Telegram Web Link
በማታ ወክ እያደረክ አንድ የሚያለቅስ ሆድ የሚያባባ ለቅሶ ትሰማለህ ልጅ ማትወድ ቢሆን እንኳን ይስብሀል ድምፁን እየተከተልክ ትሄዳለህ መሀል ጫካ ውስጥ ስትደር ይህን ድምፅ የሚያወጣው ህፃን ልጅ እንዳልሆነ ታያለህ ይልቁኑ አስፈሪ ፊት ያለው Tiyanak ነው ለመጨረሻ ጊዜ ምታየውም የሱን ፊት ነው

እንደ Paranomal Expert ገለፃ በማታ ወክ እያረጋችሁ የህፃን ልጅ ለቅሶ ከሰሙ በፍፁም ወደእዛ ለቅሶ ወደሰማችሀበት  እንዳትሄዱ ምክንያቱም የ Tiyanak ብዙ መንፈሶች በአለም ላይ ተሰራጭቷል .

ድንገት ሄዳችሁ ፊት ለፊት ከተፋጠጣችሁ  ትታችሁት ወደቤት የምትሄዱ ከሆነ እናተን ተከታትሎ ወደ ወደ ክፍላችሁ ይገባል እናም በጣም አስደንጋጭ ነገር ይገጥማችኋል ።

እውነታው ማረጋገጥ ከፈለጉ Google ላይ Tiyanak ብላችሁ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይሰጣችኋል
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዘፈን ይወዳሉ ???

ምን ይጠብቃሉ ታድያ የ ዘፈን ቻናላችን JOin በሉ።

🎙 JOin 👉 @Music_4_3_3
አራት አፍሪካዊ የናይጄሪያ ተወላጅ ሴት ተማሪዎች አንድ ሊትር ሽንት ብቻ እንደ ነዳጅ የሚጠቀም ለ6 ሰአታት ኤሌክትሪክ የሚያመነጭ ጀነሬተር ሰርተዋል።

ያለንን ነገር በአግባቡ በመጠቀም የፈጠራ ባለቤት እንሁን!😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

አንድ አይሮፕላን የበላው ሰውዬ ??? ማንኛውንም ነገር በትክክል መብላት የሚችለው ሚሼል ሎቲቶ የተባለው ሰውዬ አንድ ጊዜ አንድ አውሮፕላን በልቶ ለመጨረስ 10 ዓመታት ፈጅቶበታል። 🤯

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

ስንቶቻችሁ ናችሁ ስለስፔናዊው የማንቸስተር ሲቲ ተጨዋች ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ ወይም በቅፅሁ ስሙ ሮድሪ ተብሎ ስለሚጠራው ምን ያህል ነገሮችን ያውቃሉ ???

- እሱ ምንም የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ወይም ፔጆችን እንደማይጠቀም እና ጭራሹን እንደሌሉት የምታቁት።
- በሰውነቱ ላይስ ንቅሳት ምኖም ነገር እንዳሌለባት የምታቁት። በዛም የተነሳም በቀላሉ ደሙን እንደሚለግስ የምታቁት።
- በሳምንትስ 120 ሺህ እየከፈለ በተማሪ መኖሪያ ውስጥ ይኖር እንደነበረስ ታውቃላችሁ።
- ከደሞዙ ሩቡን ለበጎ አድራጎት እንደሚለግስስ ያውቃሉ።
- አሮጌ ያገለገለ Vauxhall መኪና ከአንዲት አሮጊት ሴት ገዝቶ ገንዘብ እንደሰጣትስ የምታውቁት። (አሮጊቷ ሴት ደሃ ስለነበረች ነው የገዛት)

Rodri On The Fire !!! 🔥🔥🔥

© [አስገራሚ እውነታዎች]

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
የቢሊየነሩ ፡ ማርክ ዙከርበርግ ባለቤት ፡ ቤቢ ሻወር የሚባል ነገር ደግሳ አታውቅም ።

አሁን አሁን በሀገራችን እንደምናየው ግማሽ አካሏን ገላልጣ ፡ ሆዷን በሚያስፈራ መልኩ እያሳየችም ፎቶ አትነሳም ።

በቃ የእርግዝናዋን ጊዜ ፡ ያለቤቢ ሻወር ያለ ፎቶ ፕሮግራም ፡ በዚህ መልኩ ስክን ብላና ተረጋግታ ትጨርስና ድምጿ ሳይሰማ ትወልዳለች
◉ ይሄ ወጣት ፈዴሳ ሹማ ይባላል ተወልዶ ያደገው በጥንታዊቷ ከተማ ቄለም ወለጋ ነው...

◉ በዚህች ከተማ መብራት መጥፋት የተለመደ ከመሆኑም በተጨማሪ ሲጠፋ ለቀናቶች አይመጣም

◉ ይህንን ያየው ፈዴሳ ቻርጅ ተደርጎ ለ1አመት ያህል ሳይቆራረጥ ከ300Watt ጀምሮ ሀይል ማመንጨት የሚችል ድምፅ-አልባ ጄኔሬተር ይሰራል

◉ የሰራውም ጄኔሬተር መብራት ከማመነጨት ባለፈ፥ ለስልክ፥ ለቲቪ፥ ለፍሪጅ እና ለሌሎችም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥቅም ለይ የሚውል ነው።

◉ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርም እንዳስታወቀው ከሆነ ፈዴሳ ስራውን ወደ ፋብሪካ እንዲቀይር እየሰራው ነው ብሏል።

◉ በቤቱ መብራት ማይጠፋበት ብቸኛው ሰውም ለመሆን በቅቷል 🫡

#Hard_Work + #Patience 🦁

Source: ETV

@Amazing_Fact_433
You're so jammy.
Jammy ማለት
Anonymous Quiz
35%
አስቀያሚ
43%
ዕድለኛ
7%
ጎበዝ
14%
ሰነፍ
ይህንን ያውቃሉ ???

ኢናኪ ዊሊያምስ ለሁለት አመታት በእግሩ ላይ አንድ ብርጭቆ ፍንጣሬ ገብቶበት ተጫውቷል !!!

ጋናዊው ተጨዋች ኢናኪ ዊሊያምስ በስፔን ላሊጋ የመጨረሻውን ጨዋታ በትላንትናው ዕለት አምልጦታል። ምክንያቱም በእግሩ ውስጥ ገብቶ የነበረውን የብርጭቆ ፍንጣሬ ለማስወገድ ቀዶ ጥገና ማድረግ ነበረበት።

በስፔን እግር ኳስ ታሪክ ውስጥም በተከታታይ 251 ጨዋታዎች በማድረግ ሪከርድ ይዞ ነበር።

💀

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ???

ጠዋት ላይ በቂ ውሃ መጠጣት ቀኑን ሙሉ ደስተኛ፣ ጥርት ያለ እና የበለጠ ጉልበት እንዲሰማዎት ያግዝዎታል። እየጠጣን ቤተሰብ።😊🥰

መልካም ዕለት ሰንበት ይሁንላችሁ !!! 🤗

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ጃኩሊን ኪፕሊሞ ፡ ኬንያዊቷ የማራቶን ሯጭ ፡ በቻይና ዜንካይ ተካሂዶ በነበረው የማራቶን ውድድር ላይ ተፎካካሪዎቿን በብዙ ኪ/ሜትር ርቃ ወደፊት እየገሰገሰች የወርቁን ሜዳልያና ፡ አንደኛ ለወጣው አትሌት የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት ፡ እንደምትወስድ እርግጠኛ ሆና ፡ እያለ ፡ ከፊት ለፊቷ ሁለት እጆች የሌሉት አካል ጉዳተኛ ፡ ተሳታፊ አትሌት ውሀ ለመጠጣት ሲታገል አየች ።

ትታው ማለፍ አልቻለችም ። ውሀውን ተቀብላ አጠጣችው ፡ ጭንቅላቱ ላይ እንድታፈስላት ጠየቃት ፡ ያላትን አደረገችና የውሀውን ኮዳውን ጥላ ፡ ወደፊት መገስገሷን ቀጠለች ።

አካል ጉዳተኛው አትሌት ኬንያዊቷን አትሌት አመስግኖ ፡ በአዲስ ጉልበት መሮጥ ጀመረ ፡

ጃኩሊን ኬፕሌሞ ፡ ሩጫዋን እንደቀጠለች ፡ ውሀ የተደረደረበት ጠረጴዛ ጋር ደረሰች ። አንስታ ጠጣች ፡ ፊቷ ላይ አፈሰሰች እና መሮጧን ልትቀጥል ስትል ፡ ያ ቅድም ውሀ እንዲጠጣ ያገዘችው ፡ አካል ጉዳተኛ ተሳታፊ አትሌት ትዝ አላት ፡ እዚህ ጋርስ ማን ያጠጣው ይሆን ብላ ዞር ብላ አየች ። ከሷ በጣም ርቆ እየተከተላት ነው ።

ጃኩሊን መሮጧን ትታ ፡ አካል ጉዳተኛውን አትሌት የውሀው ቦታ እስኪደርስ ቆማ መጠበቅ ጀመረች ።
ደረሰ ።
ውሀውን አንስታ አጠጣችው ። እና ቅድም ትሮጥበት ከነበረው ፍጥነት ቀንሳ ከሱ እኩል እየሮጠች ፡ ውሀ ቦታ ሲደርሱ እያጠጣችው አብራው መሮጥ ጀመረች ። ይህን እያደረገች እያለ ፡ በብዙ ርቀት ቀድማት የነበረች አንድ አትሌት ፡ ጃኩሊንን ቀድማት ሄደች ።
.....
ጃኩሊን ኬፕሌሞ ፡ አካል ጉዳተኛውን አትሌት ለመርዳት ስትወስን ፡ ዋጋ ሊያስከፍላት እንደሚችል ታውቅ ነበር ። እና ፍጥነቷን ጨምራ ሩጫዋን ቀጠለች ።
ሆኖም ፡ አትሌቱን ለመርዳት ቆማ በነበረችባቸውና ፡ ፍጥነቷን በቀነሰችባቸው በርካታ ደቂቃዎች ፡ ተፎካካሪዋ ፡ ደርሳባት አልፋት ሄዳ ነበርና ፡አንደኛ ወጥታ መቅደም አልቻለችም ። ሁለተኛ ወጣች ።
........
ጃኩሊን በውድድሩ አሸንፋ አንደኛ መውጣት ባትችልም ፡ ስሟ ከፍ ብሎ ተነሳ ፡ ስለ ሰብአዊነት ሲጻፍ ፡ የጃኩሊን ኬፕሌሞ ስምም ፡ እስከዛሬ ይነሳል ።
ኬንያን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ፡ ከጀግናዋ አትሌት ጋር ፎቶ ለመነሳት ወዳለችበት ይሄዳሉ ።
ጃኩሊን ፡ ከዚህ መልካም ስራዋ በኋላ በተሳተፈችባቸው ውድድሮች ብዙ ድል አግኝታለች ፡ ለሷ ግን ፡ ይበልጥ ደስታ የሚሰጣት ፡ ማሸነፍ ስትችል ፡ ሁለተኛ የወጣችበት ፡ የቻይናው የዜንካይ ማራቶን ነበር
ከአጠገባቹ ያለው ሰው ማነው?ምታስቡት ሰው እሱ ባይሆንስ ምናልባትም እሱን ተመስሎ የመጣ ጣረሞት ቢሆንስ?ይሄን ምላቹ Sitive የተባለ አንድ ግለሰብ የደረሰበትን ነገር በማሰብ ነው።ነገሩ ወዲ ነው.....

Sitive Mcman ስራውን ጨርሶ ከቢሮው እየተመለሰ ነበር ቤቱ ከከተማ ትንሽ ወጣ ይላል በመንገድ ላይ እየሄደ ግን የእሱን ጓደኛ በአይኑ ተመለከተው በዚህ ለሊት ምን እንደሚሰራ ግራ ተጋባ።

ጓደኛው መኪናውን እንዲያቆምለት ከአንድ ጫካ ፊት ቆሞ እጁን አወናጨፈለት በዚህ ሰአት  ምን እንደሚሰራ ግራ እየተጋባ  መኪናውን በፍጥነት አቆመለለት ።

ግን ከመኪና ወርዶ ሲያይ ማንም የለም ዞር ዞር አለ ምንም የሚታየው ሰው የለም  ደነገጠ ፍርሀት ናጠው መኪና ውስጥ ገብቶ ወደ ቤቱ ገሰገሰ ይህ ሰው ጓደኛው ብቻ አደለም ከወንድሙም በላይ ነበር...

ቤት ደርሶ የመኪናውን መብራት እንዳጠፋ አንዲት ሴት በሆነ ዛፍ ተከልላ ስታየው ተመለከተ  ደነበረ በደንብ ታየችው ይባስ ደነገጠ ምክንያቱም ሌላ ሰው ሳትሆን የገዛ እናቱ ነበረች "Mom"....."Mom" አለ
እናቱን በዛ ሰአት ዛፍ ስር ተከልላ ፀጉሯን አቁማለች አይኖቿ ፍጥጥ ብለዋል ልቡ በፍርሃት እየራደ ከመኪናው ወርዶ ወደእናቱ ተጠጋ

ወድያው ግን  ተሰወረችበት ከአይኑ በምን ፍጥነት እንደራቀች ግራ ተጋባ።..... የተደበቀችበት ዛፍ ስር ሄደ በአይኑ ሁሉም ቦታ ቃኘ ከድቅድቅ ጭለማ ውጪ የታየው ነገር አልነበረም። ፍርሀቱን መቆጣጠር ከበደውበፍጥነት  እየሮጠ ወደ በሩ ሄደ  በሩን ከፍቶ ገባ....

ቤት እንደገባ በተፈጠረው ነገር ግራ ተጋብቷል ግን የሆነ ድምፅ ሰማ።

... ከሻውር ቤት ውስጥ አንድ የሚወጣ ድምፅ  አለ ሻወሩ ተከፍቷል ።

አዎ ሻወር ቤት ውሃው ተከፍቷል  ማን ሊከፍተው ይችላል ብሎ ውስጡ ራደ ጆሮውን ቢጠራጠርም ይበልጥ የሻውሩ ድምፅ ይሰማው ጀመረ ።

..ቀስ ብሎ ወደሻውር ቤቱ ሄደ ቀስ....እያለ.. አዘገመ ውስጥ የሆነ ነገር እንዳለ ውስጡ ይነግረዋል።

በሩን በርግዶ ከፈተው መብራቱን ሊያበራው ቢል እንቢ አለው ግን በቲንሽ ብርሃን የ10 አመት ታናሽ ወንድሙ   ከነሙሉ ልብሱ ሻወር ውስጥ ረጥቦ አየው ... አይኑን ተጠራጠረ ሙሉ ነጭ ልብስ ለብሶ ውሃው ይፈስበታል ።

ወደእሱ ቀረብ ሲል ግን  ከእይታው ተነነ... ተሰወረበት  ወደኋላ በጀርባው ወደቀ አልበራ ያለው መብራት በራሱ በራ ።

Sitive ባያቸው ነገሮች ተደናግጦ መኪናውን አስነስቶ ወደ ቤተሰቡ ቤቶች ፈረጠጠ ይሄ ሁሉ ነገር ያየው ከ3:00 እስከ 3:30 ባለው ሰዐት ነበር።

ቤት ሄዶ ለቤተሰቡ ነገሩን ለሁሉም ያየውን ነገር  ነገራቸው
ቤተሰቡ የጤንነቱ ጉዳይ ስላሳሰባቸው ስራ ቀርቶ ለትንሽ ጊዜ ቤት እንዲያርፍ አስማሙት።

አሁን ነግቶ ድጋሚ መሽቷን 2:55 ነው

ነገር ግን በ አስደንጋጭ ዜና ተነገረው የሚወደው ጓደኛው በስለት ተወግቶ እንደሞተ  እናቱ እና ወንድሙ ደሞ ሁለቱም በተለያዩ ቦታ የጭነት መኪና እየተሽሎኮለከ መጥቶ ሁለቱም እንደ ጨፈለቃቸው መርዶ ተነገረው

Marufz Oscar ልክ 3:12 ላይ ሞተ።እናቱ 3:20 ላይ ሞተች ወንድሙ ደሞ 3:25 ላይ ወንድሙ ሞተ ከሁሉም ነገር በላ አስገራሚ ያደረገው ከ24 ሰዐት በፊት በግምት ጓደኛውን 3:12 ላይ እናቱን 3:20 ላይ ወንድሙን ደሞ 3:25 በአስፈሪ መልኩ ማየቱ ነው ነገሩ አሁንም ድረስ ሊገባው አልቻለም

ይሄን ጥናት ያረጉት Paranormal Expert ከአጠገባቸው ያሉት ሰዎች ሁሉ ትክክለኛ ሰው መሆናቸው ማረጋገጥ አለባችሁ ይላሉ። በተለይም 3 ሰአት በኋላ የሚያቃችሁ ሰው ትክክለኛ እነሱ ላይሆኑ ይችላሉ
ይሄንን ያውቃሉ ???

የሥነ ልቦና ባለሙያዎች እንደሚሉት ከሆነ አስፈሪ ፊልሞችን እንደመዝናኛነት የሚመለከቱ እና ከዚያ በኋላ በደንብ የሚተኙ ሰዎች የስነ-ልቦና ባለሙያ ሊሆኑ ይችላሉ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
😀 አዎ ይሄ እብደት ይመስላል! ግን በኮሪያ ውስጥ በጣም ተወዳጅ ዘዴ ነው። በኮሪያ ያሉ ሴቶች የቆዳ ጥራትን ለማሻሻል ቢያንስ 30 ጊዜ ፊታቸውን በጥፊ ይመታሉ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ???

ጥቁር ሆኖ የተወለደ ነገር ግን በእርጅና ጊዜ ወደ ነጭነት የሚለወጥ ፈረስ አለ። የሊፒዛን ፈረስ እንደ ኦስትሪያ፣ ክሮሺያ፣ ሃንጋሪ እና ስሎቬንያ ባሉ የአውሮፓ አገሮች ውስጥ ይገኛል።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Law & Order ለአመታት እየታየ ያለ ፡ በወንጀል ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም ነው .
እዚህ ፊልም ላይ ደግሞ እውቋ አሜሪካዊት አክትረስና ፕሮዲውሰር Mariska Hargitay መርማሪ ፖሊስ ሆና እየተወነች ትገኛለች ።
.....
እና ሰሞኑን ፡ የተለመደውን የመርማሪነት ገፀባህሪዋን ተላብሳ በኒውዮርክ ጎዳና ይህንን ፊልም እየተቀረፀች እያለ አንዲት ታዳጊ ህጻን ወደሷ መጣች ።
....
ልጅቱ ድንገት እንደመርማሪ ፖሊስ ሆና የምትተውነውን ኦሊቪያን ስታይ ፡ የእውነት ፖሊስ እንደሆነች በማመን ከእናቷ ጋር ተጠፋፍታ ቤቷ መሄድ እንዳልቻለች ነገረቻት ።
ድንገት በቀረጻ መሀል ያላሰበችው ሌላ ትእይንት ያጋጠማት መርማሪ ፖሊስ ኦሊቪያ ፡ አይ እኔ የእውነት ፖሊስ አይደለሁም ፊልም እየሰራሁ ቀረጻ ላይ ነኝ ልረዳሽ አልችልም አላለቻትም ።
....
ከዛ ይልቅ ልጅቱን ማናገር ካወራቻት በኋላ በየቦታው የተደገኑት ትላልቅ ካሜራዎች ቀረጻውን እንዲያቆሙ ነግራ ፡ የልጅቱን እናት ማፈላለግ ጀመረች ።
ከሀያ ደቂቃ በኋላም ልጇ የጠፋችባትን እናት አግኝታ ፡ በፊልም ውስጥ የእውነት የፖሊስነት ተግባሯን ተወጣች ።
....
Mariska Hargitay በወቅቱ ከምንሰራው ፊልም ይልቅ የልጅቱ ጉዳይ አሳሳቢ ነበር ። ይህችን ታዳጊ ለመርዳት ደግሞ የግድ የእውነት ፖሊስ መሆን አይጠበቅብኝም ስትል ተናግራለች።

ቅድሚያ ሰብአዊነት
!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቤቲ ሮቢንሰን ፡ በተሳፈረችበት አውሮፕላን ላይ በደረሰበት አደጋ ምክንያት መሞቷ ሲነገር ያላዘነ አሜሪካዊ አልነበረም ።

ይህች ጎበዝ አትሌት ፡ ሀገሯን አሜሪካንን በአለም አቀፍ የኦሎምፒክ መድረክ ያስጠራች ጎበዝ አትሌት ብቻ ሳትሆን ሪከርድ ሁሉ ሰባሪ ነበረች ። እና ብዙ በምትሰራበት እድሜ በአውሮፕላን አደጋ ማለፏ የሚያስቆጭ ዜና ነው ።
፨.
ወዲያው ግን በዚህ የአውሮፕላን አደጋ ምክንያት ፡ ሞተች ተብሎ የታዘነላት ቤቲ ሮቢንሰን ተአምር በሚመስል ሁኔታ በህይወት እንደተገኘች ተነገረ ።
....
በዚህ አደጋ ተርፋ በህይወት ስትገኝ እራሷን ስታ ነበር ። በማግስቱም አልነቃችም ። አደጋው ከደረሰ ከሳምንት በኋላም መንቃት አልቻለችም ። እንዲህ እንዲህ እያለም ፡ ለሰባት ወራት ሙሉ ኮማ ውስጥ ሆና እራሷን ሳታውቅ ቆይታ በመጨረሻ ነቃች ።
.....
ቤቲ ሮቢንሰን ፡ ለወራት ከነበረችበት ኮማ ውስጥ ነቅታ ለመሄድ ስትሞክር ግን የሚታሰብ አልሆነም ።

ያቺ በእግሮቿ ትከንፍ የነበረችው ፡ በኦሎምፒክ መድረክ ይምዘገዘጉ የነበሩት እግሮቿ ፡ ከአደጋው በኋላ አደለም መሮጥ ፡ መራመድ ጠፋባቸው ።
.......
በእግሮቿ ለመሄድ መለማመድ ጀመረች .
.....
ይህ እንደገና ቆሞ ለመሄድ የሚደረግ ትግል ሁለት አመታትን የፈጀ ነበር ። ከዚህ በኋላ ቆሞ መሄድ ብቻ ሳይሆን ፡ እንደ ድሮው መሮጥ ፈለገችና ልምምዷን ጀመረች ።
.......
በመጨረሻም. ... በአውሮፕላን አደጋ ምክንያት እንደሞተች የተነገረው ፡ ለሰባት ወራት ኮማ ውስጥ የነበረችው ........ እንደገና ቆሞ ለመራመድ ሁለት አመታት የፈጀባት ቤቲ ሮቢንሰን. .... ከዚህ ሁሉ በኋላ በ1936 ተካሂዶ በነበረው ኦሎምፒክ ላይ ተሳትፋ ውድድሩን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳልያ አገኘች ።
........
ቤቲ ከዚህ በኋላም በተለያዩ ውድድሮች ፡ስትሳተፍ የኖረች ሲሆን ፡ ደስተኛ ህይወት ኖራ. . እርጅናን አጣጥማ ከዚህ አለም በሞት ስትለይ 89 አመቷ ነበር ።
......
UNBEATABLE Betty ! የማትበገረው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/11/16 13:47:00
Back to Top
HTML Embed Code: