Telegram Web Link
አንድ ሀገረ Mexico ውስጥ የሚገኝ ሚስጥራዊ ደሴት አለ
እዚ ደሴት ውስጥ በመቶ የሚቆጠሩአሻንጉሊቶች በየዛፉ ላይ የተንጠለጠሉ ሲሆን

ይህን ደሴት የጎበኙ ቱሪስቶች አሻንጉሊቶቹ እርስበእርስ ሲያወሩ አየን ሲሉ በተደጋጋሚ ተሰምተዋል

ምሽትን በእዛ ደሴት ለማሳለፍ የሚደፍር የለም አለማችን ላይ ካሉ አስፈሪ ደሴቶችም አንዱ ነው


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የ42 አመቱ መምህር ዶ/ር አብዱልማሊክ በኬራላ ግዛት ወደምትገኘው በመምህራን እጦት ወደ ምትሰቃየው ትንሽ ትምህርት ቤት የሚሄደው በየቀኑ እስከአንገቱ ድረስ በሚያሰምጥ ጭቃማ ወንዝ ውስጥ በመዋኘት እያቋረጠ ነው!

በውጤቱም ለአንድም ቀን ቀርቶም ሆነ አርፍዶ አያውቅም!

እስኪ አንዴ ለ ዶ/ር አብዱልማሊክ በኬራላ
👍👍

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ግለሰብ Joe  Metheney ይባላል

በ Baltimore  ይኖር ነበር፤ግለሰቡ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቁ ሰዎችን የገደለ ሲሆን

አስክሬናቸዉንም በመፍጨት የተለያየ ሀገር በርገር እየሰራ ሽጧል።
ዝክረ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ | የታሪክ ገጽ
Zine El Abidine Ben Ali የዓመፅ ጎርፍ የጠረጋቸው ፕሬዝዳንት - መቆያ

ስለ ቤን አሊ ካልሰማችሁ ስሙ ምርጥ ፕሮግራም ቆየት ያለም ቢሆን😘
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም....

አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films

እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433

እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh

ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic

ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh

ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX

ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls

Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd

4-3-3 Films የነፃ ፊልሞች መገኛ 🔥
እነዚህ በ UAE የሚገኙ ጭልፊቶች ፡ ዝም ብሎ ጭልፊት አይደሉም ። ፓስፖርት አላቸው ፡

በኋላኛው ላባቸው በኩል የመገናኛ አንቴና ተገጥሞላቸዋል ። ከተወለዱ ጀምሮ በየጊዜው ሪከርድ የሚደረግ medical history አላቸው ። በካሊፎርኒያ ከሚገኝ ፡ አንድ የማይክሮ ቺፕ አምራች ኩባንያ የተገዛ የማንነት መለያ ( AVID microchip system ) በሰውነታቸው ውስጥ ተቀብሮባቸዋል ።

✅️ በአጋጣሚ ከሌላ ሰው እጅ ቢገቡ እንኳን ፡ ከጭልፊቱ ባለቤት በቀር ማንም ይዟቸው ከሃገር እንዳይወጣ ቁጥጥር ይደረጋል ።
..............................

በዱባዩ አሚር ሼክ ሃምዳን ቢን ራሽድ አል መክቱም ልዩ ትእዛዝ የተገነባ ልዩ ሆስፒታልም አላቸው ። በካታርና አቡዳቢም ተመሳሳይ ደረጃቸውን የጠበቁ የጭልፊቶች መታከሚያ ሆስፒታሎች የተገነቡ ሲሆን ፡ በተለይ በዱባይ ፋልከን ሆስፒታል ፡ በውስጡ አለም የደረሰበት ዘመናዊ የህክምና ቴክኖሎጂና ፡ ከፍተኛ የሚባል ደሞዝ የሚከፈላቸው የጀርመን የህክምና ዶክተሮችና ጠቢባን የሚመራ ነው ። እናም በዚህ ሆስፒታል በተለያየ ምክንያት ህመም ላጋጠማቸው ጭልፊቶች ፡

✅️በዘመናዊ መሳሪያዎች እስከ ቀዶ ጥገና የሚደርስ የህክምና አገልግሎትና ፡ የጤና እንክብካቤ ይደረግላቸዋል ። እዚህ ላይ ግልፅ ለማድረግ ያህል ጭልፊት ከንስር የሚያንስ የአሞራ ዝርያ ነው ።
...........................

ወደ ካታር ስንመጣ በካታር መዲና ዶሀ ውስጥ አንድ ግዙፍ ሱቅ አለ ፡ በዚህ ግዙፍ ሱቅ ውስጥ ከተለያዩ የአለም ሀገራት የተገኙ ፡ የተለያየ ዝርያ ያላቸው ፋልከኖች ይሸጣሉ ፡ በተጨማሪም ፡ የፋልከን ምግብ ፡...ፋልከኖችን በእጅ ላይ ለመያዝ የሚሆን ጓንት ( ይህ ጓንት በጭልፊቶቹ ጥፍር ከመቧጨር የሚከላከል ነው ). ....የጭልፊቶች ፡ የአይን መሸፈኛ ጭምብልና ተያያዥ የሆኑ ቁሶች ይሸጡበታል ።

በርግጥ እነዚህን ሱቆች የሚደፍሩት ሃብታም ሰወች ቢሆኑም ፡ ሁሉም ኳታራውያን በሚባል መልኩ ለጭልፊት ያላቸው አመለካከት ከፍተኛ ነው ።

እናም በዚህ ፋልከን የክብር መገለጫ በሆነባት አረባዊት ሀገር ግዙፉን የአለም ዋንጫ ከማዘጋጀቷም በፊት ቢሆን ፡ የአለም ዋንጫን ያህል ትኩረት ባይስብም ፡ እስከ አንድ ሚሊየን ቱሪስቶች ከመላው አለም እየመጡ የሚከታተሉት ፡ አንድ አመታዊ የጭልፊቶችና የአደን ውድድር አላት ።

ይህ ውድድር ምንም እንኳን የሚካሄደው ፡ በቢሊየነር ሀብታሞች እና በአረቡ አለም ንጉሳውያን ቤተሰቦች መሀከል ቢሆንም ፡ ቀላል የማይባል ተመልካች ያለው ስፖርት ውድድር ነው ። ። ስለሆነም በየሀገሩ በሚካሄደው ፌስቲቫል ላይ አሸንፎ ትልቅ ስም እና ክብር ለማግኘት ብዙ ዝግጅት ያደርጋሉ ።

✅️እና በዚህ አመታዊ የካታር ውድድር አሸናፊ የሆኑ ልኡላንና የዘይት ነጋዴ ሚሊየነሮች በውድድሩ ሲያሸንፉ ትልቅ ክብር ይሰጣቸዋል ። ከነዚህ መሀከል ደግሞ አንደኛው የዱባዩ ልኡል ናቸው

አብዛኛዎቹ የአረብ ንጉሳውያን ቤተሰቦች ፡ ለፋልከን ያላቸው ፍቅር የተለየ ቢሆንም ፡ የዱባዩ ልኡል ሼህ ሀምዳን ቢን መሀመድ ደግሞ ከሁሉም ይበልጣል ። ወጣቱ የዱባይ ልኡል የእረፍት ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት ከፋልከኖች ጋር ነው ። በዱባይ ተደርጎ በነበረው የዚህ አመት የጭልፊት አደን ውድድርም አሸንፈዋል ።

በአረብ ባለሀብቶችና በንጉሳውያን ቤተሰቦች ይህ ጉዳይ እንደሆቢ የያዙት ሺህ አመታትን ያስቆጠረ ልማድ ነው ። ጭልፊት በአረብ ህዝቦች ዘንድ ዝም ብሎ የወፍ ዝርያ አይደለም ። ከሺህ አመታት ጀምሮ እስካሁን ድረስም ፡ ጭልፊት ለአረባውያን የጥንካሬ ፡ የክብር ፡ የውበት ፡ የታማኝነት ፡ የአንድነትና የመተማመን ተምሳሌት ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/11/16 11:09:17
Back to Top
HTML Embed Code: