Telegram Web Link
Hand Acupressure Points

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ለዚህ በፎቶው ላይ ለሚታየው የወፍ ላባ ከአንድ ሚሊየን ስድስት መቶ ሺህ ብር በላይ ተከፍሎበታል ።
....
ሰሞኑን በኒውዚላንድ ዋና ከተማ ኦክላንድ ውስጥ አንድ ጨረታ ተካሂዶ ነበር ፡ ይህንን ጨረታ ለመዘገብም CNN BBC እና የመሳሰሉ ትላልቅ ሚዲያዎች የተገኙ ሲሆን ለጨረታ የቀረበው ነገር ደግሞ በምስሉ ላይ የሚታየው አንድ ነጠላ የወፍ ላባ ነው ።
..........
Huia ትባለች ፡ ይህች ወፍ በማራኪ የማዜም ዝሎታዋና በሚያምር ላባዋ የምትታወቅ ሲሆን ፡ የአካባቢው ጎሳዎችም ላባዋን በፀጉራቸው ላይ በመሰካት እንደጌጥ ይጠቀሙበት ነበር ።
...
ሆኖም ከተወሰኑ አመታት በኋላ የነዚህ ወፎች ዝርያ እየተመናመነ መጥቶ አሁን ላይ ለአይን እንኳን ማየት እስከማይቻል ድረጃ ጠፍተዋል .
እና ሰሞኑን ለጨረታ ቀርቦ በአለም አቀፍ ደረጃ ሪከርድ በያዘ ዋጋ የተሸጠው በአንድ ሰው እጅ የተገኘ የዚህች የ Huia ወፍ ላባ ነው ።
ላባው ያልተነጫጨ ያልተነቃቀለ ሲሆን ለጨረታ የቀረበው ደግሞ አልትራ ቫዮሌት ጨረርን በሚከላከል የመስታወት ሳጥን ነበር ፨
እናም መነሻውን አንድ ሺህ ዶላር አድርጎ የተጀመረው ጨረታ ሄዶ ሄዶ በ28 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አሸንፎ ላባውን የራሱ አድርጎታል ፨
እዚህ ላይ ግን የጨረታው አሸናፊ ላባውን ስላሸነፈ ብቻ እንደፈለገ ማድረግ አይችልም እንዲሁም ከኒውዚላንድ ውጭ ይዞ መሄድ እንደማይችል አውቆ ተስማምቶ ነው የራሱ ያደረገው ፨
....
ይህ ዜና ከተሰማ በጥቂት ቀናት ውስጥም ፡ በቲሸርት ላይ ህትመት የሚሰሩ ትላልቅ ካምፓኒዎች ፡ የላባውን ምስል በቲሸርት ላይ እያተሙ ለገበያ እያቀረቡ ሲሆን ከፍተኛ ትእዛዝም እየተቀበሉ ይገኛሉ

...............

https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደ Paranormal expertኦች ጥናት ያለ ምንም ምክንያት ለሊት 8 ሰዐት ወይንም 9 ሰዐት ላይ ከነቃቹ ምን አልባትም አጠገባቹ ሆኖ እያፈጠጠ ያለ ghost(መንፈስ) አለ

ከለሊቱ 7-9 ስዓት አደገኘው ሰዓት ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የሙት መንፈሶች በብዛት የሚኖሩበት ሰዓት ከመሆኑም በላይ የሰው ልጅ ሰውነት የሚደክምበት ሰዓት ነው 99% የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሞት ሲሞት ነፍሱ የሚወጣው በነዚህ ሰዓት ነው።

በዚህ ሰዓት በእንቅልፍ ልባቹ እያወራቹ የምትስቁበት ሰዓት ስለሆነ የሙት መንፈስ ክፍላችን ለይ የመኖርእድላቸው ከፍተኛ ነው። በዚህ ሰዓት ባትነቁ ይመከራል።
ይህንን ያውቃሉ ???

በቀን ከ3-4 ሰአታት፣ በሳምንት 5 ቀናት ብቻ መቆም በዓመት አስር ማራቶን ከመሮጥ ጋር እኩል ነው።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

መንትዮች የተለያዩ አባቶች ሊኖራቸው ይችላል... ይህም ክስተት ሱፐርፌክንዲሽን ይባላል።

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
Max Paul Franklin ይባላል ፡ በቨርጂኒያ የሚኖር ሲኒማቶግራፈር ነው ።

እና በቅርቡ ቴስላ መኪናውን ይዞ ከቤቱ እንደወጣ የጤናው ሁኔታ ልክ እንዳልሆነ አወቀ ፡ በአስቸኳይ ወደ ሆስፒታል መሄድ አለበት ።. .....

ግን በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ከ 19 ኪ/ሜ በላይ የሚርቀው  ሆስፒታል ድረስ መንዳት አይችልም ።. ........ ሰውነቱ በፍጥነት  እየከዳው ነው ፡ እና ራሱን ሊስት እንደሆነ ሲረዳ መሄድ የሚፈልግበትን ሆስፒታል ነግሮ የመኪናውን ሲስተም በቀላሉ ሁለት ነገሮችን ብቻ በመንካት  ወደ አውቶማቲክ ሾፌር ሞድ ወይም  Full Self-Driving mode  ከቀየረው በኋላ  ራሱን ሳተ ።
........
ቴስላ መኪናው ሾፌሩ ባስቀመጠለት አቅጣጫ መሰረት 19 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ሆስፒታል ለመሄድ ፡  ራሱን በራሱ እየነዳ መጓዝ ጀመረ ።
......
መኪናው መብራት ሲይዘው እየቆመ ፡ ከፊቱ መኪና ሲገባ ፍጥነቱን እየቀነሰ ፡ በቅያሱ ታጥፎ አደባባይ ዞሮ የቴስላው ባለቤት ህክምና ወደሚያገኝበት ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ቆመ ።

.....
Max Paul  በቴስላ መኪናው እርዳታ ወደሆስፒታል ደርሶ አስቸኳይ ህክምና ተደርጎለት ሻል ካለው በኋላ በትዊተር ( X ) አካውንቱ እንደጻፈው እኔ ውድና የቅንጦት የሆኑ   Porsche, Mercedes, BMW, Acura, እና Cadillac  መኪኖች አሉኝ ፡ነገር ግን   መንዳት ባልቻልኩበት ጊዜ ፡ ወደሆስፒታል ለወሰደኝ ለዚህ ታላቅ ቴክኖሎጂ ፈጣሪ  ለኤሎን መስክ ያለኝ አድናቆት የተለየ ነውና ምስጋናዬን ልገልፅለት እፈልጋለሁ  ሲል መልእክቱን አስተላልፏል ።
.......
የሰው ልጅ የአእምሮ ጥበብ እዚህ ደርሷል ።
ለፈገግታ 😁

ባሏ የሞተባት አንዲት ሴት በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ማርቼዲስ መኪና በአንድ ዶላር ብቻ ለሽያጭ ታቀርባለች። ታዲያ ማስታወቂያውን ያየ ሁሉ በዚህ ዋጋ መሆኑ የቀልድ ስለመሰለው ማንም ሊገዛ የመጣ አልነበረም።

አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ አዛውንት በስልኳ በመደወል መኪናውን ለማየት ይሄዳል እንደተባለው መኪናው በጥሩ ሁኔታ ያለ መሆኑ ይበልጥ ሲመለከት ተገረመ የመጨረሻ ዋጋውን ንገሪኛ? ዋጋው አንድ ዶላር እንደሆነ ደገመችለት። አንድ ዶላሩን ሰጣት ቁልፉን ተቀበለ በነገሩ በጣም የተገረመው ሽማግሌ ምክንያቱን ለማወቅ ጓጓ፤ ለመሆኑ ለምንድነው በዚህ ዋጋ ምትሸጪው??

ባሌ ከኔ ሌላ ሚስት ነበረው ፀሀፊው እንደነበረች አውቂያለሁ እና ባሌ ከመሞቱ በፊት መኪናው ተሸጦ ብሩ ለሷ እንዲሰጥ ተናዟል የባሌን ኑዛዜ እየሞላሁ ነው 😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በማታ ወክ እያደረክ አንድ የሚያለቅስ ሆድ የሚያባባ ለቅሶ ትሰማለህ ልጅ ማትወድ ቢሆን እንኳን ይስብሀል ድምፁን እየተከተልክ ትሄዳለህ መሀል ጫካ ውስጥ ስትደር ይህን ድምፅ የሚያወጣው ህፃን ልጅ እንዳልሆነ ታያለህ ይልቁኑ አስፈሪ ፊት ያለው Tiyanak ነው ለመጨረሻ ጊዜ ምታየውም የሱን ፊት ነው

እንደ Paranomal Expert ገለፃ በማታ ወክ እያረጋችሁ የህፃን ልጅ ለቅሶ ከሰሙ በፍፁም ወደእዛ ለቅሶ ወደሰማችሀበት  እንዳትሄዱ ምክንያቱም የ Tiyanak ብዙ መንፈሶች በአለም ላይ ተሰራጭቷል .

ድንገት ሄዳችሁ ፊት ለፊት ከተፋጠጣችሁ  ትታችሁት ወደቤት የምትሄዱ ከሆነ እናተን ተከታትሎ ወደ ወደ ክፍላችሁ ይገባል እናም በጣም አስደንጋጭ ነገር ይገጥማችኋል ።

እውነታው ማረጋገጥ ከፈለጉ Google ላይ Tiyanak ብላችሁ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይሰጣችኋል
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዘፈን ይወዳሉ ???

ምን ይጠብቃሉ ታድያ የ ዘፈን ቻናላችን JOin በሉ።

🎙 JOin 👉 @Music_4_3_3
አራት አፍሪካዊ የናይጄሪያ ተወላጅ ሴት ተማሪዎች አንድ ሊትር ሽንት ብቻ እንደ ነዳጅ የሚጠቀም ለ6 ሰአታት ኤሌክትሪክ የሚያመነጭ ጀነሬተር ሰርተዋል።

ያለንን ነገር በአግባቡ በመጠቀም የፈጠራ ባለቤት እንሁን!😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

አንድ አይሮፕላን የበላው ሰውዬ ??? ማንኛውንም ነገር በትክክል መብላት የሚችለው ሚሼል ሎቲቶ የተባለው ሰውዬ አንድ ጊዜ አንድ አውሮፕላን በልቶ ለመጨረስ 10 ዓመታት ፈጅቶበታል። 🤯

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ???

ስንቶቻችሁ ናችሁ ስለስፔናዊው የማንቸስተር ሲቲ ተጨዋች ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ ወይም በቅፅሁ ስሙ ሮድሪ ተብሎ ስለሚጠራው ምን ያህል ነገሮችን ያውቃሉ ???

- እሱ ምንም የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ወይም ፔጆችን እንደማይጠቀም እና ጭራሹን እንደሌሉት የምታቁት።
- በሰውነቱ ላይስ ንቅሳት ምኖም ነገር እንዳሌለባት የምታቁት። በዛም የተነሳም በቀላሉ ደሙን እንደሚለግስ የምታቁት።
- በሳምንትስ 120 ሺህ እየከፈለ በተማሪ መኖሪያ ውስጥ ይኖር እንደነበረስ ታውቃላችሁ።
- ከደሞዙ ሩቡን ለበጎ አድራጎት እንደሚለግስስ ያውቃሉ።
- አሮጌ ያገለገለ Vauxhall መኪና ከአንዲት አሮጊት ሴት ገዝቶ ገንዘብ እንደሰጣትስ የምታውቁት። (አሮጊቷ ሴት ደሃ ስለነበረች ነው የገዛት)

Rodri On The Fire !!! 🔥🔥🔥

© [አስገራሚ እውነታዎች]

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
የቢሊየነሩ ፡ ማርክ ዙከርበርግ ባለቤት ፡ ቤቢ ሻወር የሚባል ነገር ደግሳ አታውቅም ።

አሁን አሁን በሀገራችን እንደምናየው ግማሽ አካሏን ገላልጣ ፡ ሆዷን በሚያስፈራ መልኩ እያሳየችም ፎቶ አትነሳም ።

በቃ የእርግዝናዋን ጊዜ ፡ ያለቤቢ ሻወር ያለ ፎቶ ፕሮግራም ፡ በዚህ መልኩ ስክን ብላና ተረጋግታ ትጨርስና ድምጿ ሳይሰማ ትወልዳለች
◉ ይሄ ወጣት ፈዴሳ ሹማ ይባላል ተወልዶ ያደገው በጥንታዊቷ ከተማ ቄለም ወለጋ ነው...

◉ በዚህች ከተማ መብራት መጥፋት የተለመደ ከመሆኑም በተጨማሪ ሲጠፋ ለቀናቶች አይመጣም

◉ ይህንን ያየው ፈዴሳ ቻርጅ ተደርጎ ለ1አመት ያህል ሳይቆራረጥ ከ300Watt ጀምሮ ሀይል ማመንጨት የሚችል ድምፅ-አልባ ጄኔሬተር ይሰራል

◉ የሰራውም ጄኔሬተር መብራት ከማመነጨት ባለፈ፥ ለስልክ፥ ለቲቪ፥ ለፍሪጅ እና ለሌሎችም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥቅም ለይ የሚውል ነው።

◉ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርም እንዳስታወቀው ከሆነ ፈዴሳ ስራውን ወደ ፋብሪካ እንዲቀይር እየሰራው ነው ብሏል።

◉ በቤቱ መብራት ማይጠፋበት ብቸኛው ሰውም ለመሆን በቅቷል 🫡

#Hard_Work + #Patience 🦁

Source: ETV

@Amazing_Fact_433
2024/06/28 19:55:41
Back to Top
HTML Embed Code: