Telegram Web Link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ከፋይ Airdrop መጥቷል! ቤተሰብ

➡️https://www.tg-me.com/CC_Coin_Farm_Bot?start=referral_6353776375

ለአይን ቀለል ያለ Minimalist Interface ያለው ሲሆን ፤ Coin የሚሰበሰበው በTask እና Invite ብቻ ነው። ቀድሞ የጀመረ ተጠቃሚ ነው።

START ⬇️
https://www.tg-me.com/CC_Coin_Farm_Bot?start=referral_6353776375
🇩🇪 ጀርመን ውስጥ ከ1300 በላይ የቢራ ፋብሪካዎች ያሉ ሲሆን ከ5000 አይነት በላይ የቢራ አይነቶች ይመረታሉ ፡፡🍺

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ?

ይህች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የአለማችን በእድሜ ትንሿ እናት ስትሆን ሊና መዲና ትባላለች።

እናም የሚገርመው ነገር በወቅቱ የአምስት አመት ህፃን የነበረች መሆኑ ነው።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
የአውሮፓ ልዕለ ሀያል ሀገር ጀርመን በጣም ብዙ የኤሌክትሪክ ሀያል ባለቤት እንደሆነች ይነገራል።

በዚህም የተነሳ ኤሌክትሪክ ለሚጠቀሙ ህዝቦቿ ወርሃዊ አበል ትከፍላለች።

እኛ ሀገርስ...? 🙄

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
አንዲት የክፍላቸው ተማሪ በካንሰር ተጠቂ በመሆኗ በሚደረግላት ህክምና ምክንያት ፀጉሯ ቀስበቀስ ይመለጥ ጀመር።

አብረዋት ትምህርቱን የሚቋደሱት የክፍል ጓደኞቿ ልዩነት እንዳይሰማት በሚል መልካም አስተሳሰብ ይህን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ድርጊት አከናወኑ።

ይህ ከድንቅም በላይ ድንቅ የሆነ ተግባር!

ከወደዳችሁት ❤️ React አድርጉ!

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ይህንን ያውቃሉ?

አንድ ሌባ በቂ ገንዘብ ለመስረቅ አስቦ በማድያ ፕራዴሽ ውስጥ በሚገኝ የአንድ የመንግስት ኃላፊ መኖሪያ ቤት ለመዝረፍ ይሞክራል።

ቢሆንም ሊዘረፍ የሚችል ገንዘብ ባለማግኘቱ ማስታወሻ ትቶ መሄዱ አነጋጋሪ ሆኗል።

ይህ ዘራፊ የተወው ማስታወሻ "ገንዘብ ከሌለህ መቆለፊያ አታስገባ" የሚል ማስታወሻ ነበር።

@Amazing_Fact433 @Amazing_Fact433
ይህንን ያውቃሉ?

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሊዮኔል ሜሲ በ869 ቀናት እድሜ ይበልጣል።

በተመሳሳይ መልኩ የክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያ ልጅ የሆነው ክርስቲያኖ ጁኒየር ከሊዮኔል ሜሲ የመጀመሪያ ልጅ ከሆነው ቲያጎ ሜሲ በ869 ቀናት እድሜ ይበልጣል።

🐐 × 🐐

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Bad Boys Ride Or Die

በ Hd ጥራት ተለቁዋል

በ Hd ከፈለጉ 👉 @Films_433

በትርጉም 👉 @Eng_Amhh
ይህንን ያውቃሉ?

በሁለተኛ የአለም ጦርነት ጊዜ ''Juliana'' የተባለች ዴንማርካዊት ሴት ዉሻ ሰማያዊ መስቀል ተሸልማለች ፤ ምክንያቱም ተቀጣጣይ ቦንብ ላይ በመሽናት አጥፍተዋለች።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
◉ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾቹ ቁጥር 229 የደረሰ ሲሆን ቁጥሩ ከዚህ በላይም ሊጨምር ይችላል ተብሏል

በ433 ስፖርት ቻናሎች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያዊ መፅናናትን እንመኛለን።

🕯️🕊

@Amazing_Fact_433
ብዙዎች በትላልቅ ጨዋታዎች ላይ በሚሰራቸው ስህተቶች ይነቅፉታል። ቢሆንም ታትሮ የሚሰራ እጅግ ድንቅ በረኛ ስለመሆኑ ጥርጥር የለውም።

አሁን የማነሳላችሁ ስፔናዊውን የቀድሞ የቀያይ ሰይጣኖቹ የግብ ዘውድ ስለነበረው ዴቪድ ዴህያ ነው።

በእንግሊዙ ሀያል ክለብ ለ12 ዓመታት 545 ጨዋታዎች በማድረግ ማሳለፍ ችሏል። ብዙዎች የሚያስታውሱት ዴቪድ ዴህያ። ❤️

በአሁኑ ወቅት ክለብ አልባ የሆነው በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ብቸኛ የወሩ ምርጥ ተጨዋችነት ክብርን ማሳካት የቻለ በረኛ በስህተቶቹ ትዝታዎችን ቢጠራም የከበረው አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የመሰናበቻ አጥቢያ ላይ ያስፈረሙት ግብ ጠባቂ ከሳቸውም አልፎም በሊዊስ ቫን ሀል ፣ ጆዜ ሞሪኒሆ ፣ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ፣ ራልፍ ራኚክም ሆኑ ቴን ሀግ አብረውት ተወዶ አሳልፏል።

ፕሪሚየር ሊግ ፣ ኤፍኤ ካፕ ፣ ካራባኦ ካፕ ፣ ኮሚኒቲሺልድ እና ሌሎች ክብሮችን ከቀይ ለባሽቹ የማንችስተር ክለብ ጋር አሳክቷል።በግሉም ቢሆን የ2023 የወርቅ ጓንትን ጨምሮ ዙፋን መንቆራጠጥ የቻለ ስፔናዊ ነው።

እኔም ሆንኩ እናንተም በእነዛ አስፈላጊ ሰዓቶች በሚሰራቸው ስህተቶች ፤ ውብ በሆኑ ሴቮቹ የምናወቀው ከቴን ሀግ አብዮት በእግር የሚጫወት ግብ ጠባቂ ፍለጋ ኦልትራፎርድን ህልሙን አስፍሮ ተሸኝቷል። የማንችስተሩ ቀይ ለባሽ ቡድን እሱን ባሰናበተበት በሸኘበት ከቀጥሎ በነበረው የውድድር ዘመን በክለቡ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መጥፎውን የውድድር አመት አሳልፈዋል። በሀገሩ ስፔንም በነዛ በሚሰራቸው ድርጊቶች ቦታውን ከተወረሰበት ሰነባብቷል።

የእግርኳስ ዘመኑ ማብቂያ ላይ ያለ የሚመስለው ግብ ጠባቂ ክለብ አልባነቱ ቀጥሏል።

ምርጡ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ዴህያ! ❤️😍🤩🫡

ከተመቻቹ React!

  𝐇𝐀𝐋𝐈𝐃[@Halidsiec]

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ተዋወቁት!
Hamza Bendelladj የሚባል አልጄራዊ ነው። አሜሪካ ዉስጥ የሚገኙ ከ2ዐዐ መቶ በላይ ባንኮችን በኮምፒዉተር ሃክ በማድረግ፣ እቤቱ ተቀምጦ ከ4 ቢልየን ዶላር በላይ ዘርፏል። ገንዘቡንም ለአፍሪካ እርዳታ ተቋማት እና ለፓልስቲን አከፋፍሎ እየሳቀ በሞት ተቀጥቷል።

LEGEND 🫡

@Amazing_Fact_433
ኦስኪኦላ ማካቲ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ እያለች ያሳደጏት ሴት አያቷ በመታመማቸው ትምህርቷን አቋርጣ አያቷን የመንከባከብ ሀላፊነትን ወሰደች

ሆኖም ግን አያቷ ሲያርፉ ወደ ትምህርት ቤት የመመለስ ፍላጎቷ ከእድሜዋ መግፋት እና ከሰውነቷ መግዘፍ ጋር አብሮ የሚሄድላት ነገር አልሆነም

"ወደ ትምህርት ቤት መመለስ ብፈልግም ከስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር ለመማር እድሜዬም ገፍቷል: ሰውነቴም ገዝፏል" ትላለች

ስለዚህ ከትምህርት ይልቅ ጠንክሮ መስራትን ምርጫዋ አደረገች

በእያንዳንዱ ክፍያ ልክ ያለምንም ማቋረጥ ገንዘቧን ማጠራቀም ጀመረች: ለመደበኛ ኑሮ ከሚያስፈልጋት ገንዘብ ውጪ ያለውን ሁሉ መቆጠቧን ቀጠለች

እድሜዋ በ80ዎቹ ውስጥ ሲሆን ማለትም በ1995 ዓ.ም ኦስኪኦላ ማካቲ 300,000 የአሜሪካ ዶላር ያጠራቀመች ሲሆን ይህንንም ገንዘብ አቅም አጥተው ትምህርታቸውን ለሚያቋርጡ ተማሪዎች መርጃ እንዲሆን ለደቡብ ሚሲሲፒ ዩኒቨርስቲ አበረከተች

"ገንዘቤን ትምህርት መማር ለሚሹ ነገር ግን በችግር ምክንያት መማር ለማይችሉ ህጻናት በመለገስ 'አልተማርንም' ከሚል ፀፀት ልታደጋቸው እፈልጋለሁ" ትላለች ማካቲ

👇🏾

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው !❤️🙌🏼


@Amazing_Fact_433
ይህንን ያውቃሉ?

በየአመቱ በቻይና ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ድመቶች ለ ምግብነት ይውላሉ።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ ከፖርቹጋል ፕሬዝዳንት ማርሴሎ ሬቤሎ ጋር በ2018 በነበረው የዋይት ሀውስ ስብስባ ላይ...

ትራምፕ :- "ክሪስትያኖ ሮናልዶ ካንተ ጋር ለፕሬዝዳንትነት ይወዳደር ይሆን"?

ሱሳ :- "ምንም ጥርጥር የለውም"።

ትራምፕ :- "በእርግጠኝነት አንተ አታሸንፍም"።


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪲 Fireflies

Fireflies
ተብለዉ የሚታወቁት ነፍሳቶች በሰውነታቸው ውስጥ ሉሲፈሪን የሚባል ንጥረ ነገር የያዙ ልዩ ሴሎች አሏቸው።  ይህ ንጥረ ነገር ከኦክስጅን ጋር ሲዋሃድ ብርሃን ይፈጥራል። 🤯⚡️

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ?

በአለማችን ላይ በየሰከንዱ አራት ህፃናት ይወለዳሉ። ❤️

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
ነገሩ እንዲህ ነው...

በአንድ ወቅት ከታዋቂው እና ከግዙፉ ኤፍል ታወር ላይ አንዲት እንስት ራሷን ለማጥፋት ትወድቃለች።

ሆኖም አንድ መኪና ላይ በመውደቋ ህይወቷ ሊተርፍ ችሏል።

የሚያስገርመው ነገር ህይወቷን ያተረፈላትን መኪና ባለቤት ማግባቷ ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Virgin Rainbow Opal 💎

🔗 ይህ ኦፓል በጣም ያልተለመደ እና ዉድ ዋጋ ያለው የከበረ ድንጋይ ነው። ዋና ምንጩ አውስትራሊያ ነው ፤ ነገር ግን በሌሎች ሀገራቶች ማለትም በሜክሲኮ፣ኢትዮጵያ፣ብራዚል እና አሜሪካን ጨምሮ ይገኛል።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 19:19:20
Back to Top
HTML Embed Code: