እንደነዚህ አይነት ታሪካዊ ምስሎችን ለማግኘት እናንተ የሚጠበቅባችሁ ከታች ያለውን ሊንክ መጫን ብቻ ነው።
👉 https://www.tg-me.com/+X-Evj76PTtwxZGZk

Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
🇺🇸 DV ሎተሪ ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ሚመጣ እድል ነው ባሉበት ቦታ ሆናችሁ መምላት ትችላላችሁ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ🔥
TELEGRAM: @dv2025et

ይህንን ያውቃሉ ?
ወንዱ ንብ በተፈጥሯዊ ሩካቤ ሂደት ከእንስቷ ንብ ለመጀመሪያ ጊዜ የግብረስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ሲጨርስ ብልቱ ተነቅሎ ይወድቃል። ከዚያ በኋላ እድሜ ዘመኑን አበባ በመቅሰም፣ማር በመስራት የንግስቲቱ አገልጋይ በመሆን ይኖራል
@Amazing_Fact_433

ሴት ካንጋሮ ሶስት ብልት ሲኖራት የመጀመሪያው ፈሳሽ ካካዋን የምታስወግድበት፣ሁለተኛው ከወንዱ ካንጋሮ ግንኙነት ምትፈፅምበት እና ሶስተኛው ልጅ የምትወልድበት ነው።

😭 በአሁኑ ሰአት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ ሰብሯል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የማይመለስ የአሳ አጥማጆች አሳዳጊውን ለመጠበቅ በየቀኑ ባህር ዳርቻው ላይ ይቀመጣል
ይህ ውሻ Vaguito ይባላል በፔሩ Punta Negra የባህር ዳርቻ ላይ ህይወቱን የሚያሳልፈው ውሻ ነው ፣ የውሻው አሳዳጊ እና ዓሳ አጥማጁ ከዓሣ ማጥመድ ጉዞው እስኪመለስ ድረስ በባህር ዳርቻው ቁጭ ብሎ በተስፋ ይጠባበቀዋል።
የ Vaguito ታሪክ በአሁኑ ሰአት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ ሰብሯል። የቫጊቶ ልብ የሚሰብር ታሪክ Jolie Mejia የተባለች ፔሩዋዊት ሴት በአጋጣሚ Lima ግዛት ከሚገኙት ፑንታ ኔግራ የባህር ዳርቻ ላይ ስትጓዝ Vaguito የተባለውን ይህ ውሻ ወደ ውቅያኖስ ትኩር ብሎ ሲመለከት አስተዋለች።
ወጣቷ በባህር ዳርቻው የረጅም ሰአታት ቆይታ አድርጋለች ውሻው ግን ባለበት ሆኖ ትኩር ብሎ ውቅያኖሱን መመልከቱን ቀጥሏል
ውሻውን ( ና ) የሚለው ማንም ሰው አልመጣም። በመጨረሻም, አንድ ሰው በአጠገቧ ሲያልፍ የሴቲቱን ፊት ገፅታ ተመለከተና ያሳሰባትን የውሻውን አሳዛኝ ታሪክ ነገራት.
ውሻው ቫጊቶ በአካባቢው በሁሉም ሰው ዘንድ የታወቀ እና ተወዳጅ ውሻ መሆኑን ነገራት። አሁን ከባህር ዳርቻው ብዙም በማይርቅ ቤት ውስጥ ጥሩ እንክብካቤ ከምታደርግለት ሴት ጋር ይኖራል።
ነገር ግን ከአመታት በፊት በባህር ላይ የሞተው ዓሣ አጥማጅ የእሱ አሳዳጊ ነበረ። Vaguito ከአሳዳጊው የማይለይ እና በተጓዘበት ሁሉ ከጎኑ ያጅበው ነበር ።
አንድ ቀን ግን ዓሣ ማጥመጁ አሳ ለማጥመድ ባህሩ ላይ ተንሳፎ ለአደን ጉዞ ካረገ በኋላ ተመልሶ አልመጣም።
ያኔ ነው እንግዲህ ውሻው አሳ አጥማጁ ( አሳዳጊው ) ተመልሶ እስኪመጣ መጠብቁን ተያያዘው
እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ, በየቀኑ ወደዚህ መጥቶ ባሕሩን እየተመለከተ አሳ አጥማጁ ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ ይጠብቃል"
ሰውዬው ለጆሊ በአካባቢው ያለው ሰው ሁሉ የቫጊቶን አሳዛኝ ታሪክ እንደሚያውቅ እና ሁልጊዜም ወደ ውቅያኖሱ መጥቶ ለጥቂት ሰዓታት ከተመለከተ በኋላ ወደ ቤት ይሄዳል ግን በሚቀጥለው ቀን ተመልሶ ይመጣል ሲል ታሪኩን አጫወታት
እሷም የቫጊቶ ወደ ውቅያኑሱ እየተመለከተ በናፍቆት የሚጠብቀውን ሰው ሲመለከት የሚያሳየውን ፎቶው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ካሰራጨች በኋላ፣
እኤል ኮንፊደንሻል እና ላ ቫንጋርዲያን ጨምሮ በተለያዩ የደቡብ አሜሪካ ጋዜጦች የፊት ገፅ ሆኖ መውጣት ጀመረ። የእሱ ልብ የሚነካ ታሪክ አሁን ወደ ምዕራባዊ ሚዲያም ተሰራጭቷል እናም የአለምን ህዝብ ልብ ማቅለጥ ቀጥሏል።

ወደ ስራ ስሄድ
አንድ የስልክ እንጨት ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየሁኝ: ጽሁፉ እንዲህ ይላል
"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር ጠፍቶብኛል: ያገኘ ሰው ካለ እባካችህን አድራሻዬ በሚቀጥለው መንገድ በቀኝ በኩል ስትታጠፉ ያለው አሮጌ ቤት ነው:: አይኔ እንደፈለግኩኝ አያይም: እድሜዬም ገፍቷል: ልጆችም የሉኝም"
ይህንኑ ጽሁፍ ተከትዬ ወደ አሮጌው ቤት ስሄድ አንዲት ሴትዮ ደጃፍ ላይ ተቀምጠዋል: የእግር ኮቴየን ሰምተው "ማነው? ማን ልበል?'' አሉኝ
"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነው: እሱን ልሰጥ ነው የመጣሁት" ብዬ መለስኩላቸው
አሮጊቷ እንባ ቀደማቸው - "ልጄ! እስካሁን ድረስ ከ40 በላይ ሰዎች 50 ብር መንገድ ላይ ወድቆ አገኘን ብለውኝ መጥተዋል"
ቀጠሉ እማማ - "እኔ ይህንን ጽሁፍ አልጻፍኩኝም: ጽሁፍ ለመጻፍም ሆነ ለማንበብም አይኔ እሺ አይለኝም"
50 ብሩን በእጃቸው አስጨበጥኳቸው
ጽሁፉን ከስልክ እንጨቱ ላይ እንድቀደው ቢነግሩኝም አላደረግኩም: የመጣውን ሰው ሁሉ ይህንኑ ነበር የሚሉት
ይህንን ጽሁፍ የጻፈውን ሰው እንዴት እንዳደነቅኩት : እኚህን ሴትዮ ለመርዳት የሄደበት ርቀት በጣም ነው ያደነቅኩት!
ከሴትዮዋ ቤት ስወጣ አንዲት ወጣት ልጅ አስቆመቺኝ "ወንድሜ! እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነበር: የቤቱ አቅጣጫ በየት በኩል እንደሆነ ታውቃለህ እንዴ?" በልቤ እየሳቅኩኝ ቤቱን ጠቆምኳት
#ሰው_መሆኛ_መንገዱ_ብዙ_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኪሊዮፓትራ ተመራማሪዋ ንግሥት
🌼🌼🌼
የፈረኦን ስርወ-መንግሥት ከመሩ ዝነኛ ነገሥታት
መካከል አንዷ ናት ኪሊዮፓትራ። ታሪክ እና አፈ-ታሪክ ኪሊዮፓትራን ለሥልጣኗ ሴትነቷን እና ሥጋዊ አማላይነቷን እንደምትጠቀም አድርጎ ቢስላትም እሷ ግን ከዚህ በላይ ሊነገሩ እና ሊወሱ የሚችሉ ገድላት ባለቤት ናት።
🌼
ኪሊዮፓትራ በዘመኗ ከነበሩ አሰላሳዮች እና አሳቢዎች ተርታ መጠራት የምትችል ንግሥት ነበረች። እሷ በጊዜው ዝነኛ በነበሩት ሄሌኒስቲክ (Hellenistic intellectuals) ምሁራን ነበር በአሌክሳንደሪያ የተማረችው።ጂኦግራፊ፣ ፍልስፍና፣ አስትሮኖሚ፣ ታሪክ፣ ማቲማቲክስ፣አልኬሚ፣ህክምና፣
ዞሎጂ፣ ኢኮኖሚክስ እና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲን ልቅም አድርጋ ተምራለች።
🌼
ሌላው የኪሊዮፓትራ ድንቅ ችሎታ ብዙ ቋንቋዎችን መናገር መቻሏ ነበር። ጥንታዊ የግብጽን ቋንቋ፣የግሪክን ቋንቋ፣ የአይሁዳዊያንን፣ የሶሪያዊያንን እና የኢትዮጵያዊያንን ቋንቋ ጨምሮ ሌሎች ቋንቋዎችንም የመናገር ችሎታ
ነበራት።
🌼
ኪሊዮፓትራ የተለያዩ ጥናቶችን ሰርታ መጻህፍትንም የጻፈች ንግሥት ነበረች።የተለያዩ መጻህፍትን በእጽዋት እና በኮስሚቶሎጂ (ስለ ስነ-ውበት የሚያጠና) ዙሪያ ጥናት በመስራት ጽፋለች። ይሁንና ዝነኛው የአሌክሳንደሪያ ቤተ-መጻህፍት ሲቃጠል የኪሊዮፓትራ ሥራዎችም አብረው የእሳት እራት ሆነዋል።
🌼
ጋለን የተባለ የህክምና ባለሞያ የተወሰኑ የኪሊዮፓትራ የጥናት ውጤቶችን
በማግኘት እንደገና የጻፋቸው ሲሆን በተለይም ለወንዶች የተመለጠ ጸጉራቸውን የሚመልስ ቅባት ኬሚስትሪ ከሷ መጽሀፍ ላይ ማግኘቱ እና ለህክምና እንደሚጠቀምበት ይነገራል።
🌼
የኪሊዮፓትራ ዘመን የጥንታዊት ግብጽ ወርቃማ ዘመን እንደነበር ታሪክ ይነግረናል።

ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ሸገር ሬዲዮ ላይ ከመዓዛ ብሩ ጋር በነበረው የጨዋታ ፕሮግራም
እንዲህ ስትል ጠየቀችው ፦ ዶ/ር ዳዊት ላንተ የተሰጠህ ትልቁ ስጦታ የቱ ነው ?
ዶ/ር ዳዊት፦ ሁሌም ይህን ጥያቄ ስጠየቅ በተደጋጋሚ የምመልሰው መልስ ይህንን ነው።
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፕሬዝዳንት ሆኜ ስሰራ አንድ ምስኪን ገበሬ ከአምቦ አካባቢ ልጃቸው ታሞ ይዘው መተው እንከታተልላቸው ጀመር ። ልጁም ከቀን ወደ ቀን ለውጥና መሻሻል ማሳየት ጀመረ።
አባትም ቢሮዬ መጡ። ዶክተር እንደው እባክህ ከድፍረት እንዳታይብኝ እባክህ ብለው ተጨናነቁ፤ ምንድነው አባቴ? አልኳቸው እሳቸውም ወጣ ብለው ማዳበሪያ ተሸክመው መጡ ።
ማዳበሪያ ውስጥም በቆሎ እሸት ነበረ ።ይሄ ነው የደረሰው ብለው እሱን ሲሰጡኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር።ተርፏቸው ሳይሆን ካላቸው ላይ ነበረ ለኔ ስጦታ ብለው ያመጡልኝ።
እንዲህ ስትል ጠየቀችው ፦ ዶ/ር ዳዊት ላንተ የተሰጠህ ትልቁ ስጦታ የቱ ነው ?
ዶ/ር ዳዊት፦ ሁሌም ይህን ጥያቄ ስጠየቅ በተደጋጋሚ የምመልሰው መልስ ይህንን ነው።
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፕሬዝዳንት ሆኜ ስሰራ አንድ ምስኪን ገበሬ ከአምቦ አካባቢ ልጃቸው ታሞ ይዘው መተው እንከታተልላቸው ጀመር ። ልጁም ከቀን ወደ ቀን ለውጥና መሻሻል ማሳየት ጀመረ።
አባትም ቢሮዬ መጡ። ዶክተር እንደው እባክህ ከድፍረት እንዳታይብኝ እባክህ ብለው ተጨናነቁ፤ ምንድነው አባቴ? አልኳቸው እሳቸውም ወጣ ብለው ማዳበሪያ ተሸክመው መጡ ።
ማዳበሪያ ውስጥም በቆሎ እሸት ነበረ ።ይሄ ነው የደረሰው ብለው እሱን ሲሰጡኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር።ተርፏቸው ሳይሆን ካላቸው ላይ ነበረ ለኔ ስጦታ ብለው ያመጡልኝ።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😟 በሚገርም ሁኔታ የሙዚቃው ደራሲ እራሱ ሳይቀር እራሱን አጥፍቷል ! ! !
ብዙዎች እራሳቸውን እንዲያጠፋ ምክንያት የሆነውን gloomy Sunday የተሰኘውን ታሪክ Google አርጋችሁ ወይም YouTube ላይ ማጣራት ትችላላችሁ
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል
ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦
በWebsite: https://placement.ethernet.edu.et
በTelegram: https://www.tg-me.com/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል። በተጨማሪም ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

የኒል አርምስትሮንግ ፀጉር አስተካካይ የአርምስትሮንግን ፀጉር ያለ እሱ ፈቃድ በ3 ሺህ ዶላር መሸጡን ማወቁ ያስገርማል!
አርምስትሮንግ ይህን ሲያውቅ ወይ ፀጉሬን መልስልኝ ወይ ደግሞ የወሰድካትን ብር ለበጎ አድራጎት ለግሳት! ብሎ ለፍርድ እንደሚያቀርበው ዝቶበት ነበር
ከዛ ግን ፀጉር አስተካካዩ ፀጉሩን መመለስ ስላልቻለ 3,000 ዶላር ለበጎ አድራጎት ድርጅት ሰጥቷል።
@amazing_fact_433