Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገራሚ የፊልም Website

👉 t4tsa.com

ማስታወቂያው ለማጥፋት አያስቸግርም። Redirect ሲያደርግ ቶሎ Back Button ከተጫናችሁ እንዳለም አይሰማችሁም።

Watch the Video attached.
በጥንት ግሪካውያን ዘንድ አንድ ንጉስ ሲሾም በሄደበት ቦታ ሁሉ አብሮት የሚከተለው ድሃ ይመደብለታል ።

ይሄ ንጉስ በሄደበት ቦታ ሁሉ ድሃውን ይዞ የመዞር ግዴታ ነበረበት ።

የዚህ ድሃ ሰው ግዴታ በየ30 ደቂቃ ንጉሱን እየነካ "ንጉስ ሆይ! ሰው መሆንህን አትርሳ" ማለት ነው:: ንጉሱም ልቡ ሸፍቶ የሚያስተዳድረውን ህዝብ እየጎዳ ከሆነ ፣  ሰውነቱ ሰብቶ ከሰውነት በላይ ፣ ከፈጣሪ በላይ ራሱን እያሰበ ከሆነ ወደ ቀልቡ ተመልሶ ሰው እንደሆነ ያስባል ፤ ይገነዘባል ። ሰው መሆኑን ሲያስብ ቅድሚያ  ለሰብዓዊነት ክብር ይሰጣል ።

ሰው መሆንህን አትርሳ
💠ቆንጆ ሴት ስታዩ የምትደነግጡ የምትፈሩ፣ የምትርበተበቱ ወንዶች ካላቹ

እናንተ Venustraphobia የተባለው የፎብያ አይነት ተጠቂ ናችሁ ማለት ነው።


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አስደናቂው የተፈጥሮ ቀመር

እውቁ የጥበብ ሰው ሊዮናርዶ ዳቪንቺ Golden Ratio የተሰኘውን አስገራሚ ቁጥር ተመራምሮ እንደደረሰበት በስፋት ይነገራል።ይህ አስደናቂ ቁጥር በተፈጥሮ፣ በጥበብ ስራዎችና በሂሳብ ስሌቶች ውስጥ በስፋት ይገኛል።Golden Ratio ሁለት የተለያዩ ነገሮችን ትልቅና ትንሽ ለምሳሌ የክንዳችንን ርዝመት ከመዳፋችን እርዝመት ጋር ብናካፍል የሚመጣልን ውጤት ነው ይኸውም 1.618 ነው።የማንኛውም ሰው እረጅምም ይሁን አጭር ወፍራምም ይሁን ቀጭን ከፊቱ ጀምሮ እስከ እግር ጣቱ ያሉ የፊቱ ክፍሎች አይኑንና ጆሮውንም ይጨምራል እርስ በርስ ቢካፈሉ የሚሰጠን ቁጥር 1.618 ነው።Golden Ratio ከሰው ልጅ በተጨማሪ የተለያዩ ተክሎችና እንስሳት ፍፁም ሆነው የተፈጠሩበት ቀመር ነው።አለማችን ላይ ካሉ የግንባታ ስራዎች መሀል እስካሁን ወደር ያልተገኘለትና ኤሊያኖች ናቸው የሰሩት እየተባለ የሚወራለት ለግንባታው ከሀያ ሚሊዮን በላይ ትላልቅ የድንጋይ ጡቦችን የፈጀው ስፋቱ ከአራት የእግር ኳስ ሜዳ ጋር የሚስተካከለውና ወደ ላይ እርዝመቱ አስራ ሁለት ፎቅ የሚደርሰው ምንም አይነት ጥላ የሌለውና ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢነሳ እንኳን ምንም አይነት ጉዳት የማይደርስበት የግብፁ ጊዛ ፒራሚድ በዚሁ ቀመር ነው የተሰራው።እንደ ቀልድ የተፈጠሩ ከሚመስሉ ነገሮች ጀርባ ሁሉ አስደናቂ የሆነ የፈጣሪ እጅ ስራ አለ።
ተዋወቁት Mike ይባላል ተአምረኛ ዶሮ ነው።

ይህ ዶሮ አንገቱ ተቀንጠሶ 18 ወራት ያለምንም እክል ዘና ብሎ ኖሯል


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደግነት መልሶ ይከፍላል🙏

ይህቺ ሴት በወጣትነት ዘመኗ ሰው ቤት በሞግዚትነት ተቀጥራ ትሰራ ነበር ፣ በጊዜው በጣም ሩህሩህ እና ተንከባካቢ እንደነበረች ብዙዎች ይመሰክራሉ ።

በዚህች ሴት ጥሩ እንክብካቤ ካደጉት አንዱ ታዲያ ይህ ፈረንሳዊ ነበር ። ይህ ሰው ከ38 ዓመታት በፊት የተንከባከበችውን ሞግዚት ለመፈለግ ተመልሶ ሄደ።
ፈረንሳዊው ሰው ሊያገኛት ቻለ እና 10 ሚሊዮን ፍራንክ ሰጣት እና በየወሩ ደግሞ የሚከፈል ደሞዝ አስቀመጠላት።
❤️
ስለእርሷም ሲናገር ፣ 'እንደ እናቴ ነበረች ፣ በአእምሮዬ መቼም አትጠፋም ብሏል
!'
የዓለማችን 20 ትልልቅ ከተሞች በሕዝብ ብዛት...

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ደጉ ዘመን ሱቅ ሰትላክ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እንዲህም ተቀልዶብን ነበር !💔

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እዚህች ከተማ ውስጥ ለረጅም አመታት መጽሀፍ የሚሸጥ ሰው አለ

👇🏾

ይህ መጽሀፍ ሻጭ ከሱቅ ኪራይ ውድነት ጋር በተያያዘ ከዋናው መንገድ ላይ ተነስቶ ውደ ሁለተኛው መንገድ ረከስ ያለ ሱቅ ያገኛል

ሆኖም ግን ለረጅም አመታት የሰበሰባቸውን እና በሺህ የሚቆጠሩ መጽሀፍቶቹን ወደ አዲሱ ሱቅ ለማዘዋወር ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑ ራስ ምታት ሆነበት:: ይህንን የሰሙ የአካባቢው የረጅም ጊዜ ደንበኞቹ አንድ መላ ዘየዱ

👇🏾

ከመጽሀፍት ቤቱ ጀምሮ እስከ አዲሱ ሱቅ ድረስ ሰልፍ ሰርተው መጽሀፎቹን እየተቀባበሉ ቤቱን ቀየሩለት: በአካባቢው የሚያልፍ ሰው ሁሉ ሰልፉን እየተቀላቀለ በጥቂት ሰአታት ውስጥ የቤት ቅየራው አለቀ

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው!! ❤️🙌🏼
ፅድት ያሉ የፍቅር ደብዳቤ እና ታሪኮችን  ከፈለጉ ይቀላቀሉን

➡️  የፍቅር ደብዳቤ❤️❤️
     
➡️ የህይወት  ደብዳቤ
         
➡️የታካሚው ማስታወሻ
            
➡️ የአፍቃሪው ማስታወሻ

❤️❤️

📱  https://www.tg-me.com/yefekerdebdabe
📱https://www.tg-me.com/yefekerdebdabe
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምቶዳት ልጅ ቀለሜ ተማሪ ሆናብህ ፍቅርህን ምገልፅበት መንገድ አተሀል?

እንግድያውስ እኔ ጋር መፍትሔ አለ ካንተ ሚጠበቀው ልጅቷ ጋር ሄደህ (x²+y²–1)³-x²y³=0 የዚን equation graph እንድትሰራ መጠየቅ ነው።

እንደተባለው ቀለሜ ከሆነች የፍቅር መግለጫ የሆነውን ልብቅርፅ ቅልብጭ አድርጋ ትስለዋለች


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ P𝖗ᴏᴍσтєr ⁷)
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጲያ ትላንት በሲዳማ ክልል፣ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና የውሀ ሙላት አደጋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የተሰማውን ሀዘን ይገልጿል፡፡

ቻናላችን የተከሰተውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በዜጎች ላይ በደረሰው አደጋ የተሰማውን እጅግ ጥልቅና ልባዊ ሀዘን እየገለፀ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን ይመኛል። 🙏🕊

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et‌‌
Really important to know! 😎

ትክክል የሆነው 3ተኛ ላይ ያለው ነው። 👍

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንስቶቻችን የት ናችሁ ... እስኪ ውበታችሁ እንዲጨምር ልብሶቻችሁ እንዴት እንደሚሰሩ አንድ አስገራሚ ነገር እንንገራችሁ ??? 🥰

ደንበኞች ለፍላጎታቸው በጣም ተስማሚ የሆነውን ጨርቃ ጨርቅ እንዲመርጡ የሚያግዝ በቪድዮ ላይ የምትመለከቱት ድንቅ ዘዴ ይጠቀማሉ ። 👌

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/29 01:24:34
Back to Top
HTML Embed Code: