ይኋዉ fam ለሁሉም አድርሰናል ያልወሰዱ 1 ልጅ አለ እነሱንም text ሲመልሱ እንልካለን
TON GIVEAWAY SOON.......
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
TON GIVEAWAY SOON.......
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ (🅰🅱uShe ️ ️)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የፍቅርቴሌግራም ቤተሰቦች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላማ አደረሳቹ አደረሰን።💖 💖 💖 💖 💖 💖 🍬 🍬 🍬 🍬 🍬
በአዲሱ አመት እኛም እንደ አዲስ ጉልበታችንን ጨምረን በአዲስ ነገር ብቅ ብለናል።💔 💔
ለአዲሱ አመት 50❤️ እናድርግ ሁላችንም።
በድጋሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ።❤️❤️❤️
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በአዲሱ አመት እኛም እንደ አዲስ ጉልበታችንን ጨምረን በአዲስ ነገር ብቅ ብለናል።
ለአዲሱ አመት 50❤️ እናድርግ ሁላችንም።
በድጋሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ።❤️❤️❤️
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
2016ን በአንድ ቃል ግለፁት ብትባሉ ያ ቃል ምን ይሆን ነበር?
ይህንን ያውቃሉ❓
💨 በአለማችም ትልቁ የአየር ማጣሪያ በቻይና ይገኛል ..... ይህ የአየር ማጣሪያ 100 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን በቀን 10 ሚልየን CUBIC METER የተበከለ አየር ያጣራል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
💨 በአለማችም ትልቁ የአየር ማጣሪያ በቻይና ይገኛል ..... ይህ የአየር ማጣሪያ 100 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን በቀን 10 ሚልየን CUBIC METER የተበከለ አየር ያጣራል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Forwarded from ተራማጅ መጽሐፍ መደብር
ምርጥ ምርጡን ለእናንተ
ተወዳጅ ዘመን አይሽሬ መጽሐፍትን ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የሚፈልጉትን መጽሐፍ ይዘዙን እንልካለን!
የጊዜ እና የገንዘብ ወጪዎን ያማከለ ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን !
inbox - @Alpha6249
Call - +251916167999
Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store

Forwarded from Admas Games | አድማስ ጌምስ
እንዳያመልጥዎ!
ፈንጅ አምካኝ የተሰኘውን ቀላል ጌም እየተጫወቱ እስከ 1000 ብር ድረስ ይሸለሙ! በ admasgames.com ላይ አዲስ በተዋወቀው ጌም እየተዝናኑ በአንድ ጨዋታ እስከ 1000 ብር ማሸነፍ ይችላሉ። ከፈንጅ አምካኝ በተጨማሪም በአድማስ ጌምስ ላይ ያሉትን ሌሎች 15 ጌሞች እየተጫወቱ የገንዘብ ህትመት ይጀምሩ።
አሁኑኑ ይሞክሩት!
@admasgames_com

ከአፍሪካ ሃገራት በእንሰሳት ሃብቷ የታወቀችው እና 1ኛ የሆነችው ሃገር ኢትዮጲያ
አንድ ኢትዮጲያዊ በአመት 7 ኪሎ ስጋ ብቻ ይበላል !
ኡጋንዳ፣ ኬንያው እና ናይጄሪያ ከ8 ኪሎ ጀምሮ እስከ 9 ኪሎ ስጋ ድረስ በየአመቱ ይበላሉ።
ከአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊያን በየአመቱ 60 ኪሎ ስጋ ሲመገቡ።አንድ ጋቦናዊ ደግሞ 59 ኪሎ ስጋ በየአመቱ ይመገባል !
ስጋ በል ነን እንላለን አይደል?

#የቀጠለ
በአብዛኞቹ ምዕራባውያን አሜሪካንን ጨምሮ በአመት 80 ኪሎ ስጋ ይበላሉ!
አንድ አሜሪካዊ በየአመቱ 80 ኪሎ ስጋ ይበላል ማለት ነው።
ቻይናዊያን፦ ከ50 አመታት በፊት እንደ እኛ ነበሩ በአመት ሰባት እና ስድስት ኪሎ ስጋ የሚበሉ።
አሁን ግን ቻይናዊያን በየአመቱ 60 ኪሎ ስጋ ይበላሉ።
በዚህ ሁኔታ ሲሰላ ኢትዮጲያዊያን ስጋ አይበሉም ማለት ይቻላል። ከሳይንስም አንፃር ሲሰላ በጣም አናሳ ነው። የሚገርመው ግን ኢትዮጲያዊያን ራሳቸውን እንደ ስጋ በል ማየታቸው ነው።
ህንዶች በሃይማኖታቸው ምክንያት የላም ዘር ቅዱስ ስለሆነ እና ላምን ስለሚያመልኩት ቅዱስ መፅሃፋቸውም ስለሚከለክላቸው በአመት 3% ስጋ ነው የሚበሉት።

መታወቅያ ወረቀት
✅ ንቦች ወደ ቀፎውአቸው ሲገቡ በቀፎው በመግቢያ በር ላይ ለቆመው ዘበኛ የአባልነት “መታወቂያ” ያሳያሉ፡፡ በአንድ ቀፎ ውስጥ የሚኖሩት ንቦች ሁሉም ተመሣሣይ መታወቂያ አላቸው፡፡ ይህ “መታወቂያ” ከሰውነታችን ውስጥ የሚመነጨው ልዩ ጠረን ነው፡፡ እያንዳንዱ ቀፎ ውስጥ የሚኖር ንብ መለያ ጠረን አንድ ዓይነት ሲሆን ሌላ ቀፎ ውስጥ ካሉት ንቦች ጠረን ይለያል፡፡ በር ጠባቂ ንቦች የቀፎውን አባላት
የሚለዩት በዚህ ጠረን ሲሆን ከሌላ መንጋ የመጣ ጠረን ልውጥ ንብ ካለ ጠረኑን ለይተው ያባርሩታል፡፡
✅ ንብ ለመናደፍ 12 ጡንቻዎችዋን ትጠቀ ማለች፡፡
የዳንስ ቋንቋ
✅ ንቦች እርስ በርሣቸው የሚግባቡት በዳንስ ቋንቋ ነው፡፡ ይህም ዳይሴፈሪንግ ይባላል፡፡
✅ አንድ የንብ መንጋ ውስጥ 58 000 ንቦች ይገኛሉ፡፡
✅ ማርን የምታመርተው ሴቷ ንብ ብቻ ናት፡፡
✅ የወንዱ ንብ ስራው ከንግስቲቷ ጋር የፆታ ግንኙነት በመፈፀም ንግስቲቷን እንቁላል እንድታፈራ ማድረግ ነው፡፡
✅ እንቁላል የምታመርተው ወይም የምትጥለው ንግስቲቷ ንብ ብቻ ናት፡፡
✅ ንግሥቲቱ ንብ በቀን 1500 እንቁላሎችን ትጥላለች፡፡
✅ ንግስቲቷ ንብ በጭራሽ ሰዎችን አትናደፍም፡፡ ሌሎች ንቦችን ግን ትናደፈለች:
✅ አንዲት ንብ በሶስት ወር የሕይወት ዘመና የምታመርተው የማር መጠን የአንድ ማንኪያ 1/12" ነው።
✅ ንቦች 50 ግራም ማር ለመሥራት በአጠቃላይ የሚያደርጉት በረራ ተቀጣጥሎ ቢዘረጋ ከመ ሬት እስከ ጨረቃ ደርሶ ይመለሳል፡፡
✅ በዓለም ላይ የማይበላሽ፣ የማይሻግት፣ የማይብ ሰብስ እና ጣዕሙ ሳይለወጥ መቆየት የሚችል ብቸኛ ምግብ ማር ነው
አንብብበው ከወደዱት👍 ይጫኑ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የሚለዩት በዚህ ጠረን ሲሆን ከሌላ መንጋ የመጣ ጠረን ልውጥ ንብ ካለ ጠረኑን ለይተው ያባርሩታል፡፡
የዳንስ ቋንቋ
አንብብበው ከወደዱት
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥንታዊ ግብፃውያን የሞቱ ሰዎችን ሰውነት የሚያቆዩበት መሚፊኬሽን የሚባል ዘዴ ነበራቸው ! በዚህ መንገድ ከተገነዙት መካከል ቱታንክሀሙን የተሰኘው ፈረኦን ብልቱ እንደቆመ ነው የተገነዘው !
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
አውራሪስ
❖ አውራሪሶች የሚኖሩበትን አካባቢ ወይም የድንበራቸውን ካርታ ለመለየትም ሆነ ዙሪያውን ለመከለል የሚጠቀሙት በሽንታቸው እንጥብጣቢ ምልክት በማድረግ ነው፡፡
❖ በቻይናዎች የባህል ህክምና ጥበብ ለመድሃኒትነት ብዙ ጠቀሜታ አላቸው ከሚባ ሉት ውስጥ አንዱ የአውራሪስ ቀንድ ነው፡፡
❖ የአውራሪስ ቀንድ የተሠራው ከፀጉሩ ነው፡፡
❖ ቡፋሎ ስለተባለው ዱር እንስሳ አንድ አዲስ ነገር ተገኝ+ እንስሳ ሽንት እንደ ነዳጅና ቤንዚን ወይም ጋዝ ለኩራ 28/ 115 እንደሚያገለግል ታውቋል፡፡

ጥንታዊ ግብፃውያን የአዞ ኩበት ከማር ጋር ተቀላቅሎ ሴቷ ብልት ላይ ከተቀመጠ እርግዝናን ይከላከላል ብለው ያምኑ ነበር !
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ፍቅር እስከ መቃብር
እነሆ ተወዳጁ መፅሃፍ በተከታታይ ድራማ መቱዋል ።
ጀምሩ ገራሚ ነው 🫴
JOin👇
https://www.tg-me.com/Amharic_films/6636
https://www.tg-me.com/Amharic_films/6636
እነሆ ተወዳጁ መፅሃፍ በተከታታይ ድራማ መቱዋል ።
ጀምሩ ገራሚ ነው 🫴
JOin👇
https://www.tg-me.com/Amharic_films/6636
https://www.tg-me.com/Amharic_films/6636
ኮሌጅ ለመግባት ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም መግቢያ ፈተናዎቹን ሁለቴ ወስጄ በሽንፈት ተመለስኩ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ያመጣውት ውጤት አሳዛኝ ነበር፤ መውደቅ አንድ ነገር ቢሆንም በሂሳብ ትምህርት ከ120 ነጥብ 1 ማምጣት ግን በርግጥም ከባድ ነበር፡፡ ውድቀቴ ይቀጥላል…
ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 10 ጊዜ አመልክቼ ውድቅ ተደርጎብኛል፡፡ ከኮሌጅ ተመርቄ ከወጣሁ በኋላ ስራ የመቀጠር ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም 30 ስራ እድሎች በተከታታይ ብሞክርም አልተሳካልኝም፡፡ KFC ስራ አወጣ ተደሰትኩ በዚህኛው ግን ስራ ለማግኘት የማደርገው ጥረት በድል እንደሚደመደም አስቤ ተራመድኩ፡፡ ብዙ ፈተናዎችን አልፈን ለስራ የመጣነው 24 ነን፡፡ 23 ሰው አለፈ በሚደንቅ ሁኔታ የወደቀው አንዱ ሰው እኔ ነበርኩ፡፡
አሁንም ግን ተስፋ አልቆርጥም ዛሬ ከባድ ነው፤ ነገም የከፋ ሊሆን ይችላል… ከነገወዲያ ግን መልካም ይሆናል!! "ይህንን ያለው ጃክ ማ ነው።
ይህ ሰው ከዚህ ሁሉ ውድቀት በኋላ ቻይናን የቀየረ አማዞኦንን መሰል የአሜሪካ ካምፓኒዎችን የሚገዳዳረውን አሊባባን የመሰረተ እና እዚህ ያደረሰ ነው፡፡
በመስጠት የሚያምነው አሊባባ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ለተለያዩ ሀገራት በተለይ ለአፍሪካ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኮረና በቸከሰተ ማግስት ብቻ 199,300 ከንክኪ መከላከያ ልብሶች፣ 300 የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች፣ 708 የሙቀት መለኪያዎች፣ 28,500 የሕክምና ጓንቶች እና 3,800 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች ለአፈሪካውያን እንዲከፋፈል ልኳል፡፡
ጃክ ማ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት እንደሚያያት ብቻ እዩት ።
እኔ ለሰከንዶች ዝም ብዬ .. ሮናልዶ ጆርጂናን እንዴት እንደሚያያት እያየሁ ነበር ፡ እዚህ እይታ ውስጥ ብዙ ነገር አለ ።
......
በነገራችን የነሮናልዶ ቤት G.O.A.T ...... CR7 አይደለም ።
አንድ ቀን ፋሚሊው ሰብሰብ ብሎ ሲጫወቱ ጥያቄ መጠያየቅ ተጀመረ. . ሮናልዶ ነው ጠያቂው .. በመጀመሪያ የሚጠየቀው ትንሹ ወንድ ልጅ ማቲዮ ነው ።
....
ማቲዮ. .በአለም ላይ የምታውቀውን የታዋቂ ሰው ስም ጥራ. .
ትንሹ ማቲዮ ልክ ጥያቄውን ሲሰማ ሁለቴ አላሰበም. . እና ማሚ ብሎ መለሰ. .
ሮናልዶ ይህንኑ ጥያቄ ለትንሿ ሴት ልጁ አቀረበላት. .
ኤቫ በአለም ላይ የምታውቂውን የታዋቂ ሰው ስም ጥሪ
ኤቫ .. ወዲያው ፡ ማሚ ብላ መለሰች ።
ሮናልዶና ጆርጂና ይህንን ሲሰሙ እየሳቁ መልሰው ልጆቻቸውን ጠየቋቸው. . በአለም ላይ የምታውቁት በጣም ታዋቂና ዝነኛ የሆነ ሰው ማነው ?
የልጆቹ መልስ ያው ነው ።
ማሚ !
....
ለነሱ በአለም ላይ ያለች. . ዝነኛም ታዋቂም ሰው ሮናልዶ ወይም ሌላ ሰው አይደለም. .. ማሚ ናት ።
በርግጠኝነት ይሄው ጥያቄ ሮናልዶም ቢጠየቅ መልሱ ከልጆቹ ጋር ተመሳሳይ እንደሚሆን እዚህ ፎቶ ላይ ያለው አስተያየት ይመሰክራል ።
የዚህ ቤት G.O.A.T ጆርጂና ።
Happy Family