Telegram Web Link
በአሜሪካ Black Spider የምባሉ የሸረሪት ዝርያዎች አሉ

እነዚህ ሸረሪቶች ለየት የምያደረጋቸው ነገር ወንዱና ሴቷ ግንኙነት ከፈፀሙ በኋላ ወንዱ ሮጦ ካላመለጠ ሴቷ እንክት አድርጋ ትበላዋለች


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Forwarded from 4-3-3 Crypto via @Giyonbot
ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
አንድ ሰው በሕይወት ዘመኑ አይኑን በማርገብረብ የሚያሳልፈው ጊዜ ሲደመር 1.2 አመት ይሆናል

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Forwarded from 4-3-3 Crypto via @Giyonbot
ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
"ስስቷሟ ሄቲ ግሪን"

ሄቲ ግሪን... ታሪኳ ወደ ኋላ ስንስበው እጅግ ሲበዛ ስስታም ሴት ነበረች! ሀብቷ ከ2.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ይገመት ነበር። ሄቲ ግሪን በ 1835 አሜሪካ ውስጥ ተወለደች። እሷ የአንድ ባለጠጋ ነጋዴ ብቸኛ ሴት ልጅ ነበረች።
7.5 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት ከአባቷ ወርሳለች።

እንደራሷ የሆነ አንድ ሚሊየነር ባለጠጋ አገባች። ምን ዋጋ አለው? ስስትናው ትርፍራፊ ኬክ እና ብስኩቶቹን ከመቃረም ና በዙሪያዋ ካሉ ካፌዎች ከመድከም አላዳናትም። በየቀኑ ለውሻዋ ነፃ አጥንት ለማግኘት በየሆቴሉ ትሸከረከራለች።

ሄቲ ግሪን በጣም አሳዛኝ ሴት ነበረች። በ16 ዓመቷ የውስጥ ሱሪዎቿን ትሰፋ ነበር። እስከ ዕለተ ሞቷ ድረስ ሱሪዎቿን አትቀይርም ወይም ቅያሪ ልብሶች አትገዛም ነበር።

አንድ ሳንቲም አውጥታ አታውቅም፤ ስለዚህ ሙቅ ውሃ አትጠቀምም ነበር፣ ሙሉ በሙሉ እስኪያልቅ ድረስ! ያልቀየረችው ጥቁር ቀሚስ ለብሳ፣ ሁለት ሳንቲም ብቻ የሚያወጣ ኬክ እየበላች ትኖር ነበር ይባላል።

ሄቲ ልጇ እግሩን እንዲቆርጥ አድርጋለች ምክንያቱም እግሩ ሲሰበር ህክምናውን ዘግይታለች ምክንያቱም ምንም ገንዘብ አላጠፋም በማለቷ እና ነፃ የሕክምና እርዳታ ትፈልግ ስለነበረ ነው።

ሄቲ ግሪን በ1916 በ81 ዓመቷ በኒውዮርክ ሲቲ ሞተች እና በጊነስ ቡክ ኦፍ ወርልድ መዛግብት ውስጥ “በአለም ላይ እጅግ ስስታም ሰው” ተብላ ተመዘገበች።
የመሞቷ ምክንያት ከሰራተኛዋ ጋር በተነሳ ጠብ ምክንያት ገረድዋ ትንሽ ደሞዝ እንዲጨመርላት ስለጠየቀች በብስጭት ደሟ ጨምሮ ነው።

ስትሞት ብዙ ሀብት ትታ ነበር።ነገር ግን ልጆቿ "ፅኑ ንፉግነቷን" ሳይሆን ገንዘቧን ወረሱ። ሴት ልጇ በወረሰችው በእናቷ ገንዘብ ነፃ ሆስፒታል ገነባች። ከእናቷ በተለየ መንገድ ለጋስ ሆነች!! ☕️
አብዛኞቹ መቀሶች ቀኝ እጅ ለሆኑ ሰዎች በትክክል እንዲመቹ ተደርገው የተሰሩ በመሆናቸው ግራኞች በነዚህ መቀሶች ለመቁረጥ በእጅጉ ይቸገራሉ ይባላል

ግራኞች እውነት ነው?

@Amazing_fact_433
ይህንን ያው ቃሉ በሃገረ ፔንሲልቬንያ አንድ ወንድ አልኮል መጠጣት ከፈለገ ከሚስቱ የፈረመችበት የፈቃድ ወረቀት መያዝ ግድ ይለዋል። ካልሆነ ግን ቀጥታ ሼቤ ነው የሚገባው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
የፕሬዝዳንትንቱን ልጅ ያገባው ሰላይ

አነጋጋሪው የእስራኤሉ  ሰላይ አሽራፍ ማርዋን አስገራሚ ታሪክ

እራሱን ግብፃዊ አሰመስሎ  የግብፁን ፕሬዝዳንት ልጅ አግብቶ ለእስራኤል የሚሰልለው The Angles (መልአኩ) የሚል ስም የተሰጠው የምንጊዜም አነጋጋሪው ሰላይ

🎤🎤ሸገር መቆያ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እስከ ዛሬ በጨረታ ከተሸጡት በጣም እንግዳ እቃዎች አንዱ፣ በ16,300 ዶላር የተሸጠው የ Queen Victoria's Underpant ነው።

ንግሥት ቪክቶሪያ - በ 1901 በ 81 ዓመቷ የሞተችው የብሪታንያ ረጅሟ ንግሥት ነበረች። 😑

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከያሲን ቲቪ የሚበልጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሠራ ምርጥ የኳስ አፕ Crucify

በጌም ቻናላችን ያገኙታል👇
https://www.tg-me.com/Game_Zone_433/5925
https://www.tg-me.com/Game_Zone_433/5925
- በአሜሪካ እ.ኤ.አ ከ1973 ዓ.ም ጀምሮ 65 ሚሊዮን (65,000,000) ፅንሶች ወርደዋል (Abortion)። ይሄም የኢትዮጵያን ህዝብ ግማሽ ያህል ማለት ነው 💔

@Amazing_Fact_433
ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ
መሀመድ ሰልማን
መሀመድ ሰልማን ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው። አዲስ አበባን በተለይም ፒያሳን አብጠርጥሮ እንደማወቁ አሁን ላይ ፍፁም ገፅታዋ የጠፋውን የበፊቷን ፒያሳ በውብ መንገድ ያስቃኘናል። ማህመድ ሙዚቃ ቤት፣ዶሮ ማነቂያ፣አራዳ ኧረ ስንቱ ብዙ ያተርፉበታል።ያንብቡ !
ለመግዛት Inbox -
@Alpha6249
Call -
+251916167999
Share

https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
ድመት- ሁለተኛዋ ዱር በቃኝ ያለች እንስሳ

✔️  የድመት ሽንት በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደ እንቁ ያብረቀርቃል። (ይሞክሩት)

✔️  ድመቶች የሚያሸቱት በአፍንጫቸው እና በላንቃቸው ነው፡፡

✔️  ድመት የጫካ ወገኖችዋን እነ አንበሳን፣ ነብርን፣ ፑማን፣ ጃጉዋርን፣ አቦሸማኔና ፓንተር የመሳሰሉትን ክዳ የሰውን ልጆች እንክብካቤ በመሻት የቤት እንስሳ መሆንን በመምረጥ ከመጀመርያዋ ለማዳ እንስሳ ውስጥ አንዷ ናት፡፡

✔️  ድመትና ውሻ ግራኝ (Left Handed) አሊያም ቀኝ እጅ (Right Handed) ተጠቃሚ ናቸው፡፡

✔️ ታይላንድ በተባለችው አገር ውስጥ የሚወለዱት ድመቶች በሙሉ ነጭ ናቸው፡፡

✔️ አርጅታም ልጅ ከመውለድ የማትነጥፍ እንስሳ ድመት ናት፡፡

✔️ ድመት በሕይወት ዘመንዋ እስከ 100 ግልገሎች ትወልዳለች፡፡

አንብበው ከወደዱት 👍👍 ይጫኑ

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፈረስ-የጦር ሜዳው ልብ አድርስ

✔️ እንደ ሰው ህልም ከሚያዘወትሩ እንስሳት መኃል ፈረስ ዋንኛው ነው፡፡ ❖ በዓለማችን ላይ ምርጥ ፈረስ ጋላቢዎች በመባል የሚደነቁት ህዝቦች ኢራናውያን ናቸው።

✔️ወንዱ ፈረስ 40 ጥርሶች ሲኖሩት ሌቷ ማለትም ባዝራ ፈረስ ደግሞ በአራት ዝቅ ብሎ 36 ጥርሶች አሏት፡፡

✔️ ፈረሶች ሙዚቃ ማዳመጥ ያስደስታቸዋል፡፡ እንደዚሁም ልክ እንደሰው የሙዚቃ ምርጫ አላቸው፡፡ ለስሜታቸው የሚመቸው ሙዚቃ ብቻ ቢያዳምጡ ደስታውን አይችሉትም። የማይወዱት ሙዚቃ ከተከፈተባቸው ራቅ ብለው መሸሽን ይመርጣሉ፡፡

✔️ ሲፈጠሩ የክብረ ንፅህና ምልክት የሚባለው ድንግልና (Hymen) ወይንም ብር-አምባር ያላቸው እንስሳት ሰው እና ፈረስ ብቻ ናቸው፡፡

✔️ ፈረሶች ለስላሳ ሙዚቃ ያዝናናቸዋል።

✔️ፈረሶች ስድስት አይነት የስሜት ህዋሳት አላቸው፡፡ ስድስተኛጡ ምን ይሆን?

✔️ ፈረሶች 340 ድግሪ አዙረው ማየት ይችላሉ፡፡

✔️ "ሲሆርስ” የተባሉት የዓሣ ዝርያዎች የፈረስ ጭንቅላት እና የዓሣ ስውነት አላቸው

አንብበው ከወደዱት 👍👍 ይጫኑ

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የቀድሞው የቫላንሲያ ክለብ ፕሬዝደንት የነበሩት ቢሊየነሩ Paco Roig ከአመታት በፊት ፡ ከባየር ሙኒክ ጋር አንድ ወሳኝ የሆነ ጨዋታ ነበራቸው. ....
እና ውድድሩ ሊደረግ ቀናት ሲቀር የሆነ ሰው ሊያገኘኝ እንደሚፈልግ ነግሮኝ ተገናኘን አሉ ።

ሰውየው ፕሬዝደንቱን እንዳገኛቸው. ..
ከሙኒክ ጋር ያለብን ጨዋታ ከባድ መሆኑ የሚጠበቅ ነውና ፡ ይህን ወሳኝ ጨዋታ እንድናሸንፍ ለምን ዳኛውን አንገዛም ፡ ደስ የሚለው ደግሞ ፡ የኛን ቡድን ከሚያጫውተው ዳኛ ጋር ስለምግባባ ቡድናችንን እንዲረዳው ልጠይቀው እችላለሁ ።
ብሎ ሀሳብ አቀረበላቸው ።

የቫለንሲያው ፕሬዝደንት ፡ አላቅማሙም ። በሀሳቡ ተስማምተው ዳኛውን ማሳመኑን እንዲቀጥል ነግረው ሸኙት ።
....
በነጋታው ሰውየው ደውሎ ዳኛው መስማማቱን እና ለዚህም አምስት ሚሊዮን ዶላር ክፍያ እንደሚፈልግ ነገራቸው ። ችግር የለም ብለው ብሩን ለዳኛው እንዲሰጥ አስተላለፉለት ።
....
የጨዋታው ቀን ደርሶ ተጀመረ
.....
የቫላንሺያ ቡድን ፕሬዝደንት ቦታቸው ላይ ሆነው ፡ አምስት ሚሊየን ዶላር ጉቦ የሰጡት ዳኛ ቡድናቸውን እንዴት እንደሚያግዝ እየተከታተሉ እያለ. .. ጨዋታው በተጀመረ አምስተኛ ደቂቃ ላይ ዳኛው ቀይ ካርድ ሰጡ ።
....
ለማን ?
.....
ለቫለንሲያ 😁
....
ቢሊየነሩ የቫለንሲያ ፕሬዝደንት ደነገጡ ።
እና ስልካቸውን አውጥተው ፡ ከዳኛው ጋር ቅርብ ነኝ ብሎ ብር ወደተቀበላቸው ሰው ደወሉ ።
....
ቴሌፎኑ ጥሪ አይቀበልም ።
....
ፕሬዝደንቱ እንደተታለሉ ገባቸው ።
እናም በዚህ ጨዋታ ቫለንሲያ አንድ ተጫዋች በቀይ ካርድ ወጥቶበት ፡ በባየር ሙኒክ አንድ ለዜሮ ተሸንፎ ጨዋታው አበቃ ።
.... 😁
...
ይህ በጨዋታ ሳይሆን. . በሙስና አላግባብ ለማሸነፍ ለሞከሩት ሰው የሚገባ ውጤት ነበር
ጊዜው እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ታህሳስ 17/1938 ነበር።
በቼልሲ እና ቻርልተን መካከል ተጠባቂ ጨዋታ እየተደረገ ነበር ታድያ በጨዋታው መሀል አደገኛ ጉም ይመጣል ሜዳውንም ይሸፍነዋል።

በዚሁ ምክንያት ዳኛው ጨዋታውን አቋርጠው ከሜዳ ይወጣሉ። በኋላም "ሳም ባርትራም" የተባለ የቻርልተን በረኛ ይጠፋል ከ20 ደቂቃዎች በኋላም ፖሊሶች ለመፈለግ ወደ ሜዳ ያመራሉ። በረኛው ግን ተጫዋቾች ያሉ መስሎት ሜዳ ላይ ለ20 ደቂቃዎች በላይ ብቻውን ግብ እየጠበቀ አግኝተውታል።

👉ምንጭ ሸገር ስፖርት
2024/09/30 05:22:34
Back to Top
HTML Embed Code: