Telegram Web Link
🚆"Subway Surfers"

🔗ይሄ የስልክ ጌም በአለማችን ላይ በብዛት download ከተደረጉ ጌሞች አንደኛ ደረጃን ይዟል።

2 387 979 66 ሰዎች ጌሙን በስልካቸዉ ላይ አዉርደዉታል 😃

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ በምስሉ ላይ የሚታዩት ግዙፍ ህንጻዎች እያንዳንዳቸው 26 ፎቅ አላቸው ። በውስጣቸው ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ሲስተም እና ዘመናዊ ሊፍት ተገጥሞላቸዋል ።
የአየር ማሞቂያና ማዝቀዣ ፡ ዘመናዊ የመመገቢያ ቦታ ሁሉ የተካተተበትና በ400,000 ስኩየር ሜትር ቦታ ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ ህንጻ በቻይና Ezhou ከተማ ተገንብቶ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ፡ ለግንባታው 473 ሚሊዮን ፓውንድ ወጥቶበታል

ይህን ህንጻ በአለም ካሉ ዘመናዊ ህንጻዎች ሁሉ ለየት የሚያደርገው አንድ ነገር አለ ። ይኸውም በነዚህ ሁለት ባለ 26 ፎቅ ህንጻዎች ላይ የሚኖሩት አሳማዎች ናቸው ። ዲዛይን ተደርጎ ሲገነባም ለሰወች ሳይሆን ፡ በአንድ ጊዜ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ አሳማዎችን በውስጣቸው ለማርባት ታስቦ ነው ።

እናም የምድራችን ባለብዙ ቁጥር ህዝብ የሆነችው ቻይና ፡ የህዝቧን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ፡ የምግብ ምንጭ ለሆኑት ለአሳማዎቿ ይህን መሳይ ህንጻ ገንብታ ፡ አደለም ሌላውን እነአሜሪካን እያስገረመች ነው


📱@Amazing_Fact_433
📱@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Bizuayehu Demissie ethio...
kirar tube
ይህን የመሰለ ዘፈን ከፈለክ የዘፈን ቻናላችንን ተቀላቀል ❤️
ስታዲየም ውሎ ፡ ስታዲየም ውስጥ ይተኛል ።
....
ይህ በስታዲየም ሜዳ ላይ ያለ ትልቅ ኳስ እንዲመስል ተደርጎ የተሰራው ግዙፍና ዘመናዊ ቤት የአርጀንቲናው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ካሉት ቤቶች መሀል አንደኛው ነው ።

ለኳስና ለስታዲየም ካለው ፍቅር የተነሳ በልዩ ሁኔታ ያሰራው ይህ ቤት .. ስታዲየም መሀል ያለው ትልቅ ኳስ መኖሪያ ቤቱ ሲሆን ሌላው የሜዳ ክፍል ጋርደንና መዋኛ ገንዳ ነው ።  ባለሶስት ፎቅና  በውስጡ በርካታ ክፍሎች አሉት ። ለመኪኖቹ ማቆሚያ  ግራውንድ ተዘጋጅቷል ። የኳሱ መሀል ደግሞ Helipad( የሄሊኮፕተር መነሻና ማረፊያ  ነው )

በተጨማሪም የበሩ መግቢያ አንድ ቁጥር ስትሆን ኳሱ ዜሮን ይወክላል = 10 ቁጥር ማልያ


ምስሉን ልብ ብለው ይመልከቱ

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለመሬት ቅርብ የሆነው ኮከብ የቱ ነው
Anonymous Quiz
38%
ማርስ
20%
ቬነስ
18%
ሜርኩሪ
23%
ፀሐይ
በአለም ላይ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያለው ከተማ የቱ ነው
Anonymous Quiz
39%
ቻይና
31%
ህንድ
28%
ቶኪዮ
2%
አሜሪካ
"መስኮቱን ሲያንኳኳ ከፈትኩለት: የተራበ ይመስላል" ይላል ይህንን ፎቶ ያነሳው ሰው

👇🏾

ብርቱካን ስሰጠው በፍጥነት ወደ ሄዶ ለሌላኛው ጦጣ 'እዚያ ጋር ብርቱካን እየታደለ ነው' በሚል አይነት ስሜት ምልክት ሰጠው.....ሌላኛው ጦጣ ወደ መኪናዬ መጥቶ ብርቱካኑን ይዞ ሄደ

ሳቁ ደስ ይል ነበር

👇🏾

አንተ ብርቱካን ስታገኝ : ለወዳጅህ ሄደህ መንገር !!

ስትባረክ : ሌሎችንም ባርክ !
!❤️🙌🏼
አስገራሚ

3x3 የሆነ አንድ Rubik's cube 43,252,003,274,489,856,000 (43 quintillion) የተለያየ አይነት የቀለም አደራደር ወይም arrangement ሊኖረው የሚችል ሲሆን Solve ተደረገ የሚባለው ግን ከነዚህ ሁሉ አቀማመጦች አንዱ (ሁሉም አንድ አይነት ቀለም በሁሉም ጎን) ሲደረግ ብቻ ነው ይህም ማለት ምንም ሳታውቁ በዘፈቀደ ለመስራት የምትሞክሩ ከሆነ የማግኘት እድላችሁ (1/432520032744898560)% ነው

@Amazing_fact_433
Only In Japan. 🇯🇵

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ወዳጃችን ይህ እዛ ሀገር አሜሪካን ዳላስ ውስጥ ዐA የተባለ 1ኛ ደረጃ (ት/ቤት) ነው ።

እዚህ ት/ቤት ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች 5ዐ የሚሆኑት እርዳታን የሚሹ የአባት ቁጥር የጎደላቸው አቅመ ደካሞች ናቸው ። እናም ርእሰ መምህሩ ለነዚህ 5ዐ ተማሪዎች ልክ እንደ ወላጅ አባት የሚሆናቸው በጎ ፍቃደኛ ካለ ሲል በት/ቤቱ የፌስቡክ ገፅ ላይ ፅሁፉን ሲያሰፍር በቀጣዩ ቀን 6ዐዐ በጎ ፍቃደኞ በቅጥር ጊቢው ተገኝተዋል
ለ Tv ለ Pc ለስልክ  ለሁሉ ነገር የተመቸ አዲስ ገራሚ የፊልም Website ከ 433 Films

Link 👇
http://t4tsa.com
http://t4tsa.com
አባቴ እናዝናለን ፡ ካሁን በኋላ በምድር ላይ የሚቆዩት ግፋ ቢል ለስድስት ወራት ያህል ነው ።
........

እኚህ በምስሉ ላይ የሚታዩት አባት Stamatis Moraitis የሚባሉ በወጣትነት ዘመናቸው ሀገራቸው ግሪክን በወታደርነት ያገለገሉ ሰው ናቸው ።
እና በአንድ ወቅት ልጆቻቸውን እና የልጅ ልጆቻቸውን ለመጎብኘት በሄዱበት አሜሪካ ትንሽ ህመም ይሰማቸውና ወደ ሆስፒታል ይሄዳሉ ።
ሀኪሙ ግሪካዊውን ሰው በተለያየ አይነት የህክምና ዘዴ ከመረመረ በኋላ ፡ ሰውየው በማይድን የሳንባ ካንሰር እንደተያዙና ፡ ካሁን በኋላ በህይወት የሚቆዩት ለስድስት ወራት እንደሆነ ነገራቸው ። የዶክተሩን የምርመራ ውጤት ካዩ በኋላም ዘጠኝ አባላት ያሉት የዶክተሮች ቡድን ፡ ስለውጤቱ ትክክለኛነት ፈረሙበት ።

ይህን የሰሙት ሚስተር Stamatis አዘኑ ፡ ወደልጆቻቸው ቤት ከተመለሱ በኋላም መርዶውን ነግረዋቸው ተያይዘው ተላቀሱ ።
እንግዲህማ ወደ ሀገሬ ግሪክ ልሂድ ፡ ሞቴ እዛ ይሁን ቀብሬም አባት አያቶቼ ባረፉበት ቦታ ይፈፀማል በማለት ፡ ከጥቂት ቀናት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገራቸው ግሪክ ተመለሱ ።

Stamatis Moraitis ወደ ግሪክ ከተመለሱ በኋላ ምንም እንኳን ከስድስት ወራት በኋላ እንደሚሞቱ ፡ በአስር ሀኪሞች የተፈረመ ፡ ወረቀት ቢይዙም ፡ ለወትሮ ከሚሰሩት ስራ አልታቀቡም ።
በህይወታቸው ውስጥ የተከሰተ ምንም አይነት ለውጥ እንደሌለ ቆጥረው ፡ እንደድሮው አትክልቶቻቸውን ይንከባከባሉ ፡ ወራት ለቀረው እድሜ ፡ ለመድረስ አመታትን የሚፈልጉ ፍራፍሬዎች ይተክላሉ ፡

እንዲህ እንዲህ እያሉ ፡ ሳይታወቅ ያቺ የቀጠሮ ወር ደረሰችና ፡ ለመሞት ቀናትን መቁጠር ጀመሩ ። ግን ምንም የለም ። ሰውነታቸው ደክሞ ከዛሬ ነገ ድንገት እወድቅ ይሆን እያሉ በስጋት በመጠባበቅም ፡ ስድስት ወሩን አለፉት ።
ሰባተኛ ወር ገባ ። ምንም የለም ።
አመት አለፈ ። ሰውየው ጭራሽ ንቁና ብርቱ መሆን ጀመሩ ። ሁለት ሶስት አመት አለፈ ። እንዲህ እንዲህ እያለ ፡ አስር አመት ሆናቸው እንደውም ፡ በፊት አልፎ አልፎ ይሰማቸው የነበረው የህመም ስሜት ራሱ ጠፋ ።

እናም በአስረኛ አመታቸው ፡ ልጆቻቸውና ፡ የልጅ ልጆቻቸው ወደ ሚኖሩበት አሜሪካ ሄደው ሊያዩዋቸው ፈለጉና ወደዛ ተጓዙ ።
ካሁን አሁን መርዶ እንሰማ ይሆን ብለው ለአመታት የጠበቁት ዘመዶቻቸው ጋር በአካል ተገናኙ ።
...........
ከቀናት ቆይታ በኋላ ፡ ከዛሬ አስር አመትበፊት ፡ ለመሞት ስድስት ወራት ብቻ እንደሚቀራቸው የነገሯቸው ዶክተሮች ያሉበት ሆስፒታል ሄደው ሰላም ሊሏቸው በዛውም አስሩም ዶክተሮች የፈረሙበትን ወረቀት ለዶክተሮቹ ሊያሳዩዋቸው ያዙና ወደ ሆስፒታሉ ሄዱ ።
ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ፡ አንድም ዶክተር ማግኘት አልቻሉም ። ሁሉም ሀኪሞች በተለያየ ጊዜ በህመም አልፈዋል ።
......
ግሪካዊው Stamatis Moraitis ከአስር አመታት በፊት ይህን ምርመራ ሲያደርጉ የስልሳ አመት አዛውንት ነበሩ ። እና ይሞታሉ ከተባሉ በኋላ ለሌላ ለ42 አመታት በህይወት ኖረው ፡ በ102 አመታቸው ከጥቂት አመታት በፊት አልፈዋል ።
.............
ጥያቄው አስር ዶክተር ፈረመ ? ሳይሆን ፡ ከላይ ተፈርሟል ወይ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የልብ ምታችን በህይወታችን ውስጥ የሚያቆመው ሁለት ጊዜ ብቻ ሲሆን እሱም ስናስነጥስና ስንሞት ነው

@Amazing_fact_433
ይህ 2,000 ዓመት ዕድሜ ያለው ዛፍ በሊምፖፖ፣ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በቲ ዝዊጎዲኒ ሙታሌ መንደር ይገኛል።

የቬንዳ ሰዎች "ሙሪ ኩንጉሉዋ" ብለው ይጠሩታል። ትርጉሙም "የሚያገሳ ዛፍ" ማለት ነው። ዛፉ በእውነቱ ነፋሱ በቅርንጫፎቹ ውስጥ ሲነፍስ የሚያስተጋባ ድምፅ ያሰማል።

"የሕይወት ዛፍ" ተብሎም ይጠራል። ምክንያቱም በዙሪያው ለሚኖሩ እንስሳት እና ማህበረሰብ የሕይወት ምንጭ ሆኖ ያገለግላል። 80 በመቶው ግንዱ ውሃ የያዘ ሲሆን እስከ 4,500 ሊትር የሚይዝ ሲሆን ይህም ለህብረተሰቡ እና ለእንስሳት የውሃ ምንጭ ያደርገዋል።

ዝሆኖች ቅርፊቱን ይበላሉ። ዝንጀሮዎች ፍሬውን ይበላሉ። ቅጠሎችም ሊበሉ ይችላሉ። ወፎች፣ ንቦች፣ የፍራፍሬ የሌሊት ወፎች እና የጫካ ሕፃናት በዛፉ ውስጥ ይጎርፋሉ። ሰዎች የደረቀውን ፍራፍሬ በመጠጥ መልኩ ይጠቀማሉ። እንደ የቪታሚኖች፣ የፀረ-ሙቀት አማቂያን እና ማዕድናት ምንጭ፣ ቅርፊቱ ገመድ፣ ቅርጫቶች፣ ምንጣፎች፣ ጨርቅ እና ወረቀት ለመሥራት ሊያገለግል ይችላል።

ለአፍሪካውያንም መንፈሳዊ ጠቀሜታ አለው። በጥንት ጊዜ መሪዎች እና ሽማግሌዎች በትላልቅ የቤኦባብ ዛፎች ሥር ስብሰባዎችን ያካሂዳሉ። አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ። የባኦባብ መንፈስ ጥበብ ያለበት ውሳኔ እንዲያደርጉ እንደሚረዳቸው ያምኑ ነበር።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በታሪክ ረጅሙ የሰው ልጅ ምግብ ያለመብላት ሪከርድ ያለዎው Angus Barbieri ሲሆን 382 ቀናት ፈጅቶበታል። ሰውዬው 276 ፓውንድ (125 ኪ.ግ.) የሰውንት ክብደቱን ቀንሷል ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
2024/09/28 23:21:12
Back to Top
HTML Embed Code: