Telegram Web Link
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
በኢትዮጵያ ትልቁ የስፖርት ቻናል የሆነውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ Highlight (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 Star ማግኘት ይፈልጋሉ?

100 Star የ 112.99 ብር ነው 🔥🔥🔥

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናቹ ስታርት ስትሉት 3 የሚሰሩ task አሉ ስራውን ስትሰሩት 170 star በቀላሉ ታገኛላቹ።

አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት Start በማለት ስራውን ይጀምሩት👇👇👇

https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
Kingdom Of The Planet Of Apes

በ HD ጥራት ተለቁዋል

በ HD ከፈለጉ 👉 @Films_433

በትርጉም ከፈለጉ 👉 @Eng_Amhh
✔️በህንድ ኬሪላ ግዛት የሚኖረው ፎቶግራፈር  Shareek Vayalil ሙሉ ልብሶችን ከሚያመርት ካምፓኒ አንድ ስራ መጥቶለት. . የካምፓኒውን ምርቶች ለብሶ ፎቶ የሚነሳ አሪፍ ሞዴል ማን ሊሆን እንደሚችል እያሰበ ነው  ።
.....
ብዙ የሚያውቃቸው የወንድ ሞዴሎች ቢኖሩም ፡ አሁን  ላሰበው የተለየ ስራ የሚሆኑ አልመስልህ አሉትና ሌላ ሰው መፈለግ ሲጀምር ማሚካ ትዝ አለው ።
...........................

✔️ከአመታት በፊት የዛሬው ፎቶግራፈር Shareek Vayalil ሰፈራቸው አቅራቢያ የሚገኝ አንድ ወንዝ ሊዋኝ ይሄዳል ።
.........
✔️በወጉ ዋና የማይችለው የ 9 አመቱ ሻሪክ ትንሽ እንደዋኘ ፡ ወንዙ ሊወስደው ይጎትተው ጀመር. ....
የውሀውን ሀይል አሸንፎ ለመውጣት ሞከረ ።
................
ግን ከአቅሙ በላይ ነበርና ውሀው ወደዛ ወደዚ እያላጋ ይዞት መሄድ ጀመረ ።
.........
እና አእምሮውን እንደመሳት እያደረገው እያለ ፡ አንድ ለሱ የተላከ መልአክ ይመስለዋል ወደላይ ጎትቶ አውጥቶት ተሸክሞ ወደ ወንዙ ዳር ወስዶ አስተኛው ።
.......
እንዴት እንደሆነ በማያውቀው ሁኔታ ከሞት የተረፈው Shareek ቀስ ብሎ አይኑን ሲገልጥ ጎረቤታቸው ማሚካን አየው ።
እሱ ነበር ፡ በመልአክ ተመስሎ ከሞት ያዳነው ።
..........

እና ከ60 አመቱ  የሰፈራቸው አዛውንት ማሚካ ጋር  የሚተዋወቁት ከዛን ጊዜ ጀምሮ ነው ። ማሚካ ከድሮም ጀምሮ የቀን ሰራተኛ ነው ።
እና አሁን ፎቶግራፈሩ ሻሪክ አዲስ ሱፍ አስለብሶ ሞዴል ሊያደርገው ያሰበው ይህንን ሰው ነው ።
አዛውንቱ ማሚካ ድህነት በጨካኝ ክንዶቹ ለዘመናት እየጎሸማቸው እንኳን ትከሻቸው አልጎበጠም ። ከድህነታቸው  በስተቀር ሞዴል ለመሆን ምንም አይጎድላቸውም ብሎ ደመደመና ፡ ማሚካን ፍለጋ እንደወጣ ከርቀት ሲመጣ አየው
......

ጋሼ እንደምንዋልክ ፡ ለአንድ ስራ ፈልጌህ ነበር ...

ምን ችግር አለው. ..  አለ ማሚካ ፡ እቃ ሊያሸክመው እንደሆነ ገምቷል ።
ወጣቱ ፎቶግራፈር ማሚካን ሞዴል አድርጎ ሊያሰራው እንደሚፈልግ ሲነግረው ግን ማሚካ ፈፅሞ አይሆንም አለ ። ስንት ታዋቂ እና ሀብታም ሰወች እያሉ እኔን ለሞዴል ?  አይሆንም ።
.....
ከስንትና ስንት ልመና በኋላ ማሚካ ተስማሙ ።
......
ሽርጣቸው ተጣለ ፡ ገላቸውን ታጠቡ ፡ ውድ ፀጉር ቤት ሄደው ተስተካከሉ ። እና ሱፋቸውን ለብሰው ብዙ ፎቶ ተነሱ ።
.....
ከጥቂት ጊዜያት በኋላ የቀን ሰራተኛው አዛውንት ፡ የማሚካ ፎቶ ፡ በትላልቅ ህንጻዎች ግድግዳ ላይ እና በግዙፍ ቢልቦርዶች ላይ ተሰቅሎ መታየት ጀመረ ።
.....
ሶሻል ሚዲያው ፎቷቸውን ከስኬት ታሪካቸው ጋር በፍቅር ተቀባበለው ።
.....
✔️የተለየ ፎቶ ለማንሳት ሲል በአንድ ወቅት ህይወቱን ያዳኑትን ማሚካን ለሞዴልነት የመረጠው ፎቶግራፈርና ማሚካ ዝነኛ ሆኑ ።
.......
አዛውንቱ ማሚካ ። ከቀን ሰራተኝነት ተገላግሎ ፡ አሁን የሞዴሊንጉን አለም ተቀላቅሎ ለተለያዩ የንግድ ድርጅቶች  የማስታወቂያ ስራዎችን ይሰራል
...
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
የታላቁ ሳይንቲስት የኒኮላ ቴስላ የህይወት ታሪክና ስለ time travel ይፋ የሆነው አስደንጋጩ ምርምር😱

ተራኪ- ጌታሁን ንጋቱ

©Human Intelligence

@Amazing_Fact_433
Audio
ጣፋጭ አጫጭር ታሪኮች በአንድ ላይ


--ኢትዮጵያዊነት
--የፈላስፎች ጉባኤ
--ደሀ ሆኖ የተገኘው ወንጀለኛ

ተራኪ - አንዱዓለም ተስፋዬ

©Human Intelligence

@Amazing_Fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማን ያምናል..

አዲሱ የቮልቮ ማስታወቂያ የተፈጠረው ከ24 ሰአት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ "ከፅሁፍ ወደ ቪዲዮ" Runway Gen3! ነው።

ሁላችሁም በ0 በጀት፤በትንሽ ፈጠራ፤ በቤታችሁ ሆናችሁ እንዲህ የሚያስገርሙ ነገሮችን መስራት ትችላላችሁ።

በምን?

በ "Runway Gen3" አፕና ዌብሳይት በነፃ..

@Amazing_Fact_433
ጥናቶች እንዳረጋገጡ ምንም ሳትሰራ ተሞላቃ መኖር የምትፈልግ የቤት እንስሳ ድመት ነች።

✔️ድመት ልክ እንደ ሰው ቅንጦት የምትወድ አስገራሚ እንስሳ ነች። ከዚህም በተጨማሪ ድመት ከቧንቧ ውሃ ይልቅ የታሸገ ውሃ ትመርጣለች። ምክንያቱም በቧንቧ ውሃ ውስጥ ያለውን ክሎሪን ማሽተት ስለማይመቻት ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በተጨማሪም በ 2023 በወጣ ጥናች   Etics Animals Experts የሚባል ጥናቶች እንደሚያሳዩት

✔️ድመቶች የገደሉትን እንስሳ ወደ ቤታቸው ይዘው ይሄዳሉ ።

ምክንያቱ ደሞ ለልጆቻቸው እና ለአንዳንድ ጥገኛ የቤተሰብአባላት እንዴት እንደሚገደል ለማስተማር ሲሆን
✔️ አንድ ድመት ወዳንተ የሞተ እንሰሳ ይዛ ከመጣች አደን ላይ ቀሽም መሆንህን ልትነግርህ ፈልጋ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- በ2023 አንድ ሌባ የሴቶች የጥፍር ሳሎን ገብቶ ለመዝረፍ ሲሞክር ሴቶቹ እንዴት ችላ እንዳሉት በቪድዮውን ተመልከቱ

- እንደውም አንዷ በሩን ከፍታ ወታለች

@Amazing_Fact_433
ለክረምቱ ምርጥ ምርጥ የሀገር ውስጥና የውጪ መፅሐፎችን፦

📗= Psychology (ስነልቦና)
📔 =Fiction (ልቦለድ)
📒= History (ታሪክ)
📕= Politics (ፖለቲካ)
📘= Biography (ግለ-ታሪክ)
📚= Self-help(ራስ አገዝ)
📓=Philosophy(ፍልስፍና)

ከፈለጉ በእምነት ላይብረሪ ላይ በነፃ ያገኛሉ

👇👇
@Bemnet_Library
@Bemnet_Library
በሰሜን ኮሪያ በሁሉም የመማሪያ መጽሃፍቶች ላይ "የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን አውሮፕላንና መኪና መንዳት የተማሩት በሶስት አመታቸው እንደሆነ" ይገልፃል

@Amazing_Fact_433
ምክንያቱም ከኳስ ተጫዋችነቱም ሆነ ከዝናው በፊት የቤተሰቡ ራስ ነው ።
.....
የዳርዊን ኑኔዝ ቤተሰቦች ፡ ትናንት ምሽት ተካሂዶ በነበረው የኮፓ አሜሪካ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ለመመልከት በስታዲየሙ ተገኝተዋል ።
...
ጨዋታው በኮሎምቢያ ፡ አሸናፊነት ተጠናቆ ፡ የማብቂያው ፊሽካ ሲነፋ ግን ስታዲየሙ ቀውጢ ሆነ ።
.....
በተለይ የዳርዊን ኑኔዝ ቤተሰቦች ያሉበት ቦታ ፀቡ እየበረታ መጣ ፡ በዚህ ጊዜ ሜዳ ላይ የነበረው ኑኔዝ የቤተሰቡን ነገር ለፀጥታ ሀይሎች ትቶ ወደመልበሻ ክፍል ከመግባት ይልቅ ፡ የሜዳውን ማገጃ ብረት ዘሎ ወደ ረብሻው ቦታ ሄደ ።
...
በመጨረሻም ዳርዊን ኑኔዝ. . ቤተሰቡን ሊያጠቁ ከነበሩት የኮሎምቢያ ደጋፊዎች ጋር ተፋልሞ ህጻን ልጁን በፎቶው እንደሚታየው አቅፎ ፡ ቤተሰቡንም ከግርግሩ ቦታ በሰላም ይዞ ወጥቷል ።
.....
የቤተሰብ ጉዳይ ከዝናም ፡ ከክብርም በላይ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስለ የትኛው ኤርድሮፕ መረጃ ትፈልጋላቹ?

ava coin? , hamster kombat? , DOGS? , tapswap? , blum? , Memefi?

በተጨማሪም Online ስራ መስራት ከፈለጉ 4-3-3 Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ👇

https://www.tg-me.com/EthioCrypto_433
https://www.tg-me.com/EthioCrypto_433
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ Highlight (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 Star ማግኘት ይፈልጋሉ?

100 Star የ 112.99 ብር ነው 🔥🔥🔥

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናቹ ስታርት ስትሉት 3 የሚሰሩ task አሉ ስራውን ስትሰሩት 170 star በቀላሉ ታገኛላቹ።

አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት Start በማለት ስራውን ይጀምሩት👇👇👇

https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
Sheger Shelf - መሳጭ ታሪኮች ከዓለም ዙሪያ - ትረካ በግሩም ተበጀ /ሸገር ሼልፍ
2024/09/28 15:34:22
Back to Top
HTML Embed Code: