Telegram Web Link
ሁሌም የሚያስደምመኝ ስብዕና ግን ቆየት ያለ

👇🏾

ፓትሪክ ኪሎንዞ ዋሉዋ ይባላል

ኬንያዊ ገበሬ ሲሆን በአንድ ወቅት በምስራቅ አፍሪካ በተለይም ደግሞ እሱ በሚኖርበት የኬንያ ክፍል ከፍተኛ የሆን ድርቅ ተከስቶ እንኳን እንስሳት ይቅርና ሰው እንኳ የሚጠጣው ውሃ ፍለጋ ባዘነ

ይህ ልበ ቀና ገበሬ ግን የውሃ ማመላለሻ መኪና በመከራየት በየቀኑ ረጅም ኪሎ ሜትር እየተጏዘ በአካባቢው ለሚገኙ የዱር እንስሳት ውሃ እያቀረበ ህይወታቸውን ታድጎ "ጀግና" ተሰኝቷል

👇🏾

አለም የምትጠፋው በጥቂቶች ክፋት : የምትለማውም በጥቂቶች ልበ-ቀናነት ነውና

❤️🙌🏼
📌 ቅዳሜና እሁድ ረዘም ላለ ጊዜ መተኛት ጥሩ ነው ???

👉 አንድ ጥናት የሳምንት መጨረሻ መተኛት የድብርት ስጋትን እንደሚቀንስ አረጋግጧል። ሌላ ጥናት ደግሞ በሳምንት ውስጥ አምስት ሰዓት ወይም ከዚያ በታች የሚተኙ እና ቅዳሜና እሁድ ዘጠኝ ሰአት ወይም ከዚያ በላይ የሚተኙት ሰዎች የሟችነት መጠን በቋሚነት ሰባት ሰአት እንቅልፍ ከሚወስዱት ጋር ተመሳሳይ መሆኑን አረጋግጧል።

👉 አንዳንድ የእንቅልፍ ጥርቅሞችን ሊመልስ ይችላል። ነገር ግን ባለሙያዎች አሁንም ወጥነት ለጤናማ እንቅልፍ እንደ ምርጥ አቀራረብ ይመክራሉ። በሳምንት ሁለት ቀናት ውስጥ መተኛት ለሰባት ቀናት በቂ እንቅልፍ ካለማግኘት የተሻለ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ሳምንቱን ሙሉ ብዙ እንቅልፍ ካገኘህ ያ የተሻለ ነው።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የሲንጋፖር አባት!
🔵ኢማኑኤል ይባላል በከባድ ድህነት ውስጥ እየኖረ ሲኳትን የተጠቀለለ 5000 ዶላር ወድቆ ያገኛል

ምንም እንኳን በችግር ውስጥ ቢሆንም ያገኘውን
ገንዘብ ወስዶ ለባለቤቱ ይመልሳል በዚህም ብዙዎች ሞኝ እያሉ ሰደቡት አላገጡበት።

በስተመጨረሻስ -

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ 10,000 ዶላር ሸለሙት የሀብታሞች ቅንጡ ትምህርት ቤት የነፃ ትምህርት እድል ሰጠውት ያቋረጠውን ትምህርት ቀጠለ ገንዘቡ የተመለሰለትም ሰው 1500 ዶላር በማውጣት እቃዎችን ገዛዝቶ ሰጠው አሜሪካ የሚገኝም ኮሌጅ ትምህርትህን ስትጨርስ ወጭህን ሸፍነን ዲግሪህን እኛ ጋር ትሰራለህ ብለው ቃል ገቡለት

ደግነት መልሶ ይከፍላል
!!

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ገራሚ የፊልም Website👌

👉 https://t4tsa.com/

Ad ቆሙዋል በነገራችን ላይ አሁን ሞክሩ🙂

ለ Tv ለስልክ ለ Laptop 🤩
🔵ዶ/ር ናዳ ሃፌዝ ፡ ትባላለች ። የህክምና ትምህርቷን በካይሮ በሚገኝ የህክምና ዩኒቨርስቲ ጨርሳ በሙያዋ ታገለግላለች ። ናዳ ሀፌዝ ይህ ብቻ አይደለችም ። ስፖርተኛም ናት ፡ ገና የ11 አመት ልጅ እያለች ጀምሮ በምትጫወተው የሰይፍ ፍልሚያ ፕሮፌሽናል ሆና ፡ ሀገሯን ግብፅን ወክላ በሶስት ኦሎምፒክ ተካፍላለች ።
.......
እየተካሄደ በሚገኘው የፓሪሱ ኦሎምፒክ ላይም እንደተለመደው ሀገሯን ወክላ ለ16 ዙሮች ከተለያዩ ሀገራት ተወዳዳሪዎች ጋር በሰይፍ ስትፋለም ቆይታለች ።
......
ታዲያ ይህችን ጎበዝ ሴት ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ምን ይለያታል ከተባለ ። ይህች ስለት የማይቆርጠው ሙሉ ልብስ እና ፊቷን የሚሸፍን ማስክ ለብሳ ሰይፏን በፍጥነት እየሰነዘረችና እየመከተች ትወዳደር የነበረው ፡ ስፖርተኛ የሰባት ወር እርጉዝ ሆና መሆኑ ነው ።
.....
እኔና በሆዴ ያለው ልጃችን ፡ በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የቻልነው ለመስራት ሞክረናል ። የመጀመሪያ ልጃችንን እርጉዝ ሆኜ በዚህ ውድድር እንድሳተፍ ለፈቀደልኝ ባለቤቴ ምስጋና አቀርባለሁ ስትል ተናግራለች ።
.....
RESPECT
!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኑሮ የቀወሰው ይህ ብር የጠፋ ቀን ነው🙂

ካሁን 200 በላይ ብዙ ነገር ገዝተንበታል

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር

በኩላሊት ህሙማን ብቻ የተቋቋመው  ተስፋ የኩላሊት ታካማዎች ማህበር ለብዙዎች የኩላሊት ህሙማን ፈተና የሆነውን የኩላሊት እጥበት (ዲያሊሲስ) ህክምና ወጪ ጭንቀት ለማቃለል ያግዛል ያለውን የአስር ብር ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።

ከአስር ብር ጀምሮ በ 3136 መለገስ ይችላሉ ።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
Different elements produce different colored fireworks

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እ.ኤ.አ. በ1971 የሶቭየት ህብረት መሐንዲሶች በቱርክሜኒስታን በተባለው በረሃ ውስጥ በጋዝ በተሞላ ጉድጓድ ውስጥ እሳት አነደዱ ።

በጋዝ የተሞላ እሳቱ ያነዳዱበት ጉድጓድ በቀናት ውስጥ ይጠፋል ብለው አስበው የነበረ ቢሆንም እሳቱ መቀጣጠሉን በመቀጠሉ ተገርመዋል ።

አሁን ከ52 ዓመታት በኋላ “የገሃነም በር” በመባል የሚታወቀው ይህ የእሳት ጉድጓድ አሁንም መቀጣጠሉን እንደቀጠለ ነው ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Efootball 2024 oflline 🤩

በጌም ቻናላችን ያገኙታል 😍

Click Here 👉Efootball2024
👉 ሰውዬው የጫካ ምስል ይዞ ወደነበረበት ተመለሰ !!!

👉 የቱርክ የደን አስተዳደር ኃላፊ ሂክመት ካያ ከቡድናቸው እና ከመንደሩ ነዋሪዎች ጋር በመሆን በ19 ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው 30 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል በረሃማ መሬት ወደ ለምለም ደንነት ቀይረዋል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
የግፍ መዓት የወረደባቸው ሮሂንጋዎች - መቆያ

እሸቴ አሰፋ - ሸገር FM

@Amazing_Fact_433
"ከስጋ ነፍስን ማስቀደም" ብዬ የሰየምኩት ፎቶ ነው

👇🏾

ጊዜው 1961 እ.ኤ.አ ነው
ጀርመን ለሁለት ተከፍላ መሀሏ ላይ የበርሊን አጥር/ግድግዳ ተሰርቶ አንድ ላይ ተጋብቶ እና ተዛምዶ የሚኖር ህዝብ ቤተሰቡን እየተለየ ተካለለ

***

ይህ የምትመለከቱት ህጻን ከቤተሰቡ ተነጥሎ በሌላኛው አጥር በኩል ቀረ (ብዙዎች በዚህ መልኩ ከቤተሰቦቻቸው ተነጥለው ከ20 አመት በላይ ኖረዋል)

ይህ የጀርመን ወታደር ህይወቱን እስከማጣት የሚደርስ ከፍተኛ ቅጣት የሚያስጥልበትን ድርጊት ፈፀመ - ከቤተሰቡ ጋር የተነጠለውን ህጻን አጥሩን አሻግሮት ከቤተሰቡ ጋር ሲያገናኘው ይታያል

👇🏾

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው!!
❤️🙌🏼
Sheger Mekoya - ስመ ብዙ ኢስማኤል ሐኒያ በእሸቴ አሰፋ

Rip
2024/09/29 03:33:26
Back to Top
HTML Embed Code: