Telegram Web Link
◉ በ2005 ዓ.ም ኬቭን በርቲያ የተባለ ግለሰብ ራሱን ሊያጠፋ "Golden Gate" የተባለው ረጅሙ ድልድይ ለይ ይወጣል...

◉ በአከባቢው ከነበሩ ፓሊሶች ውስጥ አንዱ የነበረው ኬቭን ብሪጅስ የተባለ ኦፊሰር ይሄንን ተመልክቶ ይጠጋዋል

◉ ፓሊሱም፡ ኬቭን በርቲያን ቀረቦ ለ92 ደቂቃ (1:30) ያህል የሆድ የሆኑን ያዋራዋል...

◉ ራሱን ሊያጠፋ የመጣውም በርቲያ በፓሊሱ ብሪጅስ ምክር ሀሳቡን ለውጦ ፓሊሱን አመስግኖ ይሰናበታሉ

◉ ይሄ ሁሉ ከሆነ ከ10 ዓመታትም በኋላም በዛው ድልድይ ለይ ሁለቱ ኬቨንኖች ይገናኛሉ...

◉ አሁን ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ተለውጠዋል.. በርቲያም ደስተኛ ሆኗል

➠ ለሰው መድኀኒቱ...

@Amazing_Fact_433
Greenland sharks በመባል የሚታወቁት የሻርክ ዝርያዎች አድሜያቸው 150 ሲደርስ ነው ለመራባትና ልጅ መውለድ ዝግጁ የሚሆኑት / የሚጎረምሱት 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ ታይቷል።

- ነገር ግን አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ በተመደበለት የመንገደኞች ማስተናገጃ በር ያለ ምንም እክል መቆሙን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሳውቋል።

- መንገዶኞቹም ከአውሮፕላን ላይ ደህንነታቸው እንደተጠበቀ መወርዳቸውን ገልጿል።

- አየር መንገድም ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ጠይቋል።

TXT©️: Tikvah
VD©️: Sera

@Amazing_Fact_433
NIGHT OWL ሚባሉ ሰዎች አሉ!

ማታ አምሽተው የመተኛት እንዲሁም ጠዋት ደግሞ አርፍደው የመነሳት ባህሪ አላቸው! እነዚህ ምሽት ጉጉቶች ብልህ ና ፈጣሪዎች (creative ናቸው! እንዲሁም ከፍተኛ IQ አላቸው ይባላል!

ታዲያ ግን በአካዳሚክ ትምህርት እምብዛም ውጤታቸው አመርቂ አይደለም!
በዛሬው ዕለት በአለማችን የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል !

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433group
ከሁለት የተለያዩ ሰዎች የተገኙ ጥርሶች በፍፁም ሙሉ ለሙሉ አንድ አይነት ሊሆኑ አይችሉም። ጥርሶች ልክ እንደ አሻራ ለእያንዳንዱ ሰው ልዩ ናቸው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
በጃፓን 165 ዓመት የቆየ ዛፍ በክብር ተነቅሎ ወደ ሌላ ቦታ ሲተከል !

Japan 👏

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በቅርቡ በውሻ እና ድመት ከሰው ጋር ባላቸው የተፈጥሮ መስተጋብር ላይ በተደረገ ጥናት

ውሾች አብረዋቹ ሲኖሩ እራሳቸውን እንደ ጓደኛቹ ወይንም ረዳታቹ አድርገው ነው የሚያስቡት በተቃራኒው ድመቶች ራሳቸውን የቤቱ አስተዳዳሪ(አለቃ) አድርገው እንደሚያስቡ አስረግጧል


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አና ሃይኒንግ ባትስ በመባል የምትታወቀው ካናዳዊት ሴት በታሪክ በተመዘገበ ውስጥ ካሉት ረጃጅም ሴቶች አንዷ ነበረች።

ቀመቷ 7 ጫማ ከ11 ኢንች (2.41 ሴ.ሜ) ትረዘማለች። በ 1846 በኖቫ ስኮሺያ ነበር የተወለደችው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በዓለም ላይ በየቀኑ 3,700 በዓመት 1.3 ሚለዮን የሚጠጋ ሰው በመኪና አደጋ "ድንገት" ሕይወቱ ያልፋል።

ህይወታቹን በጎ ምግባር እና ጥሩ በማድረግ እያንዳንዱ ቀን ለማሳለፍ ሞክሩ በማንኛውም ሰዓት ልንሞት እንችላለን i don't what the future hold ብሏል ታዋቂው የአሜሪካ ዳኛ "frank caprio"

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Aster Aweke: አስቴር አወቀ - ...
DJ-DOJU YeneTube ዶጁ
አስቴር አወቀ - አቤት አቤቱ

ይህ ዘፈን ለሃገራችንን🫶

አቤቱ አንድ አድርገን 🫶

የዘፈን ቻናላችንን JOin በሉ 👉 @Music_4_3_3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"Saudi Aramco"

ከማይክሮሶፍት እና ከአፕል ቀጥሎ በዓለም ላይ ተገዳዳሪ ነው። market ካፒታሉ 2.01 ትሪሊዮን ይጠጋል። በምክትል አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን የሚመራው የሳዑዲ አራምኮ ብዙ ጊዜ በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ እና ከፍተኛ ዋጋ ካላቸው ኩባንያዎች አንዱ ተደርጎ ይወሰዳል።

መጠኑ እና ጠቃሚነቱ የመነጨው ሰፊው የነዳጅ ክምችት፣ የማምረት አቅሙ እና በኢነርጂ ሴክተር ውስጥ ካለው አለም አቀፍ ተጽእኖ ነው።የገበያ ካፒታላይዜሽን ሊለዋወጥ ቢችልም ሳውዲ አራምኮ በትሪሊዮን ዶላር የሚገመት ዋጋ በመያዙ በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ ዋና ተዋናይ አድርጎታል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
10 ለማመን የሚከብዱ የሀገራት እውነታዎች

1. ፓፓዋ ኒው ጊኒ በተባለችው ሀገር ከ1ሺህ በላይ ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖሩ ከ800 በላይ ቋንቋዎች ይነገራሉ።

2. አንድ ብሔር ብቻ ካላቸው ሀገራት መካከል ጃፓን ዋነኛዋ ተጠቃሽ ነች።

3. የሩሲያ የመሬት ቆዳ ስፋት በግዙፍነቱ አንደኛ ቢሆንም የህዝብ ቁጥሯ ግን 146 ሚሊዮን ገደማ ብቻ ነው።

4. አሁንም ድረስ ጥንቁልና በሰፊው ከሚተገበርባቸው ሀገራት መካከል ደቡብ አፍሪካ፣ ቺሊ፣ ፊሊፒንስ፣ UK፣ ሀይቲ፣ ሜክሲኮ፣ ሮማኒያ፣ መሀከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ተጠቃሽ ናቸው።

5. ባለቤታቸው ላይ በብዛት ከሚማግጡ ህዝቦች መካከል ታይላንዳውያን ዋነኛ ተጠቃሽ ናቸው።

6. የሀገረ እስራኤል ተማሪዎች ያለ ንብ ማር በማዘጋጀት International award አሸንፈዋል።

7. በአፍጋኒስታን ወንድ ልጅ ዘመዱ ያልሆነችን ሴት ሠላምታ ለመስጠት እንኳን መንካት ፈፅሞ አይፈቀድለትም። ተቃራኒ ፆታዎች መጨባበጥ እንኳን በጭራሽ አይፈቀድላቸውም።

8. የአሜሪካ 11ኛዋ ግዛት የሆነችው ኒውዮርክ ከ17 ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ኒው አምስተርዳም ተብላ ትጠራ ነበር።

9. የካናዳ ቆዳ ስፋት በግዙፍነቷ 2ኛ ቢያደርጋትም የህዝብ ቁጥሯ 38 ሚሊዮን ገደማ ብቻ ነው።

10. በሩሲያ ከ642 ቢሊዮን በላይ ዛፎች ያሉ ሲሆን ይህም ከዓለማችን ሀገራት ቀዳሚዋ ያደርጋታል።


ምንጭ ኦከርስ ቲዩብ
🎯 መንፈስ (Ghost)

👉 የፓራኖርማል ኤክስፐርቶች እንደሚሉት ከሆነ ብዙ የሙት መንፈስ የሌለበት ቦታ የመቃብር ስፍራ ነው ይላሉ ፤

እነሱ እንደሚሉት ከሆነ በማታ አንድ የመቃብር ስፍራ ካሉት የሙት መንፈሶች ይልቅ በምንተኛበት ክፍል ውስጥ ብዙ መንፈሶች አሉ ። የፓራኖርማል ኢንቨስቲጌተሮች እንዳሳወቁት የሙት መንፈሶች (Ghost) ቤት ውስጥ ባዶውን የተቀመጠ ወንበር ላይ መቀመጥ ያዘወትራሉ ምተኙበት ክፍል ውስጥ ባዶ ወንበር ካለ እሱ ላይ ተቀምጠው ያፈጡባቹሃል ፣ በህልማቹ ያቃዧቹሃል ፣ ድምፃቹንም በመንጠቅ ለራሳቸው እስክትነቁ ይጠቀሙበታል ።

ድንገት ሻማ ለኩሳቹ የለኮሳቹት ሻማ ሰማያዊ ሆኖ ሚበራ ከሆነ ወይም የሻማው እሳት ያለ ምንም ንፋስ በድንገት ከጠፋ አጠገባቹ መንፈስ አለ ማለት ነው ይላሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ።

👉 በእርግጥ በመንፈስ አያምኑም ሳይንስም ምን እንደሆኑ አያውቅም ግን መንፈስን ለማየት የሚሰራ አንድ ቀላል መንገድ አለ ይላሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ፤ ይህም ልክ ለሊት ዘጠኝ ሰአት ከአስራ ሶስት ደቂቃ (9:13) ላይ ከእንቅልፎ ተነስተው መብራቱን እያበሩ እያጠፉ በመስታዎት ራስዎን ይመልከቱ ።

መብራቱን እያጠፉ እያበሩ ''bloody mary'' የሚለውን ቃል ሶስት ጊዜ በተደጋጋሚ ይበሉት ከዛ የሚፈጠረውን ተመልከቱ ብለዋል !
🔵ጉዳዩ የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ የሆነ ነው

የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ፕሬዝደንት የሆኑት ፡ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ በአንድ አመታዊ በአል ላይ ተገኝተው ነበር ።

እናም በዚህ የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ 48ኛ የአንድነት በአል ላይ የተገኙት ሼክ መሃመድ ቢንዛይድ ስነ ስርአቱን ለመታደም የተገኙ ህፃናትን ይጨብጣል ።

ከነዚህ ህፃናት መሃል አይሻ የምትባል አንዲት ታዳጊ የልኡሉን እጅ ለመጨበጥ እጇን ትዘረጋለች ። ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ እጇን የዘረጋችውን ህፃን ልጅ አላያትምና ሰላም ሳይላት ያልፋል ።

የበአሉ ስነስርአት አልቆ የተቀረፀውን ቪዲዮ ሲያይ ግን እሱን ልትጨብጥ እጇን የዘረጋችና ሰላም ሳይላት ያለፋት ህፃን እንደነበረች ሲያይ ቅሬታ ተሰማው ።

ሼህ መሃመድ ቢንዛይድ ፡ ይህንን እርሱን ለመጨበጥ ተዘርግተው የነበሩና ሰላም ሳይላቸው ያለፋቸውን ፡ የትንሽዬዋ ልጅ ቪዲዮ እንዳየ ወዲያው ይህችን ልጅ እንደምንም ብለው እንዲያፈላልጓት ትእዛዝ ይሰጣል ።

በልኡሉ ትእዛዝ መፈለግ የጀመረችው ታዳጊ አይሻ ብዙም ሳይቆይ በነጋታው ተገኘች ። የልጅቱን መገኘት የሰማው ሼህ መሃመድ ቢን ዛይድ ዛሬ ነገ ሳይል ከትላልቅ ባለስልጣናት ጋር በመሆን መኖሪያ ቤቷ ድረስ ሄዶ ፡ እጅሽን ስትዘረጊው አላየሁትም ነበር ለዛም ነው ሰላም ሳልልሽ ያለፍኩት በማለት ይቅርታ ጠይቆ ከቤተሰቦቿ ጋር ተዋውቆ ስጦታ አበርክቶላታል ።
.............
ዛሬ UAE የሚመሩት መሃመድ ቢን ዛይድ ይህ አይነት ትሁት የሆነ ስብእና ያላቸው ሰው ናቸው ። እንዲህ አይነት ለሰው ግድ የሚላቸውን ትሁትና አሳቢ መሪዎችን ያብዛልን ።
መልካም ቅዳሜ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
November 13,1974 Netherland  ውስጥ አንድ አስደንጋጭ  ዜና ተሰማ

የቤቱ የበኩር ልጅ የሆነው Ronald DeFeojir 6 የቤተሰቡ አባላቶችን በመሳርያ ተኩሶ ይገድላቸዋል ።

ከዛች እለትአንስቶ ይህ ቤት በመንፈሶች የተሞላ እንደሆነ ወሬው ይናፈሳል

ይህን የሰሙት paranormal investigator'ዎች በ1976
ታዋቂውን ፎቶግራፈር Gene Campbell ይዘዉ በማታ እዛቤት መሸጉ ታድያ ይሄ ፎቶ ግራፈር በካሜራው ያስቀረው በጣም
አስፈሪ ነገር ነበር የቤቱ የመጨረሻ ልጅ የሆነው John Defeo
ነበር በሚያስፈራ መልኩ ተደብቆ ሲያያቸው ነበር

✅️ታሪኩን ማረጋገጥ  ከፈለጉ Google ላይ THE AMITYVILLE GHOST PHOTO ብትፈልጉ ሰፋ ያለ መረጃ ማግኘት ትችላለሁ ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፀሐያችን በአንድ ደቂቃ የምታመነጨው ጠቅላላ የሀይል መጠን ሙሉ መሬት ላይ በአንድ አመት ከምንጠቀመው የሀይል መጠን በእጅጉ የበለጠ ነው

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433group
2024/09/28 22:21:24
Back to Top
HTML Embed Code: