Telegram Web Link
በታንዛኒያ የሚገኘው Serengeti National Park የህዝብ ሽንትቤቱ ይሄን ይመስላል 😂

@Amazing_fact_433
Forwarded from 4-3-3 Crypto (🅰🅱uShe ️ ️)
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️

ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻

https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
የዛሬውን የ5M የሀምስተር daily ኮምቦ ያሎሰዳቹ በክሪፕቶ ቻናላችን ለቀነዋል።

በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉 @EthioCrypto_433
ጀርመን ውስጥ ከእስር ቤት ለማምለጥ መሞከር እንደ ጥፋት አይቆጠርም ምክንያቱም የሰው ልጅ በተፈጥሮው ከማይመች ወይም ከታሰረበት ነገር ለማምለጥ ማሰቡ ወይም መሞከሩ ሰዋዊ ባህርይ ስለሆነ ብለው ስለሚያስቡ ነው

@Amazing_fact_433
የኔዘርላንስድ ጠቅላይ ሚንስትር ማርክ ራት ለ14 ዓመታት ስልጣን ላይ ከቆየ በኋላ ለተረካቢው አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ዲክ ስኮፍ ስልጣኑን አስረክቦ ከቤተ መንግስት በብስክሌት ሲወጣ የተነሳ ምስል !

Civilization at it best !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የአንድ Blue Whale ትልቁ የደም ስሩ ውስጥ እንድ ጨቅላ ህፃን ልጅ ማስገባት ይችላል

@Amazing_fact_433
⭐️" ዱርዬ ተሰብሰብ "

ከአመታት በፊት ተ/ሀይማኖት ፊትለፊት ያለው አንበሳ ጫማ መደብር ያለበት ህንጻ ሰፊ በረንዳ የጎዳና ተዳዳሪዎች መናሀሪያ ነበር ። እና እዚህ ቦታ ፌስታል ሙሉ ክትፎ ይዞ የሚመጣ አንድ ሰው ነበር ፨

ይህ ሰው ኬኔዲ መንገሻ ነው ፡፡ ኬኔዲ አንዳንዴ ነሸጥ ሲያደርገው ወደዛ ይሄድና ዱርዬ ተሰብሰብ እያለ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ሰብስቦ በጊዜው ተ/ሀይማኖት ሱማሌ ተራ አካባቢ ዝነኛ ከነበረው ግዛው ክትፎ ቤት ገዝቶ ያመጣውን ክትፎ አብሯቸው እየተሻማ ይበላና ለያንዳንዳቸው የሻይ ሰጥቶ ፡ በብርቱካንማ ሬኖ መኪናው ይሄዳል ።
.......
አስገራሚው ነገር ኬኔዲ የትኛውም ታዋቂ ሰው የማያደርገውን ይህን መሳይ ነገር ሲያደርግ. .. በኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ዝነኛ ከነበሩ አርቲስቶች መሀከል አንዱ ነው ። ሆኖም ዝናው አንድም ቀን ትከሻውን አጉብጦት አያውቅም ።
.......
አንድም ቀን በኩራት ልቡ ሳያብጥ ፡ አንድም ቀን ላይ ሆኖ አድናቂዎቹን ቁልቁል ሳያይ ፡ እንደጠዋት ፀሀይ ብልጭ ብሎ አፍታም ሳይቆይ ይህችን ምድር ተሰናብቶ ሄደ ።
RIP
የሰውነት ጥግ


በዋሲሁን ተስፋዬ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
-ተሸላሚው እስረኛው! Liu Xiaobo በእሸቴ አሰፋ
ነጮቹ በአመራርነታቸው ላይ የሕዝብ ማጉረምረም ከበዛ፣ ተቀባይነታቸው እየቀነሰ ከመጣ...ግግም ብሎ እስከ ምርጫው ዕለት አይጠብቁም። አስቸኳይ ምርጫ ይጠራሉ።

ቢሪታኒያን ላለፉት 20 ወራት በጠቅላይ ሚንስትርነት የመሩት የሕንዱ ልጅ..ሪሺ ሱናክ'ም ይሄንኑ ነው ያደረጉት። ግን አልቀናቸውም። ከ14 ዓመታት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮንሰርቫቲቭ ፓርቲ በተቀናቃኙ ሌበር ፓርቲ ተሸነፈ። ያውም በሰፊ ልዩነት....እናም ሪሺ ሱናክ ውጣ ኪየር ስታርማር  ግባ ተባለ...

☑️የዛሬው የለንደን ሰማይ ከአዲስ አበባ ጋር ተመሳሳይ ነው። ደመናማ ነው። በስሱ ካፊያ አለው። በጣም ብዙ ጋዜጠኞች Downing street ፊት ተሰብስበዋል። ስፍር-ቁጥር የሌለው ካሜራ ደቅኗል። Downing street የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር መኖሪያ እና መስሪያ ቤት ነው።
ጥቁር አለት የሚመስለው በር ላይ በደማቅ ነጭ አስር ቁጥር ተለጥፏል።

✔️ከቆይታ በኃላ 10 ቁጥር በር በዝግታ ተከፈተች። ሁለት ሰዎች ወጡ። ሪሺ ሱናክ የተለመደውን ጥቁር ሰማያዊ ሙሉ ልብስ ለብሶ ባለቤቱ አክሻታ ሙርቲ ዥንጉርጉር ሙሉ ቀሚስ ለብሳ...ትልቁን የዱሮ የቤተሰብ መምሪያ አይነት ዣንጥላ ሳትዘረጋ ይዛው አብሮ ብቅ አሉ።

✔️ አጃቢም ግርግርም የለም። እሷ ከኃላው ቀረት ብላ ቆመች። ሪሺ ሱናክ ወደ ፖዲየሙ ቀረበ።

Sorry! አለ ንግግሩን ሲጀምር...ለሆነው ሁሉ ተጠያቂው እኔ ነኝ...ከጠቅላይ ሚንስትርነቱም ሆነ ከኮንሰርቫቲቭ ፓርቲ መሪነት ተሰናብቻለሁ...ለውዷ ሀገራችን እና ለቀጣዩ ጠ/ሚ/ር መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ የሚል አምስት ደቂቃ የማይሞላ የስንብት ንግግር አሰማ።

✔️ንግግሩ እንዳበቃ ባለቤቱ ወደርሱ ሄድ አለች። በግራ እጇ ያልተዘረጋውን ዣንጥላ እንደያዘች ቀኝ እጇን ዘረጋችለት...ተያይዘው ጥቂት እርምጃዎችን እንደተራመዱ አንድ ጥቁር መኪና ጋ ደረሱ። በሩ ተከፈተላቸው...ገቡ..

✔️መኪናዋ ተንቀሳቀሰች። 4 ሞተረኞች ከፊት ቀድሞ ተንቀሳቀሱ። ሁለት የፖሊስ መኪኖች ከኃላ ተከተላቸው።

በዝግታ ከ Downing street ቅጥር ግቢ ወጥቶ ወደ ቀኝ ታጠፉ...የግቢው በር በዝግታ መልሶ ተዘጋ...

✔️ተከታትሎ የወጡ መኪኖች ወደ ንጉሡ ቤተመንግሥት ወደ Buckingham ከነፉ። ሪሺ ሱናክ ለፎርማሊቲ የመልቀቂያ ደብዳቤውን ለንጉሥ ቻርሊስ አስረከበ...

✔️የሳውዛምፕተን ክለብ ደጋፊ.. ሪሺ ሱናክ አሁን አንድ 'ተራ ዜጋ' ሆኖ ወደ መኖሪያ ቤታቸው አምርተዋል...

✔️ስልጣኔ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይቺን የፔፕሲ ማስታወቂያ እሚያቃት🫵😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 Star ማግኘት ይፈልጋሉ?

100 Star የ 112.99 ብር ነው 🔥🔥🔥

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናቹ ስታርት ስትሉት 3 የሚሰሩ task አሉ ስራውን ስትሰሩት 170 star በቀላሉ ታገኛላቹ።

አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት Start በማለት ስራውን ይጀምሩት👇👇👇

https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፓሊስ:- ስምህ ማነው?

ጅንስ:- ሮበርት ጆንስ

ፓሊስ:- ምን እያደረክ ነበር?

ጆንስ ውሀውን እየጠጣ:- ዱብዱብ እየሰራው ነበር

ፓሊስ:- አድራሻህ የት ነው?

ጆንስ:- አድራሻ የለኝም፣ ሆቴል ነው ያረፍኩት

ፓሊስ:- ታሳሪ አምልጦ እየፈለግነው ነው

ጆንስ:- ኸረ ባክህ? ከየት ነው ያመለጠው?

ፓሊስ:- ከእስር ቤት

ጆንስ:- እስር ቤት እዚ ሰፈር አለ እንዴ?
...

ፓሊሱ እና ጆንስም ብዙ ከተጨዋወቱ በኋላ ይለያያሉ

◉ ፓሊሱ አንድ ያመለጠን ታሳሪ እየፈለገ በነበረበት ሰዓት ነው ከጆንስ ጋር የተዋወቀው...

በሚያስቅ ሁኔታ ጆንስ ማለት ራሱ ታሳሪ ሲሆን ስም ቀይሮ ነው ፓሊሱን የተዋወቀው + 2 የተለያየ ስም ነው የነገረው 🥲

@Amazing_Fact_433
ይህን ያውቃሉ

ገንዘብ በእጅ መያዝ ጭንቀት እና ህመምን እንዲቀንስ ያደርጋል:

@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ?

ከአልጋ ቀጥሎ ብዙ ሰዎች ፆታዊ ግንኙነት የሚያደርጉት መኪና ውስጥ ነው

@Amazing_fact_433
2024/09/28 13:21:40
Back to Top
HTML Embed Code: