data, Security and Infrastructure ማለትም በ 5 ምድብ በመመደብ ኮርሶቹን ለእናንተ አቅርቧል።

የ online ኮርሱን ቀልጣፋ እና ምቹ ለማድረግ በተለየ መልኩ የቡድን ስልጠና፤ የሚያስደስት community እንዲሁም personal bootcamp ይኖረዋል!!!

እንዳያመልጦት! ለተጨማሪ መረጃ እታች በሚቀመጠው link ጎራ ይበሉ!!!

🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScAAIFxxpSqFO3-iofmRDTU64nGYRXPTlGn9V0_t1r-lePhyw/viewform


@awaqiethiopia
🔊 በአዋቂ ኢትዮጵያ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ከ16 በላይ ኮርሶች እንዳሉት ታውቃላችሁ?

በተጨማሪም የተመረጡ የኢንተርንሺፕ እና የስራ እድሎችን በየቀኑ የሚጋራበት
ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን ከእውቅ ባለዋያዎች ጋር በነፃ የሚያገኙበት፤

ሁሉንም በአንድ ላይ በነፃ !

@awaqiethiopia
#እኔምአዋቂነኝ!

🔉በሰኞ እለት አዋቂ ኢትዮጵያ ከቀለም ቲቶርስ ጋር በመተባበር 💫"እኔም አዋቂ ነኝ"💫 በሚል መርህ ባዘጋጀው የገለፃ መድረክ   በ"ራዲካል አካዳሚ" በመገኘት  ለተማሪዎች ገለፃ አድርጓል።

🎯አዋቂ ኢትዮጵያ ስለሚሰጣቸው  አጫጭር ኮርሶች እንዲሁም የትምህርት እና የስራ መረጃ ማጋሪያ መድረክ እንዳለው ለተማሪዎቹ በመግለፅ ተማሪዎቹን የዚህ የነፃ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ አሳሰበ።

በመጨረሻም 'ራዲካል አካዳሚ'ን  ከልብ እያመሰገንን ሌሎች የክረምት የትምህርት መርሀግብር ያላችሁ የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም  ለተማሪዎቻችሁ አዋቂ በሚያዘጋጀው ነፃ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከፈለጉ [email protected]  ቢያነጋግሩን ት/ቤታችሁ ድረስ በመምጣት የተለያዩ መረጃዎችን  እንዲሁም የተለያዩ እድሎችን ለተማሪዎችዎ በደስታ እንደሚያጋራ ለመግለፅ ይወዳል።

@awaqiethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔊የ 11 አመት የፋይናንስ ልምድ ያለው ዳዊት አበባየሁ ALX hub በተዘጋጀው ACCA ከ Afriwork እና ከአዋቂ ጋር በመተባበር ባሳለፍነው ቅዳሜ ላይ ስልጠና ሰቷል።


ታዳሚዎቹን በማሳተፍ፤ ስለ ፋይናንስ ስራ ዘርፍ ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ከማስቻሉ ባሻገር ወደ ፋይናንስ የስራ አለም ለምግባት የሚያነሳሳ እንዲሁም ጥሩ ልምድ የሚያስጨብጥ ነበር ።


@awaqiethiopia
🔊 Boost your employability with Awaqi AI Carrier Essentials Course!

Navigate the digital future with power-packed courses designed for impact.

Enroll now and take the first step toward a brighter career path.

You can get it here Courses.awaqi.org

@awaqiethiopia
እስቲ ገምቱ አዋቂ ቅዳሜን የት እንደነበር 🤔?

አዋቂ ኢትዮጵያ እያዘጋጀው በሚገኘው የማሳወቅ መድረክ በዲላ ዩኒቨርስቲ በመገኘት ስለ አዋቂ ገለፃ አካሂዷል።

በዲላ ዩኒቨርስቲ የምትገኙ አምባሳደሮቻችን ስለነበራችሁ ጠንካራ ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን። በተጨማሪም ተማሪዎች እናም የአስተዳደር አካላት ስለሰጣችሁን አክብሮት እንዲሁም መስተንግዶ ከልብ እናመሰግናለን🫡

እንደሁልጊዜም በአሁኑ ወቅት በሁሉም ሰው ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶች ለምሳሌ photogragraphy basics, 3D Animation, video Editing, Graphic Design, ui/ux Design, digital marketing  እንዲሁም የተለያዩ የ soft skill ኮርሶች አዋቂ ኢትዮጵያ በነፃ እንደሚሰጥ፤ በፈለጉበት ሰዓት መውሰድ እንደሚችሉ አሳውቀናቸዋል።

እናንተም ቤተሰቦቻችን በፈለጋችሁበት ቦታና ጊዜ ላይ ሆናችሁ ኮርሶቻችንን በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ!!!

@awaqiethiopia
2024/09/29 11:17:01
Back to Top
HTML Embed Code: