Telegram Web Link
በአለማችን ላይ በጣም በውድ ገንዘብ ሚሸጠው መኪና ማን ይባላል
እንደገና እንዳታባክኑ . . .

የ2016 ዓ/ም ጉዟችሁ የተሳካለት ወይም የባከነ መሆኑንና አለመሆኑን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ቀላሉ መንገድ ወደ ዓመቱ ከመግባታችሁ በፊት ያወጣችኋቸው ግቦች የመኖራቸውንና ያለመኖራቸውን ሁኔታ ማጤን ነው፡፡

ወደ 2016 ዓ/ም ምንም ግብ ሳይኖችሁ ገብታችሁ ከነበረ የደረሳችሁበትንና ያገኛችሁትን ነገር ሁሉ እንደ “ግብ” እየቆጠራችሁ አንድም ነገር ከዓላማ አንጻር ሳታከናውኑ እድሜያችሁን እንዳባከናችሁ አትዘንጉ፡፡

በተመሳሳይ ሁኔታ ወደ 2016 ዓ/ም ግብ ይዛችሁ ተሻግራችሁ ሳለ ግቡን ሳትመቱ ዓመቱ እንዳለፈ ከተገነዘባችሁ አሁንም እድሜያችሁን እንዳባከናችሁ አስታውሱ፡፡

2017 ዓ/ም እንደገና እንዳይባክን ከፈለጋችሁ የሚከተሉትን ሶስት መመሪያዎች ተግባራዊ ማድረግ ትችላላችሁ . . .

1. ግባችሁን ግልጽ አድርጉ፡፡

ሕይወት አቅጣጫ እንዲይዝ ካስፈለገ የግድ ግብ ሊኖረው ይገባል፡፡ ግብ የሌለው ሰው አቅጣጫ የሌለው ሰው በመሆኑ ከየት እንደመጣ፣ የት እንዳለና ወደ የት እንደሚሄድ ለማወቅ ያስቸግረዋል፡፡ እግረ መንገዴን ግቦቻችሁ ከዋናዋ የሕይወት ዓላማችሁ አንጻር መቃኘት እንደሚገባቸው ላስታውሳችሁ፡፡

2. ግባችሁን የቀን ገደብ አብጁለት፡፡

ሕይወትን አቅጣጫ የሚያስይዘው ግብ የመሆኑን ያህል፣ ይህ አቅጣጫ ያስያዘን ግብ ስኬታማ የሚሆነው የቀን ገደብ ሲኖረው ብቻ ነው፡፡ የቀን ገደብ ያልወጣለት ግብ የመሬት ስበት በሌለበት ህዋ (Space) ወይም ጨረቃ (Moon) ላይ እንዳለ ቁስ ወዲህና ወዲያ ሲዋልል ይገኛል፡፡

3. በምንም ነገር ከግባችሁ ግራና ቀኝ አትበሉ፡፡

ሕይወት ግብ ሲኖራት አቅጣጫ ትይዛለች፣ ግብ ደግሞ የቀን ገደብ ሲበጅለት የስኬት መስመር ውስጥ ገባል፣ የቀን ገደብ የተበጀለት ግብ ደግሞ ወደ ግራና ወደቀኝ ሳንል ስንከተለው ብቻ የመሳካቱ ጉዳይ እውን ይሆናል፡፡

መልካም አዲስ ዓመት ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ!!!

በዶክተር እዮብ ማሞ
ሁለተኛው ጥያቄ የመለሰው @Ras_Sol7 ድጋሚ መሳተፍ አይችሉም 👍
ዝሆኖች እርስ በርሳቸው ለመግባቢያነት የሚጠቀሙት ድምፅ ምን  “” ይባላል፡፡
ሶስተኛውን ጥያቄ የመለሰው @fast_promotion17 በዚ usr ና እና መቀበል ትችላለክ ድጋሚ መሳተፍ አችልም
ከአለም ሀገራት ብዙ ሀይቆች ያሏት ሀገር ማን ናት ?
አራተኛውን ጥያቄ የመለሰው @B_kiru27 ነው @fast_promotion17 በዚ usr መተህ መቀበል ትችላለክ 👍
የመጀመሪያዉ 1ኛ , 10 ኛ 6ተኛ ,99ኛ ,  comment  አሸናፊ  ይሆናሉ  ጀምሩ  ስል  ተዘጋጁ  👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጀምሩ 1ኛ ,  10 ኛ  6ተኛ ,99ኛ ,  comment  አአሸናፊ ይሆናሉ  👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1,comment @ermi_haimi
6,comment @Yamlak_51
10,comment @Macarrina
17,comment @Miki_manc
99.comment @Danidot17el

በዚ usr መቀበል 🫸@fast_promotion17🫷 ትችላላቹ
አሁን ደሞ ለ 17, ኛው comment እንሸልማለን ጀምሩ ስል ትጀምራላቹ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጀምሩ 🚨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
@Fuad65 17 comment @fast_promotion17 bezi usr meteh mekebel.techelalek
አሁን ደሞ 1ኛ, 29ኛ, comment  አሸናፊ  ይሆናሉ  ጀምሩ  ስል  ተዘጋጁ  👍

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጀምሩ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1, @DjakhUtl commente
29, @Bekimanthebest commente

@fast_promotion17 በዚ usr መታቹ መቀበል ትችላላቹ 👍
ብዙ ሰው 1 ጥያቄ እያለ ነው እና እጠይቃለው 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአለማችን ሀብታሟ ሀገር ማን ናት ?🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
@Kedir10 ጥያቄውን መልሱአል @fast_promotion17 በመምታ ይቀበሉን 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 21:25:43
Back to Top
HTML Embed Code: