የፍቅር ፊልም ከፈለጉ ይህ ቻናል ለናንተ ነው 👌
JOin በሉ👇
https://www.tg-me.com/+A6s0XkXghbgyMGRk
https://www.tg-me.com/+A6s0XkXghbgyMGRk
JOin በሉ👇
https://www.tg-me.com/+A6s0XkXghbgyMGRk
https://www.tg-me.com/+A6s0XkXghbgyMGRk
Paranormal expertoች እንደሚሉት ከሆነ በአንድ ለሊት በአማካኝ አንድ Ghost(ጣረ ሞት) በተኛንበት መቶ ይጎበኘናል
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
#
መፅሀፉን ማግኘት ከፈለጋችሁ
https://www.tg-me.com/Enmare1988/6602
https://www.tg-me.com/Enmare1988/6602
https://www.tg-me.com/Enmare1988/6602
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መንግሥት ቤት ቢሰጥህ አትደሰትም ነበር?
ጨበራ ኮንታ :- ባለቤቴስ? ስድስቱ ልጆቼስ? ፎቅ እንኳ ባገኝ እነርሱን አልተውም:: እዚያው የገጠሩ ማሳደስ ይሻላል:: እዚህ ቤት ባገኝ እንደገና እዚህ ላገባ? ይህ ደግሞ ቃልኪዳን አለን:: ቤት ሳገኝ እንዴት እክዳታለሁ? ቤተክርስቲያን ገብታ ብታለቅስብኝ እኔም እሞታለሁ:: ቤቱም ቀረ:: እነርሱም ያዝኑብኛል:: እና ቤቱ ምን ጥቅም ይሰጠኛል:: ከባለቤቴና ከልጆቼ የሚነጥለኝን ፎቅ እንኳ አልፈልግም::
ኮንታ እያልክ የምትቀልደው የዚህ አይነት ስብዕና እና አመለካከት ኖሮህ አያቅም፣ ራስን መግዛት በዚህ ልክ ምን አልባት እንዳለም አታቅም፣ ሰባራ ደመወዝህን ከባለቤቱ የሚደብቅ ይህ ሰው ለእርሱ ሰማዩ ነው የማይነካ፣ የማይደረስበት።
What a personality! This is pure humanity!

Forwarded from ET News
"የአበባ አይሽ ወይ እና ሆያ ሆዬ ግጥም መቀየር አለበት''- ዐቢይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለፓርላማ ማብራሪያ ከሰጡባቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ሀገራዊ ትርክት መገንባትን ይመለከታል።
ገዢ ትርክት የመገንባት ሥራው ህገ መንግሥታዊ፣ህብረ ብሄራዊ፣ብልፅግናን የሚከተልና አስታራቂ እንደሆነ ገልጸዋል።
በዚህ ውስጥ ከፋፋይና የማይጠቅሙ ትርክቶችን ማስወገድ አንድ ተግባር እንደሆነ ጠቁመዋል።
ተረትና ምሳሌዎቻችን ሳይቀር በዚህ ሂደት መቀየር አለባቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የሆያ ሆዬንና አበባ አይሽ ወይ ዘፈኖችን ለአብነት ጠቅሰዋል።
ከአበባ አየሽ ወይ ግጥም ውስጥ 'እንጨት ለቅሜና የእንጀራ እናቴ' የሚሉ አረፍተ ነገሮች መቅረት አለባቸው፤ለትውልድ መጥፎ መልዕክት ነው ያላቸው ብለዋል።
ይሄ ግጥም ካልተቀየረ ውስጥ ውስጡን ሄዶ ጥፋት ያመጣል ሲሉም ተናግረዋል።
Share
https://www.tg-me.com/Et_News_Channel

Old Group ካላችሁ አቡሼ አለላችሁ ?👍
2022 - 350ብር
2021 - 400ብር
2020 - 450ብር
2019 - 500ብር
2018 - 550 ብር
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 @Abushe433
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ🫡
2022 - 350ብር
2021 - 400ብር
2020 - 450ብር
2019 - 500ብር
2018 - 550 ብር
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 @Abushe433
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1- ፍርሃትህን
2- የአቅምህን መጠን
3- የየቀን አዋዋልህን
4- የነገ እቅድህን
5- የእውቀትህን ጥልቀት
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Josy Quality Button
የእንግሊዘኛ ረጅም ትርጉም ያለው ቃል pneumonoultramicroscopicsilicovolcanoconiosis ሲሆን፣ ትርጉሙም የኳርትዝ አቧራ በመተንፈስ ምክንያት የሚከሰተውን የሳንባ በሽታ ለመግለጽ የሚያገለግል ቃል ነው። የቃሉ ርዝመት 45 ፊደላት ሲሆን ይህንን ቃል አገጣጥሞ ያነበቡት በጣት ሚቆጠሩ ሰዎች ብቻ ናቸው
❗️ታዲያ እንግሊዝኛን ቀለል ባለ መንገድ መናገርም ሆነ ማንበብ ካስፈለጋችሁ ቻናላችንን በመቀላቀል በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛን አቀላጥፈው ይናገሩ👇

ይህንን ያውቃሉ?
Jenyflsh የተባለው የባህር እንስሳ ልብ የለውም። ደግሞ ልብ እንደሌለው አያቅም ምክንያቱም አእምሮም የለውም
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Jenyflsh የተባለው የባህር እንስሳ ልብ የለውም። ደግሞ ልብ እንደሌለው አያቅም ምክንያቱም አእምሮም የለውም
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ
ዝሆን ካለው ክብደት አኳያ ለስሪያ የሚያመቸው የS ቅርፅ ያለው ብልት ሲኖረው ከ 1 ሜትር በላይ ይረዝማል። ክብደቱ ደግሞ 30 ኪሎ ግራም ይመዝናል።
"እከክን የሰጠ ጥፍር አይነሳም"

በስተቀኝ አራተኛ ረድፍ ላይ የተቀመጠችው ሴት ጋር ያሉት ሁሉም ሴቶች እጃቸውን አጣምረዋል እሷም እንደሌሎቹ እጇን አጣምራለች ታድያ ትከሻዋ ላይ ያረፈው እጅ ከወዴት መጣ???
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+AvFOjepMNCU1ZWZi
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+AvFOjepMNCU1ZWZi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሜሪካ ውስጥ ነው። ብሪጀር ዎከር ይባላል። የ6 ዓመት ልጅ ነበር። አንድ ተናካሽ ውሻ ወደ የ3 ዓመት እህቱ እየተምዘገዘገ ሲሮጥ ያያል። እህቱን በጀርባው ሸሽጎ ከፊት ራሱን አስቀደሞ የጀርመን ዝርያ ካለው አስፈሪ ውሻ ጋር ግብግብ ገጠመ። ውሻው አልማረውም።
ሰውነቱ ላይ 90 ያህል ንክሻና ቡጭሪያ አደረገበት። እህቱን ግን #ጫፏ_ሳይነካ ማዳን ቻለ።
እናም ሚዲያወች ቀርበው ጠየቁት... "ከሁለት አንዳችን መሞት ካለብን፥ መሞት ያለብኝ እኔ ነኝ ምክንያቱም እኔ ላጣት የማልፈልጋት አህቴ ናትና" ሲል መለሰ።
.
ለዚህ ጀብዱ እና አባባሉ #የአለም_የቦክስ_ምክርቤት (WBC) የሰኔ 17 (june 27)... የእለቱ የአለም የከባድ ሚዛን ሻምፒዬን እንዲባል አድርጎታል።
ይህም በየዓመቱ የሚታሰብ ነው።

ታሪኩ የተፈፀመው ከ5000 አመት በፊት ነበር። ቻይና ውስጥ ነው። ሰውዬው ጠላቱን ለመግደል እያሳደደው በቀስት ወጋው። ተሳዳጁ ለረዥም አመታት የሚያሰቃየው ከባድ ራስ ምታት ነበረበት። ብዙ ሐኪሞችን ቢያዳርስም ፈውስ አልተገኘለትም ነበር። ይህ ቀስት እግሩን ሲወጋው ራስ ምታቱ ጠፋ። ለሞቱ የተደገሰለት ለመዳኑ ሆነ።
ሰውየው ዋናው ሐኪሙ ጋር ሄደና እንዲህ አለው፦
"አንተ ለአመታት ስታክመኝ ኖረህ ልታድነኝ አልቻልክም። ጠላቴ ግን በአንድ ምት ፈወሰኝ። ከባድ ራስ ምታቴ ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል"
ሐኪሙ ተደነቀ። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ብሎ ማሰብ ጀመረ። አኩፓንክቸር የተወለደው እንዲህ ነው። አኩፓንክቸር ባህላዊ የቻይና የህክምና ዘዴ ነው። እያንዳንዳቸው በሰውነታችን ውስጥ ያሉ አካላት በቆዳችን ስር የተሰራጩ የነርቭ ጫፍ አላቸው። በአኩፓንክቸር በሚገባ የሰለጠነ ባለሙያ እነዚህን ልዩ የመርፌ ጫፎች(needle points) በሚገባ ያውቃቸዋል። አኩፓንክቸር በ5000 አመታት ውስጥ በሚገባ ደርጅቷል። አሁን ሳይንሳዊ ድጋፍም አለው። ለተለያዩ ህመሞች እንደ አማራጭ ሕክምና ይሰጣል።
§§§
እዚሁ እኛ ሃገር ደግሞ የተከሰተ ነገር አለ። "ማስታወሻ" ላይ ጋሽ ስብሐት ለዘነበ ሲያጫውተው ነው ያነበብኩት።
ሰውዬው የሚያሰቃይ የሪህ ሕመም አለባቸው። ብዙ ሐኪሞችን ቢያዳርሱም አልተፈወሱም። በአንድ የተረገመ ይሁን የተቀደሰ በማይታወቅ ቀን እባብ ነደፋቸው። ያ ለብዙ አመታት ሲያሰቃያቸው የነበረው የሪህ በሽታቸው ሙሉ ለሙሉ ጠፋ፤ ተፈወሱ። መድሐኒት ቤቶች (pharmacies) ማስታወቂያ ምልክታቸው ላይ የእባብ መርዝ ሲቀዳ የሚታየው ያለ ምክንያት አይደለም። መርዝ መድሐኒት ነው መድሐኒትም መርዝ ነው። ምጣኔው እና አወሳሰዱ እንጂ።
"ይህ ለሕክምና ተማራማሪዎች ትልቅ አጋጣሚ ነው" ይላል ስብሐት ታሪኩን ሲያጠቃልል።
§§§
ጥንታዊው ቻይናዊ እግሩን የመታው ቀስት ራስምታቱን ሲፈውሰው አጋጣሚ አልነበረም። ባለ ሪሁ አዛውንት በእባብ ሲነደፉ እና ሲፈወሱ አጋጣሚ አልነበረም። "There are no accidents" ይላሉ ማስተር ኡግዌ።
በዙሪያችን ብዙ ነገሮች ይካሄዳሉ፤ ይከሰታሉ። ሳይንሳዊ አእምሮ ያለው ሰው ይጠይቃል። ለምን? እንዴት?
"Observe!" ይላል ሼርሎክ ሆልምስ። ታላላቅ ሳይንቲስቶችን ከተራው ሰው የሚለያቸው ይኼው ነው―OBSERVATION!!