Telegram Web Link
ምርጥ ምርጡን ለእናንተ

ተወዳጅ ዘመን አይሽሬ መጽሐፍትን ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የሚፈልጉትን መጽሐፍ ይዘዙን እንልካለን!
የጊዜ እና የገንዘብ ወጪዎን ያማከለ ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን !

inbox - @Alpha6249
Call - +251916167999
Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
- 'Botox' የተባለውን መድሀኒት በመርፌ መልኩ ፊታቹ ለይ ስትወጉ መድኅኒቱ ፊታቹ እንዲሸበሸብ የሚያደርጉትን ሴሎች በማገድ የፊታቹ ቆዳ relax እንዲያደርግ ያደርጋል።

- አሁን ለይ ያሉ ታዋቂ ሰዎችም ይሄንን መድኃኒት ስለሚጠቀሙ ነው እድሜያቸው ሄዶ እንኳን ያረጁ የማይመስሉት 😶

@Amazing_Fact_433
በ 18 ኛው ክፍለ ዘመን መጻሕፍትን ማንበብ እንደ የአእምሮ ሕመም ይቆጠር ነበር።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
135,000 ብር የሚሸጥ ጫማ !
ይሄ ጫማ "Balenciaga3XL Metallic Mesh Lace Trainer Sneakers" ይባላል። ዋጋው 1190 ዶላር ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ጥያቄ ነው ። ሰውየው ሱቅ ገብቶ 200 ብር ሰረቀ ። ከዛ በሰረቀው ብር ከሱቁ የ 150 ብር እቃ ገዛ ። እናም 50ብር ተመለሰለት ። ባለሱቁ ምን ያህል ገንዘብ አጣ ?

የጥያቄው ትክክልኛ መልስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ🙏
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ) via @Giyonbot
ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
በፈረንጆቹ 2002 ላይ የኢራቁ ምክትል ፕሬዝዳንት

ለወቅቱ የ USA ና IRAQ መሪዎች ለነበሩት George W. Bush ና Saddam Hussein አንድ አስገራሚ ነገር አቅርበውላቸው ነበር∶ እርሱም በመሃከላቸው ያለውን ልዩነት ሃገሮቻቸውን ወደ ጦርነት ማስገባት ሳይጠበቅባቸው በ Kofi Annan ዳኝነት ሁለቱ ብቻቸውን እንዲቧከሱ  ጋብዘዋቸው ነበር ።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይህ የምግብ ማቀዝቀዣ መንገድ ላይ የተገጠመው በአንድ ለጋስ በሆን የሳውዲ አረቢያ ሰው ሲሆን ..... እሱና ጎደኞቹ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የተረፋቸውን ምግብ እና አንዳንዴም እየገዙ እዛው ውስጥ ያስቀምጡላቸዋል ... ከዛም ምግብ ማግኘት የማይችሉ የከተማው ህፃናት ለመለመን ሳይሳቀቁ ከዛ ወስደው ይመገባሉ 👏

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ሃሚንግ በርድ

❖ በጣም ትንሿ የወፍ ዝርያ ሃሚንግ በርድ ስትሆን ግዙፏ ደግሞ ሰጎን ናት፡፡

❖ የሃሚንግ በርድ ክብደት ከ 10 ሣንቲም' ክብደት ያንሳል፡፡

❖ ወደ ፊት፣ ወደ ኋላ፣ ወደ ታች፤ ወደ ላይ፤ እንዲሁም ወደ ጎን መብረር የምትችል ብቸኛዋ ወፍ ሃሚንግ በርድ ናት፡፡ ይህች ወፍ እግሮ ችዋ
እጅግ በጣም ቀጫጭን በመሆናቸው በፍፁም መራመድ አትችልም፡፡

❖ አዕዋፍ ምግባቸውን የሚያኝኩት" በጨጓራቸው ነው፡፡

❖ እርግብ የፀነሰችውን እንቁላል ለመጣል ወንድ እርግብ ከአጠገቧ ሆኖ ሲያማልላት ማየት አለባት
፡፡
ፒኮክ የሚል ቃል ሰምታችኋል እጅግ ውብ ስለሆነችው ፒኮክ አንዳንድ ነገሮች

በአማርኛ የገነት ወፍ ይባላሉ፡፡ በእንግሊዘኛ ወንዱ ፒ ኮክ ሲባል ሴቷ ደግሞ ፒ ሄን ትባላለች

ፒኮክ  የሚያምርና የሚማርክ ቀለም ያለው ነው

በሚስብና እይታን በሚማርክ የተለያዩ ቀለማት ያጌጠው ፒኮክ ፒፎውል /peafowl/ በሚል የጋራ
ስያሜ በአብዛኛው የዓለም አካባቢ ይታወቃል::

  ደማቅ ላባዎቹን ለማስዋቢያነት በብዛት ጥቅም ላይ ይውል እንደነበር ታሪክ ያስረዳል::

በዓለማችን ሶስት ዓይነት የፒኮክ ዝርያዎች አሉ::እነርሱም የህንድ፣ የአፍሪካ እና አረንጓዴው ፒኮክ በመባል ይታወቃሉ::

እ ነዚህ ሶስት ዓይነት ዝርያ ያላቸው የፒኮክ ወፎች በዋናነት በእስያ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም በአፍሪካና በአውስትራሊያም ይኖራሉ::

ፒኮክ በአብዛኛው በእርሻ ማሳ ውስጥ፣ በጫካዎችና በሞቃታማ ስፍራዎች ውስጥ የሚኖር ሲሆን የተለያዩ እፅዋቶችን እና አጫጭር
ቁጥቋጦዎችን ስለሚመገብ በዝናባማ /rainforest/ አካባቢም አይጠፋም::

ይህ ረጅም እና በተለያዩ ቀለማት የተዋቡ ላባዎች ባለቤት የሆነው ፒኮክ በዋናነት በህንድ ፣በስሪላንካ እና በበርማ በብዛት የሚገኝ ሲሆን በሰዎች መኖሪያ እና በፓርክ ውስጥ በመራባት ጥበቃ ይደረግለታል::ከዚህም በቀር በእንግሊዝና በጃፓን በጥቂቱ ይገኛል::

ፒኮክ በአመጋገቡ ሁሉን ከሚበሉት /omnivours/ ይመደባል::ስጋም ሆነ ዕፅዋትን እንዳገኘ ግጥም አድርጐ ይበላል::

ጥራጥሬ፣መካከለኛ መጠን ያላቸውን እባቦች፣ ጉንዳኖች፣ አንበጣዎችና ሌሎች ትናንሽ ነፍሳቶች ፒኮክ ምግቦች ቢሆኑም ጥራጥሬ ግን ተመራጭ ምግቡ ነው::በአጠቃላይ ፒኮክ የስጋም ሆነ የእፅዋት ዝርያዎችን አይቶ ማለፍ አያውቅም::

ፒፎውል /peafowl/ የሚለው የፒኮክ መጠሪያ ስም ሁለቱንም ጾታ የሚገልፅ ሲሆን በአብዛኛው ፒኮክ የሚለው መጠሪያ ለወንዱ ብቻ የተሠጠ ነው::ሴቷ ፒሔን /peahen/ የሚል መጠሪያ አለላት

ረጅም ላባው በሚያምሩ ቀለማት ያሸበረቀ ሲሆን በአብዛኛው በህንድ ሀገር የሚገኝ ነው::ከ3ሺህ ዓመታት በፊት ጥንታውያኑ ፎኔሽያኖች ይህንን ወፍ ከእስያ አህጉር ወደ ሀገራቸው በማስገባት ለተለያዩ ጉዳዮች ይጠቀሙበት ነበር:በተለይ ደግሞ ውብ ደማቅ ላባዎቹን ለማስዋቢያነት በብዛት ጥቅም ላይ ይውል እንደነበር ታሪክ ያስረዳል::
:
በአጠቃላይ ፒኮክ የስጋም ሆነ የእፅዋት ዝርያዎችን አይቶ ማለፍ አያውቅም::

  ፒኮክ መካከለኛ መጠን ካለው እባብ ጀምሮ እስከ መርዘኛ ኮብራ እባብ ድረስ አሳዶ በመያዝ
ይመገባል::በዚህም ምክንያት እባቦች ፒኮክ ባለበት አካባቢ ድርሽ አይሉም ::

አንብበው ከወደዱት ይቀጥላል ከወደዱት 👍👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፒኮክ

ፒ ኮክ ወፍ  እና ፒ ሄን- ወፍ ሲፋቀሩ


በአማርኛ የገነት ወፍ ይባላሉ፡፡ በእንግሊዘኛ ወንዱ ፒ ኮክ ሲባል ሴተ ደግሞ ፒ ሄን ትባላለች።

የወንዶቹ መለያ እንደ ጥላ የሚዘረጋ እንደ አበባ ያማረ-ህብረ ቀለም ያዘለ እጅግ በጣም ውብ የሆነው ክንፋቸው ነው፡፡

በዚህ ክንፋቸው ላይ እንደ ባህር ዛጎል የሚማርኩ እና ልዩ ልዩ ህብረ ቀለማት ያላቸው ነጠብጣቦች ለአይን መስህብን ይፈጥራሉ፡፡

ቤፒ_ ሄን ግን በእንዲህ አይነት የተፈጥሮ ውበት አልታደለችም፡፡

✔️ ጭራዋ አጭር ሲሆን የሚዘረጋም ክንፍም የላትም፡፡ እናም በተፈጥሮ ውበቱ የሚመካው ወንዱ በሴቷ ላይ የመኩራራት ባህርይ ያሳያል፡፡

ወንዱ ፒኮክ ሴቷን ፒ-ሄን ለማማለል ክንፉን በተለያየ አቅጣጫ እና በተለያየ ዘይቤ እየዘረጋ በህብረ ቀለማቱ ውበት እንቁልልጬ እያለ ያማልላታል። በኩራትም ይንጎራደዳል፣ በዙርያዋም እየተንጎማለለም ያስቀናታል፡ በቅናት መንፈስ እያረረችም ቢሆን ይህንን ውበት ያየች ፒ ሄን በመጨረሻ በፍቅር ወላፈን ልቧ ይቀልጣል ነፍሳም ይማረካል
፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል 2

የፍቅር መዝሙር የመጨረሻው ስንኝ ሲዘመር ምርኮኛዋ ፒ-ኮክ አላስችል ብሏት ማራኪውን ፒ ሄን ትቀርበዋለች፡፡

ይህን ጊዜ ወንዱ ፒ ኮክ የበለጠ ይጀነንባታል፡፡ ስትጠጋው ይሸሻታል፡፡ ስትርቀው ደግሞ በውበቱ ኃይል ስቦ ያመጣታል፡፡ እንዲህም እንዲያም እያደረገ ቢያንገ ላታትም ወይም በፍቀር ሰስፔንስ ውስጥ ከግራ ወደ ቀኝ ቢያንገላታት እሷ ግን እስክታገኘው ድረስ ተስፋ አትቆርጥም።

ፒ ሄን ተስፋ አትቆርጥም እንደተባለው ከብዙ ልምምጥ በኋላ ግን ታገኘዋለች፡፡ እርሱም የልቧን አድርሶ ይሸኛታል  (as proud as a peacock) የሚለው ሀረግ   የተገኘው ከዚሁ ባህርይ ነው፡፡ እንደ
ፒ ኮክ ኩሩ- ማለት ነው፡፡

እናተም እንደ ፒ ኮክ ኩሩ ሁኑ😁
በነገራችን ላይ ስለ ፒኮክ YouTube ላይ ገብታችሁ ብታዩ ብዙ ነገር ትገረማላችሁ
2024/09/30 07:34:03
Back to Top
HTML Embed Code: