Telegram Web Link
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point

1.@kaleb079 .............. 1point
ጥያቄ # 3⃣ ማን ናት🤔
hint :- ኢትዮጵያዊት ተዋናይ
መልስ :- ማህደር አሰፋ

@kidustekalign ቀድሞ መልሶታል👏
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point

1.@kaleb079 .............. 1point

1. @kidustekalign .......1point
ቀሪ ሁለት ጥያቄዎች ይቀሩናል ዝግጁ🔥🔥
ጥያቄ # 4⃣  
ማን ነው?🤔
መልስ :- Abdu Kiar

🅰🅱 THE BEST ቀድሞ መልሶታል👏
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point

1.@kaleb079 .............. 1point

1. @kidustekalign .......1point

1. 🅰🅱 THE BEST ...... 1point
👉ቀሪ አንድ የመጨረሻ ጥያቄ ነው# ምናልባት ከነዚህ 4 መላሾች ውስጥ አንዱ ቀድሞ ከመለሰ ውድድሩ ይጠናቀቃል። ካልሆነ ደግሞ ሌላ ሰው የሚመልሰው ከሆነ 6ኛ ጥያቄ እንጨምር እና ከመላሾቹ ብቻ የምናስቀድም ይሆናል
ጥያቄ #5⃣

ማን ነው?
መልስ :- ዴቪድ ቤካም

@Bektabor ቀድሞ መልሶታል👏
🔥                STANDING            🔥

1.@abdure90 ............. 1point

1.@kaleb079 .............. 1point

1. @kidustekalign .......1point

1. 🅰🅱 THE BEST ...... 1point

1. @Bektabor ................ 1point
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
🔥                STANDING            🔥 1.@abdure90 ............. 1point 1.@kaleb079 .............. 1point 1. @kidustekalign .......1point 1. 🅰🅱 THE BEST ...... 1point 1. @Bektabor ................ 1point
ስለዚህ አሁን ከነዚህ መላሾች ውስጥ ብቻ ቀድሞ የመለሰን የምናወዳድር ይሆናል። ሌሎች ቤተሰቦቻችን ስለተሳተፋችሁ በቻናላችን ስም እናመሰግናለን❤️❤️
መለያ ጥያቄ🔥🔥
ማን ነው?
መልስ:- ዶ/ር አብይ
@Bektabor ቀድሞ መልሶታል🫡
🔥                STANDING            🔥

🏆. @Bektabor ................ 2points

🥈.@abdure90 ............. 1point

🥈.@kaleb079 .............. 1point

🥈. @kidustekalign .......1point

🥈. 🅰🅱 THE BEST ...... 1point


🏆 @Bektabor አሸናፊ ሆኗል።ሽልማትህን በ @Emptylaw በኩል መቀበል ትችላለህ🎖

የዛሬው ይህን ይመስላል እንደተዝናናቹበት ተስፋ እናደርጋለን ለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን😍😘 መልካም ምሽት
- በ2020 ለይ የ16 አመት ታዳጊ የሆነው Kevin Huy Bui አይፎን ስልኩን ይሰረቃል፤ በዚህም የተናደደው ኬቭን "Find my iphone" የተባለ አፕ ያወርድና አንድ ዴንቨር፤ ኮሎራዶ ያለ ቤት ይጠቁመዋል...

- ኬቭን ከሁለት ጓደኞቹ Dillon Siebert እና Gavin Seymour ጋር በመሆን ወደ ቤቱ በንዴት ሄደው በእሳት ያቃጥሉታል፤ በዚህም ቤት ውስጥ ከነበሩ 8 ሰዎች 2 ልጆችን ጨምሮ 5 ሰዎች ይሞታሉ...

- ይባስ ብሎ ደሞ የጫነው አፕ የተሳሳተ ቤት ነው የጠቆመው!🙁

- ፓሊሶችም ልጆቹን ከያዟቸው በኋላ ፍርድ ቤት ኬቭን በ60አመት ፤ ጋቪን በ40 አመት እና ዲለን በ7 አመት እንዲቀጡ ፈርዶባቿል።

Credit: Crime scene

@Amazing_Fact_433
በአዲሱ የስልጣን ዘመኗ ከባድ ፈተና እንደሚገጥማት የተተነበየላት ጃፓናዊት ጦጣ

✔️Yakei ትባለለች 9 አመቷ ነው በቡድኑ የ 70 አመት ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት የጦጣዎች መሪ (ንግስት) ሆናለች። በአዲሱ የስልጣን ዘመኗ ከባድ ፈተና እንደሚገጥማት የተተነበየላት የ 9 አመቷ ጃፓናዊት ጦጣ ስልጣኑን የተቆጣጠረችው ህጉ በማይፈቅድላት ሁኔታ የገዛ እናቷን ተፋልማ በሀይል መሆኑን ተከትሎ በግዛቷ ውስጥ ከባድ ውጥረት ነግሷል።
:
✔️በጃፓን macaque በ Takasakiyama የተፈጥሮ የእንስሳት አትክልት ስፍራ፣ ውስጥ በቡድኑ የ70-አመት ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት የጦጣዎች መሪ ( ንግስት ) የሆነችው። Yakei ለዚህ የበቃችው ከበርካታ ጠንካራ ወንድ ጦጣዎች ጋር ተፋልማ ታጋዮቿን በማስደንገጥም ጭምር ነው ስልጣኗን የተቆናጠጠችው

✔️የYakei ወደ ስልጣን መምጣት በሆሊውድ የተሰራ የፊልም ሴራ ሊመስል ይችላል። በጃፓን Oita ከተማ በTakasakiyama መካነ አራዊት ውስጥ የሚገኙ በ677-ጠንካራ ቡድን ቢ ውስጥ የተወለደችው ሴት በማካክ ማህበረሰብ ህግ መሰረት ከእናቷ ስር ማዕረጉን ወርሳለች። Yakei አሁን ላይ ስልጣኗ የሚፈቅድላትን ማለትም ከአንድ ተራ ጦጣ ከፍ ባለ መጠን የምግብ፣ የትዳር ጓደኞች እና የማረፊያ ቦታዎች እንድታገኝ አድርጓታል።
:
✔️የ 9 አመቷ Yakei ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው መጋቢት፣ የራሷን እናት ተዋግታ በማሸነፏ በቡድኗ ውስጥ የሌሎቹ ሴት ጦጣዎች መሪ ሆነች።
:
✔️ለአብዛኛዎቹ ሴት ጦጣዎች ይህ ከበቂ በላይ እና ትልቅ ግብ ላይ ለመድረስ ይህ የመጀመሪያው እርምጃዋ ብቻ በቂ ነበር -ነገር ግን ያኪ የስልጣን ጥሟ ፋታ ነስቷት የገዛ እናቷን ተፋለመች
:
✔️አሁን የጠቅላላው ቡድን መሪ. ሆና ስልጣኗን ከእናቷ ከተረከበች በኋላ በራስ መተማመኗ ፣ ከፍ ከማለትም አልፎ የበላይነቷን ለበታቾቿ ለማሳየት ጭራዋን ወደ ላይ ቀስራ የምትዞር፣ሆናለች የትእቢተኝነት ባህሪም እየተስተዋለባት ነው።
:
✔️ Yakei ይህ ባህሪ ስልጣን መያዟን ተከትሎ የመጣችው እንጂ ቀደም ሲል ይህ አዲስ ባህሪ እንዳልነበራት የመካነ የአራዊት አትክልት አቅራቢ ባለ ስልጣናት ተናግረዋል።
:
በApril 2021፣ በቡድኑ ውስጥ በ 7,ኛ ደረጃ ውስጥ የሚገኙት ወንድ ጦጣዎች መካከል አንዳቸውም ከ Yakei ጎን አልቆሙም ነበር ይልቁንም በአዲስ ባህሪዋ ተቃውሞን አስተናገደች
:
በግንቦት ወር 2021 ግን በቡድን B ውስጥ የሚገኘውን የቀድሞ አራተኛውን ወንድ ተፋልማ በማሸነፍ ቡድኑ ውስጥ ሴቶች በእናታቸው ስር ያለውን ማዕረግ መውረስ ቻለች


@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል 2

✔️Yakei ወደ ቡድን B ዙፋን ስትሄድ በመጀመሪያ የቡድኑ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ካለው ጎሞንን ከተባለ ጠንካራ ጦጣጋ ለመፋለም እሱን መረጠች ...
እሱም እንደ ሌሎቹ በቡድኑ ውስጥ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንዳሉት   ወንዶች አልፈራም ( ከውጊያው) ወደ ኋላ ለመመለስ አላሰበም።እሱ  ከአስፈሪዋ Yakei-ጋ ለመፋለም የተዘጋጀ ይመስል ነበር ። ነገር ግን በፍልሚያው ላይ ሳለ በሚገርም ሁኔታ  
በ Yakei ከባድ የሚባል ጥቃት ስለደረሰበት ከመሸሽ ውጪ ምንም
:
✔️ሌላኛው የ Yakei ተፋላሚ "ከቀድሞ የወንድ ጓደኞቿ"መካከል  አንዱ እና የቡድኑ ንጉስ ወንድም የሆነው ማክላንጋ ነበር። እሱ ከፍልሚያው ቀደም በሎ በግልፅ በሚታይ ሁኔታ ፈርቷታል ነበር፣ግን የሚመጣውን በፀጋ ለመቀበል ይመስላል ከ Yakei ጋር ለፋለም ከፊቷ ቆመ።ተፋላሚዋ የሆነው 31 ዓመቱ ናንቹ ልምድ ያለው እና ለአምስት ዓመታት የቡድኑ መሪ ሆኖ ነበር,  ከYakei-ጋ የእድሜ ልዩነት ቢኖረውም, ዙፋኑን በቀላሉ ሊሰጣት አልፈለገም።

✔️ነገር ግን Yakei ታሪክ ለመስራት ቆርጣ ነበር፣ እና ናንቹ በYakei የደረሰበትን ከባድ ጥቃት በቀላሉ መቋቋም ባለመቻሉ እሱም እግሬ አውጪኝ በሎ ፈረጠጠ
:
✔️Yakei በቡድንዋ ውስጥ የመሪነት ቦታ መያዟን ለማረጋገጥም የመካነ አራዊቱ ሰራተኞች “የኦቾሎኒ ፈተና” የሚባለውን ፈተና አደረጉ።
:
✔️ለጦጣዎቹ ኦቾሎኒ አቅርበው ማን ቀድሞ እንደሚበላ ለማየት ጠበቁ።ያኔ ሁሉም ወንዶች እና ሴቶች መንገዱን ለውላት ወደ ጎን በመሆናቸው ያኪ መጀመሪያ እንድትበላ አስችሏታል፣ እና በዚህም የ677-ጠንካራ ቡድን B መሪ ሚናዋን አረጋግጣለች።
:
✔️Yakei በጃፓን የመካነ አራዊት የጦጣዎች ቡድን ውስጥ የመሪነት እና የግዛት ዘመን ከጥቂት ወራት እስከ አስር አመታት ሊቆይ ይችላል፣ ምናልባትም የያኪ አገዛዝ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ ባለሞያዎች ሊወስኑ አይችሉም
:

@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታሳሪ: 1989 ለይ በ15 አመቴ ነው እዚ የመጣሁት

ጋዜጠኛ: ምን ነበር ወንጁሉ?

ታሳሪ: በ13 አመቴ 2 ሰው ገድዬ ሁለት አመት ከፈለጉኝ በኋላ በ15 አመቴ ታሰርኩኝ

ጋዜጠኛ: በ13 አመትክ 2 ሰው? በጣም ትንሽ ነበርክ...

ታሳሪ: - አሳዛኝ ነበር... ለመናገር ራሱ ይከብዳል...

ጋዜጠኛ: ምን ነበር ወንጀሉን ያሰራክ?

ታሳሪ:- ከጓደኛዬ ጋር ሳር እየከረከምን ነበር ገንዘብ ምንሰራው... አንድ ቀን የሆነ ቤት እንድንቆርጥላቸው ስንጠይቃቸው 'አንፈልግም' አሉን... ወደ ቀጣዩ ቤት በመሄድ ፈንታ ግን ገብተን ገደልናቸው! ያን ያህል ቀላል ነገር ነበር፤ በዚች ትንሽ ምክንያት ነው 2 ሰው ገድዬ 170 አመት የተፈረደብኝ... አንድ ሰባት ዜሮ 170 አመት!

ጋዜጠኛ: እንደው ሚቆጭህ ነገር አለ 15 እያለህ ባረኩት ምትለው?

ታሳሪ: በትክክል አዎ! ፕሮም አልሄድኩም፣ መኪና ነድቼ አላቅም፣ መንጃ ፍቃድ የለኝም፣ ፕሌን ውስጥ ገብቼ አላቅም  ይቀጥላል ብዙ ናቸው 25 አመት ሙሉ እዚ ነው ያሳለፍኩት ረጅም አመት ነው...

#Think_Twice 🤞

ሙሉ Documentary: True Lives

@Amazing_Fact_433
2024/09/28 19:34:59
Back to Top
HTML Embed Code: