Telegram Web Link
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (ቴዎድሮስ)
ዛሬ ይቺን ምድር ከፈጣሪ በታች የቀላቀለችን ፤ አለም ፊቷን ብታዞርብን እሷ ግን በደስታ ምትቀበለን ፤ ለኛ ሁሉ ነገራችን የሆነች ፤ ከአይኗ ብሌን በላይ ምትሳሳልን እናታችን ቀኗ ነው በእርግጥም ሁሉም ቀን እናታችንን ማክበር አለብን ነገርግን ዛሬ ልዩ ቀኗ ነው።

እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ፤ የእናቶቻችሁን ደስታ ያሳያችሁ ፤ መልካም ቀን! 👨‍👩‍👧‍👦

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HAPPY MOTHER DAY !ዛሬ የእናቶች ቀን ነው ።

በአጭሩ ለእናቶ ያለውን ቃል ግለፁልን?

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የጃፓን እናቶች በ1960ዎቹ 📸

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
በዚህ መርሐግብር መሰረት ተዘጋጁ
2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡

መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና:—

ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች

ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ፈረንሳይ 🇫🇷 አንድም የወርቅ ማዕድን የላትም ነገር ግን በ ዓለም አራተኛዋ ከፍተኛ የወርቅ መጠን ያላት አገር ናት 2,436 ቶን የወርቅ ክምችት አላት አስቡት በፈረንሳይ አንድም የወርቅ ማዕድን ማውጫ የለም

አሁንም ድረስ ከፈረንሳይ ቅኝ አዙር ተገዢነት ያልተላቀቀችው ማሊ 🇲🇱 860 የወርቅ ማዕድን ማውጫዎች አሏት ከእነዚህ የማዕድን ማውጫዎች በየዓመቱ 50 ቶን ወርቅ ይመረታል/ይወጣል:: ሆኖም ማሊ በባንኮቿ ምንም አይነት የወርቅ ክምችት የለም።

ከእያንዳንዱ የአፍሪካ ደሃ አገራት በስተጀርባ የበለፀጉ የአውሮፓ አገራት አሉ !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን አስገራሚ እውነት ያውቃሉ።

እንግሊዝ በዋነኛነት ከአፍሪካ ወስዳ በግዙፍ መጋዘን ያጠራቀመችው 4,600 ቶን የወርቅ ሃብት ያላት ሲሆን ፡ የዚህ የወርቅ ክምችት ዋና የበላይ ጠባቂ ንግስት ኤልሳቤት ነበሩ ።

እናም በዚህ ወርቅ ላይ ያለከልካይ የፈለጉትን የማድረግ ብቸኛ መብት ያላቸው ንግስት ኤልሳቤጥ. ... የወርቅ ክምር ማየት ሲያምራቸው. በዚህ ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው ፡ በየጊዜው እየሄዱ ያዩታል ፡ በእጃቸው ይዳስሱታል ። ..በዚህ ከድሃይቱ አፍሪካ በተወሰደው የወርቅ ሃብት መሃል ወዲያ ወዲህ ሲሉ ይቆዩናም. .... ወደ ባኪንግሃማቸው ( ቤተመንግስት ) ይመለሳሉ ።

የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር ፡ እልፍ ሃብት ቢያከማች ፡ መጋዘን ሙሉ የወርቅ ሃብት ቢኖረው፡ ወደማይቀረው ሞት ሲሄድ ግን አንድም ነገር ሳይዝ መሆኑ ይገርማል
በነገራችን ላይ ይህ በዚህ መጋዘን ውስጥ ብቻ ያለው ፡ የወርቅ ክምችት ወደገንዘብ ይለወጥ ቢባል ከ 325 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያወጣል


@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፑቲን - መቆያ በእሸቴ አሰፋ

@Amazing_fact_433
ስለ Notcoin Bitcoin Crypto መረጃ ከፈለጉ 4-3-3 Crypto ቻናልን ተቀላቀሉ።

JOin 👉 @EthioCrypto_433
ብታምኑም ባታምኑም ይህች የ92 አመት ቻይናዊት አዛውንት ከ60 አመት በላይ በሆዳቸው ይዘው የቆዩት የሞተ ፅንስ እኤአ 2009 ላይ ተወግዶላቸዋል

ክስተቱ stone pregnancy ይባላል

| @Amazing_fact_433
በቅርብ አመታት ተካሂዶ በነበረው የሚስ ወርልድ ዝግጅት ላይ የሆነ ነገር ነው ።

በዚህ ፕሮግራም ላይ በመቶ የሚቆጠሩ የቁንጅና ተወዳዳሪዎች ከየሀገሩ ተወክለው በመምጣት በየዙሩ እያለፉና እየወደቁ ፡ በመጨረሻው እለት ሶስት ተወዳዳሪዎች ብቻ ለፍጻሜው አለፉ ።
እነዚህ ተወዳዳሪዎች ናይጄሪያን ወክላ የተሳተፈችው Nyekachi Douglas
የጃማይካዋ ተወዳዳሪ Toni-Ann Singh እና የብራዚሏ Elis Coelho ነበሩ ።

እና ከነዚህ ከሶስቱ መሀል ፡ በዳኞች የተመረጠችው አንዲት ሴት ፡ ሚስ ወርልድ ተብላ ዘውድ ይጫንላታል ።
.....
ከደቂቃዎች በኋላ የመድረኩ አስተዋዋቂ ፡ የአሸናፊዋ ስም እንደደረሰው ገልጾ ፡ የዚህ አመት የሚስ ወርልድ የቁንጅና አሸናፊ ሚስ ጃማይካ ሆናለች ብሎ ሲናገር አዳራሹ ቆሞ ለአሸናፊዋ ደስታውን መግለፅ ጀመረ ።

ከሁሉም ግን በዚህ የተደሰተችው ሚስ ናይጄሪያ Nyekachi Douglas ነበረች ።

ሚስ ናይጄሪያ ፡ እሷ በውድድሩ ባታሸንፍም ፡ በጥቂት ቀናት ጥሩ ጓደኛሞች ሆነው ነበርና ፡ ጓደኛዋ በማሸነፏ ደስ አላት ።

በብዙ የቁንጅና ውድድሮች ላይ እንደሚታየው ፡ አንደኛዋ ስታሸንፍ ሌላዋ ቅር አላላትም ፡ እንደውም መድረኩ ላይ በጩኸትና በዳንስ ፡ ደስታዋን እያሳየች የቁንጅና አክሊሉን ለአሸናፊዋ ጫነችላት ።

በዛ የነበረ ሁሉ ተገረመ ። ሚስ ናይጄሪያ ባታሸንፍም የብዙ ሰወችን ትኩረት ሳበች ።

ለውድድሩ ሽፋን የሰጡ ትላልቅ ሚዲያዎች በሰው ደስታ የምትደሰት ቅን ሴት ፡ ሲሉ አድናቆታቸውን ገለፁላት ።
በዚህም ባገኘችው ትልቅ ትኩረት ፡ አለም አቀፍ የፋሽን ካምፓኒዎች አብረዋት ለመስራት አስፈረሟት ።

አሁን ላይ Nyekachi Douglas ኑሮዋን በኒውዮርክ አድርጋ የፋሽን ኢንደስትሪው ውስጥ በስፋት የምትሳተፍ ሴት ሆናለች ።
.........
የሰው ደስታ የሚያስደስተውን ያህል ቅን ሰው የለም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💻የኮምፒውተር ትምህርት 💻

በአማርኛ የተዘጋጀ 

Basic Computer Skill For
Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ

አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ።

✔️በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ።

https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2330
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቻይና ቱሪስት ለመሳብ ፓሪስን የምትመስል ከተማ ለመገንባት ሞክራ የነበረ ሲሆን አሁን ግን ጭራሽ ነዋሪውም ወቶ ጭር ያለ ቦታ ሆኗል

| @Amazing_fact_433
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
Photo
🔵ከጣራው ላይ የወረደውን ፡ የሰርጋቸውን ኬክ በሰይፍ ቆረሱት ።
...........

በዜግነት ፊሊፒናዊ የሆነው ፡ ታዋቂው ፋሽን ዲዛይነር Ezra couture በዚህ ወቅት ስማቸውን ከገነነ ታዋቂ የፋሽን ዲዛይነሮች መሀከል አንዱ ነው ።

ይህ ታዋቂ ዲዛይነር የተዋቡ ልብሶችን እንዲሰራላቸው ፡ የአለማችን እጅግ ታዋቂ የሆኑት እነ ሌዲ ጋጋ ፡ ፕሪያንካ ቾፕራ እና ታዋቂ የአለማችን ሴቶች በየጊዜው እሱ ጋር ይመጣሉ ።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ግን የመጣበት እንግዳ እጅግ ከባድ ሚዛን የሆነ ሰው ነው ።
ይህች ሴት የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ምክትል ፕሬዝደንትና ፡ የዱባዩ ገዥ የሆኑት የሼህ መሀመድ ቢን ረሽድ አል - መክቱም ልጅ የሆነችው ሼካ ማሃራ ቢንት መሀመድ ቢን ረሽድ አል-መክቱም ነበረች ።
........
የዱባዩ ገዥ ከልጆቻቸው ሁሉ ፡ የተለየ ነጻነት እየሰጡ የሚያቀብጧት ለምንድነው እስኪባል ድረስ ፡ በተለየና እጅግ ቅንጦት ባለው መልኩ ያደገችው ፡ በዱባይና በአሜሪካን ዩኒቨርስቲዎች የተማረችውና ፡ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በሰፊው የምትሳተፈው ፡

የ29 አመቷ ሼካ ማሀራ ፡ እዚህ ዱባይ የሚኖር ፊሊፒናዊ ዲዛይነር ጋር የመጣችው የሰርግ ቀሚስ ( ቬሎ ) ፈልጋ ነው ።
......
የግሪክ ተች ያለው በሺህ የሚቆጠሩ Swarovski crystals ( አልማዝ መሰል አንፀባራቂ ፈርጦች ) ያሉበት ፡ ሶስት ሜትር ርዝመት ያለውና ፡ በጂኦሜትሪክ ጥልፎች ያጌጠ ቬሎ እንዲሰራላት እንደምትፈልግ ነገረችው ። ( በነገራችን ላይ ፡ ማሀራ በእናቷ ግሪካዊ ናት )

ዲዛይነሩ እዝራ ፡ የማሀራን ትእዛዝ ከሰማ በኋላ ችግር የለም ፡ እንደምትፈልጊው አድርጌ አሪፍ ነገር እሰራልሻለሁ አላት

ሼካ ማሀራ ቀጥላም ፡ ግን የምሰጥህ ዘጠኝ ቀናት ብቻ ነው አለችው ። እዝራ ይህን ሲሰማ ስጋት ገባው ፡ ቀኑን አራዝሚልኝ ማለት የማይታሰብ ነው ። በቃ እሷ እጅግ ውስብስብ እና እጅግ የሚያምር ቬሎ በዘጠኝ ቀን እንዲደርስ ፈልጋለች ። የደንበኛ ፡ ከደንበኛም የዱባዩ ገዥ ልጅ ትእዛዝ ነው ። እና እሽ አላትና ፡ ስራው ተጀመረ ።
......
✅️የሰርጉ ቬሎ ካለቀ በኋላ ዲዛይነሩ እዝራ እንደተናገረው ፡ ይህን አይነት ትልቅ የስራ ትእዛዝ እንደተቀበልኩ ፡ በእጄ ላይ የነበሩትን ሌሎች ስራዎችን መስራት ማቆምና ፡ ይህን ስራ ብቻ እንዲያግዙኝ ተጨማሪ ጊዜያዊ ባለሙያዎችን መቅጠር ነበረብኝ ፡

እናም ይህን ቀሚስ በዚህ አጭር ቀናት ያደረስነው ፡ ሀምሳ ሰወች ሆነን ሰርተን ነው ብሏል ። ( ይህን ቬሎ ለመስራት ሀምሳ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል )
.......
ሌላው መነጋገሪያ በሆነው በዚህ የሼካ መሀራ እና የሼክ ማና ሰርግ ላይ አስገራሚ የነበረው የሰርጉ ኬክ ነው ። በዚህ በ Dubai World Trade center ውስጥ በሚገኘው አል-ዛቢል አዳራሽ በተከናወነውና ፡ ታዋቂ ባለሀብቶች ንጉሳውያን ቤተሰቦችና ፡ ጥሪ የተደረገላቸው ጥቂት ሰወች በተገኙበት የተካሄደው በዚህ ሰርግ ላይ ፡ የነበረው ረዥም እና በእውቅ የኬክ ባለሙያዎች የተሰራው ኬክ ከቬሎውና ፡ ከአዳራሹ ዲኮሬሽን ጋር ማች የሚያደርግና ፡ ትናንሽ አበቦች ባለው ሀረግ የተጌጠ ፡ ነበር ።

እናም ፡ የሰርጉን ስነስርአት የሚያስተዋውቀው ሰው ፡ አሁን የኬክ መቁረስ ስነስርአት እንደሚከናወን ገለፀ ፡ ሙሽሮቹ ተነሱና ኬኩን ለመቁረስ ወደ መድረኩ አመሩ ፡

ግን በመድረኩ ላይ የሚታይ ምንም ኬክ አይታይም ነበር ፡ ወዲያው ግን ሙሽሮቹ መድረኩን መርገጥ ሲጀምሩ ፡ በጥቂት ሜትሮች ርቀት ከመድረኩ ጣራ ስር. .. የሆነ ነገር ቀስ እያለ መውረድ ጀመረ ።

ይሄ ከትልቁ አዳራሽ ጣራ ስር በዝግታ እየወረደ ያለው ነገር ትልቁ የሰርግ ኬክ ነበር ። እና የሙሽሮቹን እርምጃ ባገናዘበ መልኩ ፡ እየወረደ ልክ ኬኩ የሚቆረስበት ቦታ ሲደርሱ ኬኩም ከላይ ወረደ ።
.........
ከዛም አንድ አስተናጋጅ ፡ ከነጭ ወርቅ የተሰራ እጀታ ያለው ፡ ረዥም ሰይፍ ለሙሽሮቹ ሰጣቸው ። እና እንግዳ በሆነ መልኩ ፡ ሙሽሮቹ ሰይፉን በጋራ ይዘው ትልቁን ኬክ ቆረሱት ።
........
በአረቦች ዘንድ ሰይፍ ፡ የስልጣን ፡ የወታደራዊ ሀይል ፡ የክብር እና የሀይማኖት መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል ፡ እና
ሀገር ሲሰለጥን ትንሽ ጉልበት አለኝ ብለህ ፡ ሰይፍህን ዜጎች ላይ አትሰነዝርም ፡ ሼካ መሀራና ሼክ ማና እንዳደረጉት ፡ ጣፋጭ ኬክ ትቆርስበታለህ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Anyone who wants to sell old group (Member doesn't matter)

2019 - አልገዛም
2020 - 400 Birr
2021 - 350 Birr
2022 - 150 Birr

Telebirr/Bank🤑

Note: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።

💬DM - @APX_Seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 20:44:44
Back to Top
HTML Embed Code: