Telegram Web Link
ይኋዉ  fam  ለሁሉም   አድርሰናል  ያልወሰዱ  1  ልጅ  አለ እነሱንም  text  ሲመልሱ  እንልካለን

TON GIVEAWAY SOON.......

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (🅰🅱uShe ️ ️)
🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🌸 🔤🔤🔤🌹

🎄 መልካም አዲስ አመት 🎄

2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

@Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የፍቅርቴሌግራም ቤተሰቦች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላማ አደረሳቹ አደረሰን።💖💖💖💖💖💖🍬🍬🍬🍬🍬

በአዲሱ አመት እኛም እንደ አዲስ ጉልበታችንን ጨምረን በአዲስ ነገር ብቅ ብለናል።
💔💔

ለአዲሱ አመት 50❤️ እናድርግ ሁላችንም።

በድጋሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ።❤️❤️
❤️

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ

💨 በአለማችም ትልቁ የአየር ማጣሪያ በቻይና ይገኛል ..... ይህ የአየር ማጣሪያ 100 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን በቀን 10 ሚልየን CUBIC METER የተበከለ አየር ያጣራል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ምርጥ ምርጡን ለእናንተ

ተወዳጅ ዘመን አይሽሬ መጽሐፍትን ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የሚፈልጉትን መጽሐፍ ይዘዙን እንልካለን!
የጊዜ እና የገንዘብ ወጪዎን ያማከለ ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን !

inbox - @Alpha6249
Call - +251916167999
Share
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
https://www.tg-me.com/Teramaj_Book_Store
እንዳያመልጥዎ!

ፈንጅ አምካኝ የተሰኘውን ቀላል ጌም እየተጫወቱ እስከ 1000 ብር ድረስ ይሸለሙ! በ admasgames.com ላይ አዲስ በተዋወቀው ጌም እየተዝናኑ በአንድ ጨዋታ እስከ 1000 ብር ማሸነፍ ይችላሉ። ከፈንጅ አምካኝ በተጨማሪም በአድማስ ጌምስ ላይ ያሉትን ሌሎች 15 ጌሞች እየተጫወቱ የገንዘብ ህትመት ይጀምሩ።

አሁኑኑ ይሞክሩት!

@admasgames_com
ለፈገግታ 😁
ከአፍሪካ ሃገራት በእንሰሳት ሃብቷ የታወቀችው እና 1ኛ የሆነችው ሃገር ኢትዮጲያ

አንድ ኢትዮጲያዊ በአመት 7 ኪሎ ስጋ ብቻ ይበላል !

ኡጋንዳ፣ ኬንያው እና ናይጄሪያ ከ8 ኪሎ ጀምሮ እስከ 9 ኪሎ ስጋ ድረስ በየአመቱ ይበላሉ።

ከአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊያን በየአመቱ 60 ኪሎ ስጋ ሲመገቡ።አንድ ጋቦናዊ ደግሞ 59 ኪሎ ስጋ በየአመቱ ይመገባል !

ስጋ በል ነን እንላለን አይደል?

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
#የቀጠለ

በአብዛኞቹ ምዕራባውያን አሜሪካንን ጨምሮ በአመት 80 ኪሎ ስጋ ይበላሉ!

አንድ አሜሪካዊ በየአመቱ 80 ኪሎ ስጋ ይበላል ማለት ነው።

ቻይናዊያን፦ ከ50 አመታት በፊት እንደ እኛ ነበሩ በአመት ሰባት እና ስድስት ኪሎ ስጋ የሚበሉ።

አሁን ግን ቻይናዊያን በየአመቱ 60 ኪሎ ስጋ ይበላሉ።

በዚህ ሁኔታ ሲሰላ ኢትዮጲያዊያን ስጋ አይበሉም ማለት ይቻላል። ከሳይንስም አንፃር ሲሰላ በጣም አናሳ ነው። የሚገርመው ግን ኢትዮጲያዊያን ራሳቸውን እንደ ስጋ በል ማየታቸው ነው።

ህንዶች በሃይማኖታቸው ምክንያት የላም ዘር ቅዱስ ስለሆነ እና ላምን ስለሚያመልኩት ቅዱስ መፅሃፋቸውም ስለሚከለክላቸው በአመት 3% ስጋ ነው የሚበሉት።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
መታወቅያ ወረቀት

ንቦች ወደ ቀፎውአቸው ሲገቡ በቀፎው በመግቢያ በር ላይ ለቆመው ዘበኛ የአባልነት “መታወቂያ” ያሳያሉ፡፡ በአንድ ቀፎ ውስጥ የሚኖሩት ንቦች ሁሉም ተመሣሣይ መታወቂያ አላቸው፡፡ ይህ “መታወቂያ” ከሰውነታችን ውስጥ የሚመነጨው ልዩ ጠረን ነው፡፡ እያንዳንዱ ቀፎ ውስጥ የሚኖር ንብ መለያ ጠረን አንድ ዓይነት ሲሆን ሌላ ቀፎ ውስጥ ካሉት ንቦች ጠረን ይለያል፡፡ በር ጠባቂ ንቦች የቀፎውን አባላት
የሚለዩት በዚህ ጠረን ሲሆን ከሌላ መንጋ የመጣ ጠረን ልውጥ ንብ ካለ ጠረኑን ለይተው ያባርሩታል፡፡

ንብ ለመናደፍ 12 ጡንቻዎችዋን ትጠቀ ማለች፡፡

የዳንስ ቋንቋ

ንቦች እርስ በርሣቸው የሚግባቡት በዳንስ ቋንቋ ነው፡፡ ይህም ዳይሴፈሪንግ ይባላል፡፡

አንድ የንብ መንጋ ውስጥ 58 000 ንቦች ይገኛሉ፡፡

ማርን የምታመርተው ሴቷ ንብ ብቻ ናት፡፡

የወንዱ ንብ ስራው ከንግስቲቷ ጋር የፆታ ግንኙነት በመፈፀም ንግስቲቷን እንቁላል እንድታፈራ ማድረግ ነው፡፡

እንቁላል የምታመርተው ወይም የምትጥለው ንግስቲቷ ንብ ብቻ ናት፡፡

ንግሥቲቱ ንብ በቀን 1500 እንቁላሎችን ትጥላለች፡፡

ንግስቲቷ ንብ በጭራሽ ሰዎችን አትናደፍም፡፡ ሌሎች ንቦችን ግን ትናደፈለች:

አንዲት ንብ በሶስት ወር የሕይወት ዘመና የምታመርተው የማር መጠን የአንድ ማንኪያ 1/12" ነው።

ንቦች 50 ግራም ማር ለመሥራት በአጠቃላይ የሚያደርጉት በረራ ተቀጣጥሎ ቢዘረጋ ከመ ሬት እስከ ጨረቃ ደርሶ ይመለሳል፡፡

በዓለም ላይ የማይበላሽ፣ የማይሻግት፣ የማይብ ሰብስ እና ጣዕሙ ሳይለወጥ መቆየት የሚችል ብቸኛ ምግብ ማር ነው

አንብብበው ከወደዱት 👍ይጫኑ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥንታዊ ግብፃውያን የሞቱ ሰዎችን ሰውነት የሚያቆዩበት መሚፊኬሽን የሚባል ዘዴ ነበራቸው ! በዚህ መንገድ ከተገነዙት መካከል ቱታንክሀሙን የተሰኘው ፈረኦን ብልቱ እንደቆመ ነው የተገነዘው !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/28 23:29:54
Back to Top
HTML Embed Code: