ብታምኑም ባታምኑም ይህች የ92 አመት ቻይናዊት አዛውንት ከ60 አመት በላይ በሆዳቸው ይዘው የቆዩት የሞተ ፅንስ እኤአ 2009 ላይ ተወግዶላቸዋል
ክስተቱ stone pregnancy ይባላል
| @Amazing_fact_433
ክስተቱ stone pregnancy ይባላል
| @Amazing_fact_433
በዚህ ፕሮግራም ላይ በመቶ የሚቆጠሩ የቁንጅና ተወዳዳሪዎች ከየሀገሩ ተወክለው በመምጣት በየዙሩ እያለፉና እየወደቁ ፡ በመጨረሻው እለት ሶስት ተወዳዳሪዎች ብቻ ለፍጻሜው አለፉ ።
እነዚህ ተወዳዳሪዎች ናይጄሪያን ወክላ የተሳተፈችው Nyekachi Douglas
የጃማይካዋ ተወዳዳሪ Toni-Ann Singh እና የብራዚሏ Elis Coelho ነበሩ ።
እና ከነዚህ ከሶስቱ መሀል ፡ በዳኞች የተመረጠችው አንዲት ሴት ፡ ሚስ ወርልድ ተብላ ዘውድ ይጫንላታል ።
.....
ከደቂቃዎች በኋላ የመድረኩ አስተዋዋቂ ፡ የአሸናፊዋ ስም እንደደረሰው ገልጾ ፡ የዚህ አመት የሚስ ወርልድ የቁንጅና አሸናፊ ሚስ ጃማይካ ሆናለች ብሎ ሲናገር አዳራሹ ቆሞ ለአሸናፊዋ ደስታውን መግለፅ ጀመረ ።
ከሁሉም ግን በዚህ የተደሰተችው ሚስ ናይጄሪያ Nyekachi Douglas ነበረች ።
ሚስ ናይጄሪያ ፡ እሷ በውድድሩ ባታሸንፍም ፡ በጥቂት ቀናት ጥሩ ጓደኛሞች ሆነው ነበርና ፡ ጓደኛዋ በማሸነፏ ደስ አላት ።
በብዙ የቁንጅና ውድድሮች ላይ እንደሚታየው ፡ አንደኛዋ ስታሸንፍ ሌላዋ ቅር አላላትም ፡ እንደውም መድረኩ ላይ በጩኸትና በዳንስ ፡ ደስታዋን እያሳየች የቁንጅና አክሊሉን ለአሸናፊዋ ጫነችላት ።
በዛ የነበረ ሁሉ ተገረመ ። ሚስ ናይጄሪያ ባታሸንፍም የብዙ ሰወችን ትኩረት ሳበች ።
ለውድድሩ ሽፋን የሰጡ ትላልቅ ሚዲያዎች በሰው ደስታ የምትደሰት ቅን ሴት ፡ ሲሉ አድናቆታቸውን ገለፁላት ።
በዚህም ባገኘችው ትልቅ ትኩረት ፡ አለም አቀፍ የፋሽን ካምፓኒዎች አብረዋት ለመስራት አስፈረሟት ።
አሁን ላይ Nyekachi Douglas ኑሮዋን በኒውዮርክ አድርጋ የፋሽን ኢንደስትሪው ውስጥ በስፋት የምትሳተፍ ሴት ሆናለች ።
.........
የሰው ደስታ የሚያስደስተውን ያህል ቅን ሰው የለም ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በአማርኛ የተዘጋጀ
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች በኣማርኛ
https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቻይና ቱሪስት ለመሳብ ፓሪስን የምትመስል ከተማ ለመገንባት ሞክራ የነበረ ሲሆን አሁን ግን ጭራሽ ነዋሪውም ወቶ ጭር ያለ ቦታ ሆኗል
| @Amazing_fact_433
| @Amazing_fact_433
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
Photo
...........
ይህ ታዋቂ ዲዛይነር የተዋቡ ልብሶችን እንዲሰራላቸው ፡ የአለማችን እጅግ ታዋቂ የሆኑት እነ ሌዲ ጋጋ ፡ ፕሪያንካ ቾፕራ እና ታዋቂ የአለማችን ሴቶች በየጊዜው እሱ ጋር ይመጣሉ ።
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ግን የመጣበት እንግዳ እጅግ ከባድ ሚዛን የሆነ ሰው ነው ።
ይህች ሴት የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ምክትል ፕሬዝደንትና ፡ የዱባዩ ገዥ የሆኑት የሼህ መሀመድ ቢን ረሽድ አል - መክቱም ልጅ የሆነችው ሼካ ማሃራ ቢንት መሀመድ ቢን ረሽድ አል-መክቱም ነበረች ።
........
የዱባዩ ገዥ ከልጆቻቸው ሁሉ ፡ የተለየ ነጻነት እየሰጡ የሚያቀብጧት ለምንድነው እስኪባል ድረስ ፡ በተለየና እጅግ ቅንጦት ባለው መልኩ ያደገችው ፡ በዱባይና በአሜሪካን ዩኒቨርስቲዎች የተማረችውና ፡ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በሰፊው የምትሳተፈው ፡
......
የግሪክ ተች ያለው በሺህ የሚቆጠሩ Swarovski crystals ( አልማዝ መሰል አንፀባራቂ ፈርጦች ) ያሉበት ፡ ሶስት ሜትር ርዝመት ያለውና ፡ በጂኦሜትሪክ ጥልፎች ያጌጠ ቬሎ እንዲሰራላት እንደምትፈልግ ነገረችው ። ( በነገራችን ላይ ፡ ማሀራ በእናቷ ግሪካዊ ናት )
ሼካ ማሀራ ቀጥላም ፡ ግን የምሰጥህ ዘጠኝ ቀናት ብቻ ነው አለችው ። እዝራ ይህን ሲሰማ ስጋት ገባው ፡ ቀኑን አራዝሚልኝ ማለት የማይታሰብ ነው ። በቃ እሷ እጅግ ውስብስብ እና እጅግ የሚያምር ቬሎ በዘጠኝ ቀን እንዲደርስ ፈልጋለች ። የደንበኛ ፡ ከደንበኛም የዱባዩ ገዥ ልጅ ትእዛዝ ነው ። እና እሽ አላትና ፡ ስራው ተጀመረ ።
......
እናም ይህን ቀሚስ በዚህ አጭር ቀናት ያደረስነው ፡ ሀምሳ ሰወች ሆነን ሰርተን ነው ብሏል ። ( ይህን ቬሎ ለመስራት ሀምሳ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል )
.......
ሌላው መነጋገሪያ በሆነው በዚህ የሼካ መሀራ እና የሼክ ማና ሰርግ ላይ አስገራሚ የነበረው የሰርጉ ኬክ ነው ። በዚህ በ Dubai World Trade center ውስጥ በሚገኘው አል-ዛቢል አዳራሽ በተከናወነውና ፡ ታዋቂ ባለሀብቶች ንጉሳውያን ቤተሰቦችና ፡ ጥሪ የተደረገላቸው ጥቂት ሰወች በተገኙበት የተካሄደው በዚህ ሰርግ ላይ ፡ የነበረው ረዥም እና በእውቅ የኬክ ባለሙያዎች የተሰራው ኬክ ከቬሎውና ፡ ከአዳራሹ ዲኮሬሽን ጋር ማች የሚያደርግና ፡ ትናንሽ አበቦች ባለው ሀረግ የተጌጠ ፡ ነበር ።
እናም ፡ የሰርጉን ስነስርአት የሚያስተዋውቀው ሰው ፡ አሁን የኬክ መቁረስ ስነስርአት እንደሚከናወን ገለፀ ፡ ሙሽሮቹ ተነሱና ኬኩን ለመቁረስ ወደ መድረኩ አመሩ ፡
ግን በመድረኩ ላይ የሚታይ ምንም ኬክ አይታይም ነበር ፡ ወዲያው ግን ሙሽሮቹ መድረኩን መርገጥ ሲጀምሩ ፡ በጥቂት ሜትሮች ርቀት ከመድረኩ ጣራ ስር. .. የሆነ ነገር ቀስ እያለ መውረድ ጀመረ ።
ይሄ ከትልቁ አዳራሽ ጣራ ስር በዝግታ እየወረደ ያለው ነገር ትልቁ የሰርግ ኬክ ነበር ። እና የሙሽሮቹን እርምጃ ባገናዘበ መልኩ ፡ እየወረደ ልክ ኬኩ የሚቆረስበት ቦታ ሲደርሱ ኬኩም ከላይ ወረደ ።
.........
ከዛም አንድ አስተናጋጅ ፡ ከነጭ ወርቅ የተሰራ እጀታ ያለው ፡ ረዥም ሰይፍ ለሙሽሮቹ ሰጣቸው ። እና እንግዳ በሆነ መልኩ ፡ ሙሽሮቹ ሰይፉን በጋራ ይዘው ትልቁን ኬክ ቆረሱት ።
........
በአረቦች ዘንድ ሰይፍ ፡ የስልጣን ፡ የወታደራዊ ሀይል ፡ የክብር እና የሀይማኖት መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል ፡ እና
ሀገር ሲሰለጥን ትንሽ ጉልበት አለኝ ብለህ ፡ ሰይፍህን ዜጎች ላይ አትሰነዝርም ፡ ሼካ መሀራና ሼክ ማና እንዳደረጉት ፡ ጣፋጭ ኬክ ትቆርስበታለህ ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Anyone who wants to sell old group (Member doesn't matter)
2019 - አልገዛም
2020 - 400 Birr
2021 - 350 Birr
2022 - 150 Birr
Telebirr/Bank🤑
Note: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።
💬 DM - @APX_Seller
2019 - አልገዛም
2020 - 400 Birr
2021 - 350 Birr
2022 - 150 Birr
Telebirr/Bank
Note: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
.1. ጉንዳኖች ሳንባ የላቸውም.
2. ጉንዳኖች ጆሮ የላቸውም.
3. ጉንዳኖች ገበሬዎች ናቸው.
4. ጉንዳኖች ሁለት ሆድ አላቸው.
5. ጉንዳኖች መዋኘት ይችላሉ.
6. ጉንዳኖች የባሪያ ባለቤቶች ናቸው።
7 በአለም ዙሪያ ከ12,000 በላይ የጉንዳን ዝርያዎች አሉ።
8 ጉንዳን የሰውነቱን ክብደት 20 እጥፍ ማንሳት ይችላል።
9አንዳንድ ንግሥት ጉንዳኖች ለብዙ አመታት ሊኖሩ ይችላሉ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዘሮች ሊወልዱ ይችላሉ.
10. ጉንዳኖች ሲጣሉ አብዛኛውን ጊዜ እስከ ሞት ድረስ ይዋጋሉ።
11 የቅኝ ግዛት ንግስት ስትሞት ቅኝ ግዛቱ ለጥቂት ወራት ብቻ ሊቆይ ይችላል.
12. ጉንዳኖች ያለ ኦክስጅን ለሁለት ሰዓታት ሊኖሩ ይችላሉ.
13ጉንዳኖች ደም የላቸውም
2. ጉንዳኖች ጆሮ የላቸውም.
3. ጉንዳኖች ገበሬዎች ናቸው.
4. ጉንዳኖች ሁለት ሆድ አላቸው.
5. ጉንዳኖች መዋኘት ይችላሉ.
6. ጉንዳኖች የባሪያ ባለቤቶች ናቸው።
7 በአለም ዙሪያ ከ12,000 በላይ የጉንዳን ዝርያዎች አሉ።
8 ጉንዳን የሰውነቱን ክብደት 20 እጥፍ ማንሳት ይችላል።
9አንዳንድ ንግሥት ጉንዳኖች ለብዙ አመታት ሊኖሩ ይችላሉ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዘሮች ሊወልዱ ይችላሉ.
10. ጉንዳኖች ሲጣሉ አብዛኛውን ጊዜ እስከ ሞት ድረስ ይዋጋሉ።
11 የቅኝ ግዛት ንግስት ስትሞት ቅኝ ግዛቱ ለጥቂት ወራት ብቻ ሊቆይ ይችላል.
12. ጉንዳኖች ያለ ኦክስጅን ለሁለት ሰዓታት ሊኖሩ ይችላሉ.
13ጉንዳኖች ደም የላቸውም
የHungary ንግስት የነበረችው Elizabeth Báthory
ይቺ እንስት ብዙ ሰው ከማስገደሏ ሌላ ውበቷ እንዳይቀንስና እንዳታረጅ በማሰብ በየጊዜው ቆንጆ ድንግልል ሴቶች ታርደው በደማቸው ትታጠብ ነበር
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
ቴሌግራም ላይ ታፕ አድርጋቹ ስትሰሩት የነበረው ኖትኮይን ዋጋው ዛሬ ይፋ እንደሚደረግ ገልጿል። ዝርዝር መረጃውን የ 4-3-3 Crypto ቻናል በመቀላቀል ይመልከቱ 👇👇
https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
https://www.tg-me.com/+7kjTJpKolnVjMDU0
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ይህም ውሻ ከቤት ብዙ ኪሎ ሜትሮች ርቆ ሲጠፋ ባለቤቶቹን እና ቤቱን እንዲያገኝ ያስችለዋል።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM