Telegram Web Link
ዶሊ ቻዋላ የሻይ ማንቆርቆሪያውን ይዞ ማልዴቭስ ደሴት ተከስቷል ።
....
ሻይ ነው የሚያፈላው ፡ ለዛውም ካፌ ከፍቶ ፡ ዘመናዊ ወንበሮች ደርድሮ ሳይሆን. .ጎዳና ላይ ጠረጴዛ ዘርግቶ ።

እና የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት በህንድ ጎዳና ላይ ሰወች ይሰለፋሉ ።

የተለየ አለባበስ የሚያዘወትረው ዶሊቻዋላ ማልዶ ይነሳና. . አንገቱ ላይ ትልቅ የወርቅ ሰንሰለትና የፀሀይ መነፅር አድርጎ ፡ እሱ ብቻ በሚያውቀው ልዩ ቅመም አስገራሚ ጣእም ያለውን ሻይ ሲሸጥ እየዋለ ፡ ሺህ ብሮችን ሰብስቦ ቤቱ ይገባል ።
......
የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት ከሚመጡት መሀከል ፡ በህንድ ውስጥ ያሉ ሀብታሞች ፡ የቦሊውድ ዝነኛ የፊልም ተዋናዮች ይጎበኙታል ። ከሁለት ወራት በፊት ደግሞ ፡ የማይክሮሶፍት መስራቹ ቢሊየነሩ ቢልጌትስ ሳይቀር መንገድ ላይ ቆሞ የዶሊ ቻዋላን ሻይ ከጠጣ በኋላ አድናቆቱን በትዊተር ፅፎለታል ።
......
በተለይ ከዚህ የቢልጌትስ ጉብኝትና ምስክርነት በኋላ ዶሊ ቻዋላ በተለያዩ ቦታዎች መጥቶ ሻይ እንዲያፈላ ግብዣዎች የቀረቡለት ሲሆን በዱባይ ቡርጅ ኻሊፋ በሚገኘው የቅንጦት ሆቴል ለሚገኙ እንግዶች በቦታው ተገኝቶ አስገራሚ የሚባለውን ሻይ አጠጥቶ አስገርሟቸው እነሱም ሺህ ዶላር በመስጠት አስደስተውታል ።
.....
ዶሊ ቻዋላ ይህንን ስራውን በፍቅር ይወደዋል ፡ ለስራው ባለው ፍቅርና ውጤታማነት በኢንስታግራም ቀላል የማይባሉ ተከታዮችን አፍርቷል ።
.....
በዚህ ስራው ህይወቱን ከመለወጡም በላይ ቀላል የማይባል ገቢም እያገኘበት ነው ፡ በቅርቡ ዱባይ በተገኘበት ወቅት ዘመናዊ ሮልስሮይስ ለመግዛት የመኪና መሸጫዎችን ሲጎበኝ ታይቷል ።
.....
ዶሊቻዋላ አሁን ውሎና እንቅስቃሴው በጋዜጠኞች የሚዘገብለት ዝነኛ ሰው ነው ። ሰሞኑን ደግሞ የአለማችን ሀብታሞች ለመዝናናት በሚመርጡት ፡ በማልዴቭስ ደሴት ተገኝቶ ሻይ ለሁለት ቀናት ሻይ እንዲያፈላ ተጋብዞ ፡ ብረት ድስቱንና ማንቆርቆሪያውን ይዞ በሚያምረው የማልዴቭስ ደሴት ዳርቻ ሻዩን እያፈላ ለጎብኝዎች ሽጧል ።
.....
ጎዳና ላይ ሻይ በማፍላት ፡ ቢልጌትስ ሳይቀር ያደነቀው ዶሊቻዋላ የውጤታማነት ሚስጥሩን ሲናገር ፡ የኔ ስኬት ስራዬን ማክበሬና መውደዴ ነው ፡ የዚህ ሁሉ ሚስጥር ይህና ይሄ ብቻ ነው ይላል

.....
Furiosa A Mad Max Saga በጥራት ተለቁዋል

በ HD ከፈለጉ 👉 @Films_433

በትርጉም ከፈለጉ 👉 @Eng_Amhh
ይህ በሽታ Fibrodysplasia ossificans progressiva የሚሰኝ ሲሆን የሞቱ ቲሹዎችን ወደ አጥንት በመቀየር ታማሚውን በጊዜ ሂደት ውስጥ ሙሉ አፅም እንዲመስል ያደርገዋል

@Amazing_fact_433
ሳይንቲስቶች ቦርጭን ለማጥፋት ብስክሌት አዘውትሮ መንዳትን እንደ ሁነኛ መፍትሄ ያስቀምጣሉ... ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው

@Amazing_fact_433
በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ሙዝ የበላ ሰው ሙዝ ካልበላው ሰው አንፃር በወባ ትንኝ የመነከስ እድሉ የሰፋ ነው። የዚህ ምክንያት ደግሞ እንደ ሙዝ ያሉ ምግቦችን ስንመገብ lactic acid, octenol እና acetone ወደ ቆዳችን ስለሚለቀቁ ነው፤ ይህ ደግሞ የወባ ትንኞች እንዲሳቡ ያደርጋል

@Amazing_fact_433
🎖በእንግሊዘኛ አራት ቃሎች ብቻ ናቸው በ"dous" እሚያልቁት።

እነሱም:-1.Horrendous 2.Tremendous

3.Hazardous 4.stupendous

🚨እስኪ ይሄን መረጃ ውድቅ እሚያረግ ቃል ካለ Comment section ላይ አሳውቁኝ👇

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ከጥቂት አመታት በፊት ፡ ቴስላ ሞዴል 3 በሚመረትበት ወቅት ፡ ፋብሪካ ውስጥ ፍራሽ አንጥፎ የሚተኛ ሰው ነበር ።
.....
በአለም ላይ አለ በሚባል ምቾት ያለው መኝታ ቤት መተኛት ሲችል ፡ የቴስላ ፋብሪካ በሚገኘው ቢሮው ጠረጴዛ ስር ፍራሽ እያነጠፈ ለሶስት አመታት ያህል የተኛው ይህ ሰው ፡ የቴስላው ባለቤት ቢሊየነሩ ኤሎን መስክ ነው ።
.......
ወቅቱ ከፍተኛ የስራ ጫና የሚበዛበት ፡ ሰራተኞች ከሰኞ እስከ እሁድ ፡ በሶስት ፈረቃ እንዲሰሩ ያደረግንበት ጊዜ ነበር ። ችግሮች ሲያጋጥሙ ወዲያው ተገኝቶ መፍትሄ ለመስጠትና ፡ በዋናነትም ለሰራተኞቼ ሞራል ለመስጠት ፡ ፋብሪካ ውዬ ፡ እዛው ቢሮዬ ጠረጴዛ ስር እተኛለሁ ፡ ወደቤቴ የምሄደው ልብስ ለመቀየር ብቻ ነበር ። ይህን በማድረጌም ፡ በኤሌትሪክ መኪና ታሪክ ከፍተኛ ተሻጭ የሆነውን ቴስላ 3 እውን ማድረግ ችለናል ሲል ኤለን መስክ ተናግሮ ነበር ።

ከአመታት በኋላ በትዊተር ቢሮ ውስጥ

አሁን በፌስቡክ ውስጥ በሃላፊነት ደረጃ እየሰራች የምትገኘው Esther Crawford ትዊተርን በምታስተዳድርበት ወቅት ። ቀጣሪዋ ኤለን መስክ አዲስ የገዛውን ትዊተር እንደገና እንዲዋቀር በመፈለጉ ከፍተኛ የስራ ጫና ገጥሟት ነበር ።
......
በዚህም ምክንያት ማናጀሯን Esther Crawford ን ጨምሮ አጠቃላይ የትዊተር አባላት ቀን ከለሊት መስራት ነበረባቸው ። በዚህ ወቅት ብርቱዋ ማናጀር አስቴር ክራውፎርድ ፡
ከአመታት በፊት ኤለን መስክ ከፍተኛ የስራ ጫና ባጋጠመው ወቅት ፋብሪካ ውስጥ ውሎ እዛው እንደሚያድር የተናገረው ትዝ አላት. ...
....
እናም ስሊፒንግ ባግ አስመጥታ ትዊተር ቢሮ እየዋለች እዛው በማደር የአለቃዋን ተሞክሮ በተግባር ማዋል ጀመረች ።
.....

ይህ የ Esther Crawford ተግባር. .የትላልቅና ስኬታማ ሰወች የህይወት ተሞክሮ ለሌሎች ትምህርት እንደሚሆን ያሳየችበት አጋጣሚ ነበር
ይህን ያውቃሉ።

ትሎች 82% ፕሮቲን ሲሆኑ ለአዕምሮ እድገት ጠቃሚ በሆነው OMEGA 3 የበለፀጉ ናቸው ጣዕማቸውም ቢሆን ጥሩ ነው!


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ይህንን ያውቃሉ

95 % የድመቶች DNA ከ ነብሮች ጋር አንድ ነው።

@Amazing_Fact_433
በሲንጋፖር ወንጀል የሚባል ነገር በጣም አልፎ አልፎ የሚከሰት በመሆኑ አንዳንድ ሱቆች ሰው በማይኖርበት ጊዜና በምሽት ጊዜ እንኳን በራቸው ክፍት እንደሆኑ ትቶ የመሄድ ልማድ ተጠናውቷቸዋል

@Amazing_fact_433
መልካም አዳር 😁

©️ Fendisha

@Amazing_Fact_433
YES COIN በ TON የሚደገፍ እና 100% የተረጋገጠ ኤርድሮፕ ነዉ

እስካሁን ላልጀመራችሁ ከስር ሊንክ አለላችሁ።

ለመጀመር 👇
https://www.tg-me.com/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=m20zYH

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
የዛሬውን የ5M የሀምስተር daily ኮምቦ ያሎሰዳቹ በክሪፕቶ ቻናላችን ለቀነዋል።

በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉 @EthioCrypto_433
የእውቀት ማህደር ቁጥር 1.pdf
31.2 MB
📓ርዕስ፦የእውቀት ማህደር ቁጥር 1
📝ዘውግ፦ ጠቅላላ እውቀት

@Amazing_Fact_433 📚
የእውቀት ማህደር ቁጥር 2.pdf
32 MB
📓ርዕስ፦የእውቀት ማህደር ቁጥር 2
📝ዘውግ፦ ጠቅላላ እውቀት

@Amazing_Fact_433 📚
2024/09/28 17:25:45
Back to Top
HTML Embed Code: