Telegram Web Link
" ስዊፍቶኖሚክስ " የታይለር ስዊፍት ኤኮኖሚያዊ ተፅእኖ ያመጣው አዲስ ቃል
.....
✅️ከሳምንታት በፊት ፡ በተለያዩ የአሜሪካንና የኢንግላንድ ዩኒቨርስቲዎች ራሱን የቻለ ትምህርት ሆና እየተጠናች እና ፔፐር እየተሰራባት ስላለችው ስለዚህች ገናና አርቲስት አውርተን ነበር ።
...
✅️ዛሬ ደግሞ ይህችው አርቲስት በአሜሪካን በተለይም የሀገር ውስጡን ኤኮኖሚ እስከማነቃቃት የደረሰ በጎ ተፅእኖ በመፍጠሯ ፡ ኢኮኖሚክስ የሚለው ቃል ከስሟ ጋር ተዳምሮ ፡ ስዊፍቶኖሚክስ የሚባል ቃል ተፈጥሮላታል ።
........
✅️ የ33 አመቷ አርቲስት ላለፉት ስድስት ወራት በተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶችና ፡ የውጭ ሀገራት ባቀረበቻቸው ኮንሰርቶች ምክንያት የእያንዳንዳንዱ ከተማ እንቅስቃሴ መሻሻል እንዳሳየና ፡ በቢሊየን የሚቆጠር የገንዘብ ዝውውር እንደተመዘገበ ታውቋል ።

... ታይለር ስዊፍት ኮንሰርት ስታዘጋጅ የከተማው እንቅስቃሴ ፡ ይጨምራል ፡ ከሌሎች ግዛቶች የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች ይገባሉ ፡ ሬስቶራንቶች ከወትሮው በተለየ ይንቀሳቀሳሉ ፡ የሆቴሎች. .ታክሲና አውቶቡሶች ባጠቃላይ የኢኮኖሚው ዘርፍ ላይ ታላቅ መነቃቃት ተፈጥሯል ።
........
ጥቂት ነጥቦች እንጨምር ፡
ሌላው ታይለር ስዊፍት የምትታወቅበት ፡ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ኮንሰርት ስታቀርብ ፡ ከተማውን ለቃ ከመውጣቷ በፊት ፡ በከተማው ለሚገኙ በጎ አድራጎት ድርጅቶች እጇን ዘርግታ ካገኘችው አቋድሳ ነው የምትሄደው ።
....
እና ይህች በኢኮኖሚው ላይ ባመጣችው ተፅእኖ ምክንያት ስዊፍቶኮኖሚ የሚባል ቃል የተፈጠረላት ዝነኛ አርቲስት እጅግ ትሁት ከመሆኗ የተነሳ ፡ በተደጋጋሚ ጊዜያት የአድናቂዎቿ ሰርግ ላይ ድንገት በመገኘት ሰርፕራይዝ በማድረግ ፡ ለአድናቂዎቿ ያላትን ክብር መግለፅ ያስደስታታል ።
ይህ ብቻ አይደለም ፡ ለአድናቂዎቿ ስጦታ በመላክ ታስፈነድቃቸዋለች ።
ሲላት ደግሞ ፡ ከአድናቂዎቿ መሀከል የተወሰኑትን መርጣ ቤቷ ፡ ትጋብዛቸዋለች ። ለዛውም ራሷ ኪችን ገብታ የሰራችውን ምግብ

.....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በርካታ ህዝብ የሚኖርባቸው የአፍሪካ ሀገራት ዋና ከተሞች

ከ5.2 ሚሊየን በላይ ነዋሪ ያላት አዲስ አበባ በነዋሪዎች ብዛት ከአፍሪካ 5ኛ ከአለም ደግሞ 32ኛ ደረጃን ይዛለች።

በግሎባል ፋየርፓወር ሪፖርት መሰረት የግብጽ መዲና ካይሮ በአፍሪካ በርካታ ህዝብ የሚኖርባት ከተማ ናት።

ለተጨማሪ ምስሉን ይመልከቱ

ምንጭ አል አይን


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
- በኢንግላንድ የምትኖር ሬቤካ ጆይንስ የተባለች የ30 አመት ሴት አስተማሪ ለወንድ ተማሪዋ የ345 ዩሮ ቀበቶ ስትገዛ በCC TV ካሜራ ከታየች በኋላ በቁጥጥር ስር ውላ 6አመት ከ6 ወር ተፈርዶባታል።

- በኋላም በተደረገ ምርመራ በሁለት የወንድ ተማሪዎቿ ለይ ከ15 አመታቸው ጀምሮ ፆታዊ ትንኮሳ ስታደርግ እንደነበር ተናዛለች፤ በተጨማሪም ከሁለተኛው ተማሪ አርግዛለች።

- ቀበቶውን ከገዙ በኋላም ከአንዱ ተማሪዋ ጋር ግብረስጋ ግንኙነት ለመፈፀም ወደ አፓርትመንቷ ይዛው ትሄዳለች።

- ከተያዘች በኋላም የ9 አመት ግንኙነቷ በመቋረጡ ብቸኝነት እንደተሰማት ተናግራለች

ምንጭ: The Telegraph

@Amazing_Fact_433
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
በኢትዮጵያ ትልቁ የስፖርት ቻናል የሆነውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/+5d8lxsXzhDplZmU0
ሳሙና ከእጃችሁ ላይ ያሉትን ባክቴሪያ ያስወግዳል እንጂ የመግደል አቅም የለውም!

@Amazing_fact_433
መነፀር ስታደርጉ ሰዎች ስለእናንተ የሚገምቱት IQ መጠን በአማካይ በ15 IQ points ይጨምራል

@Amazing_fact_433
ይህንን ያዉቃሉ ?

በአለም ላይ እጅግ ገዳይ የሚባለዉ ነፍሳት የወባ ትንኝ ነዉ !

በአለም አቀፍ ደረጃ በአመት 725,000 ሰዎችን ይገድላል 🪦

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
እነኚህ #koalas የሚባሉ የድብ ዝርያዎች በአብዛኛዉ በአዉስትራሊያ የሚገኙ ሲሆን ሚያስገርመዉ እነኚህ የድብ ዝርያዎች በቀን ዉስጥ 22 ሰዐታቸዉን በእንቅልፍ ነዉ ሚያሳልፉት 😴

እየተኛችሁ 👋

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
" የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

©️ Tikvah

@Amazing_Fact_433
✔️በአንድ ወቅት በቱርክ ኢስታንቡል ካድኮይ አካባቢ ቶምቢሊ የተባለች ድመት ትኖር ነበር (ቶምቢሊ በተርኪሽ ቋንቋ ከመጠን ያለፈ ወፍራም ማለት ነው)።

ታድያ ይህች ድመት ከደረጃዎቹ ላይ በመንገዋለል ሲያሻት ደገፍ እያለች አላፊ አግዳሚውን አፍጥጣ በማየት ትታወቅ ነበር።

ቶምቢሊ ነሀሴ 2016 መጀመሪያ ላይ ትሞታለች ያቺን አይነ ግቡ የሆነች ድመትን ያጣት መንገደኛ ሁሉ ለቶምቢሊ ክብር ሲል 17,000 በላይ የድጋፍ ፊርማዎችን በማሰባሰብ እንድ ማስታወሻ እንዲሰራላት ወሰነ።

✔️በአካባቢውም የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ የሆነችው ሴቫል አሂን በተባለች ግለሰብ የምቢሊ የተቀመጠችበትን ቦታ የሚደግም ቅርጽ ሠራችላት።

ከጥቂት ወራት በኋላም ሃውልቱ ጠፋ፣ በዚህ ምክንያት ህዝባዊ ቅሬታን አስነሳ።

"የቶምቢሊን ሃውልት ሰረቁ" ሲል የቱርክ የህግ አውጪ አካል ተናግረ እንዲም የሚል ድንቅ አባባል አስተላለፈ "በብዙሀን የተወደዱ ነገሮች ሁሉ ጠላት ያፈራሉ።

ክፉዎች የሚያውቁት ጥላቻ፣ ሀዘን እና ጦርነት ብቻ ነው። አለ

የሚደንቀው ከሁለት ቀናት በኋላ ሐውልቱ ተመለሰ።

ምንጭ:- Art History
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፔፔ ለሮናልዶ ያለው ፍቅር ፡ ከአንድ እናት የወጡ ወንድማማቾችን ያህል ነው ።አብዝቶ ይወደዋል ብቻ አይደለም ይሳሳለታልም ። ሮናልዶም ለፔፔ ያለው ፍቅር ተመሳሳይ ነው ።
....
እና አንዴ ፔፔን ለብሄራዊ ቡድኑ መሰለፍ የምታቆመው መቼ ነው ብለው ጠየቁት. ..የፔፔ መልስ
እኔ ለብሄራዊ ቡድኑ መሰለፍ የማቆመው ሮናልዶ ኳስ ሲያቆም ነው ፡ እስከዛ ግን ከጎኑ ሆኜ ላግዘው እፈልጋለሁ ሲል መልሷል ።
.....
እና ከአሁን በኋላ ሁለቱም ለብሄራዊ ቡድናቸው ተሰልፈው በዚህ መሳይ ውድድር ላይ አይሰለፉም ።
ዛሬ የመጨረሻቸው ነው ።
ፔፔ. . መልካም የእረፍትና የደስታ ጊዜ ይሁንልህ
Forwarded from ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️

ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻

https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=368170981
በምስሉ ላይ የምታዩዋት ሴት ከ2017 ጀምሮ (19 አመቷ እያለ) ታዋቂዋን አክተር አንጀሊና ጁሊን ለመምሰል ካላት ጥልቅ ፍላጎት የተነሳ 50 ፕላስቲክ ሰርጀሪዎችንና 40 ኪሎ የቀነሰች ሲሆን መጨረሻዋ ግን የምትመለከቱት ሆኗል

@Amazing_fact_433
2024/09/28 11:23:52
Back to Top
HTML Embed Code: