Telegram Web Link
List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ ወዲያው ሚከፍል አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ

ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ።

Urko Coin

100 ሺ Coin 1 USdt ነው

Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው

ለመጀመር 👇
https://www.tg-me.com/urkocoin_bot?start=r_577290704
https://www.tg-me.com/urkocoin_bot?start=r_577290704
ኦስኪኦላ ማካቲ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ እያለች ያሳደጏት ሴት አያቷ በመታመማቸው ትምህርቷን አቋርጣ አያቷን የመንከባከብ ሀላፊነትን ወሰደች

ሆኖም ግን አያቷ ሲያርፉ ወደ ትምህርት ቤት የመመለስ ፍላጎቷ ከእድሜዋ መግፋት እና ከሰውነቷ መግዘፍ ጋር አብሮ የሚሄድላት ነገር አልሆነም

"ወደ ትምህርት ቤት መመለስ ብፈልግም ከስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር ለመማር እድሜዬም ገፍቷል: ሰውነቴም ገዝፏል" ትላለች

ስለዚህ ከትምህርት ይልቅ ጠንክሮ መስራትን ምርጫዋ አደረገች

በእያንዳንዱ ክፍያ ልክ ያለምንም ማቋረጥ ገንዘቧን ማጠራቀም ጀመረች: ለመደበኛ ኑሮ ከሚያስፈልጋት ገንዘብ ውጪ ያለውን ሁሉ መቆጠቧን ቀጠለች

እድሜዋ በ80ዎቹ ውስጥ ሲሆን ማለትም በ1995 ዓ.ም ኦስኪኦላ ማካቲ 300,000 የአሜሪካ ዶላር ያጠራቀመች ሲሆን ይህንንም ገንዘብ አቅም አጥተው ትምህርታቸውን ለሚያቋርጡ ተማሪዎች መርጃ እንዲሆን ለደቡብ ሚሲሲፒ ዩኒቨርስቲ አበረከተች

"ገንዘቤን ትምህርት መማር ለሚሹ ነገር ግን በችግር ምክንያት መማር ለማይችሉ ህጻናት በመለገስ 'አልተማርንም' ከሚል ፀፀት ልታደጋቸው እፈልጋለሁ" ትላለች ማካቲ

👇🏾

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው !❤️🙌🏼
ለክረምቱ ምርጥ ምርጥ የሀገር ውስጥና የውጪ መፅሐፎችን፦

📗= Psychology (ስነልቦና)
📔 =Fiction (ልቦለድ)
📒= History (ታሪክ)
📕= Politics (ፖለቲካ)
📘= Biography (ግለ-ታሪክ)
📚= Self-help(ራስ አገዝ)
📓=Philosophy(ፍልስፍና)

ከፈለጉ በእምነት ላይብረሪ ላይ በነፃ ያገኛሉ

👇👇
@Bemnet_Library
@Bemnet_Library
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ..

አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films

እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433

እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh

ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic

ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh

ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX

ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls

Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd

4-3-3 Films የነፃ ፊልሞች መገኛ 🔥
በሱዳን ውስጥ ከማን ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደያዙ ጥንቃቄ ማድረግ አለብዎት ፡፡ አንድ ወንድ ከሴት ጋር ሲተኛ ከተያዘ የቤተሰቧን ክብር ለማዳን ወዲያውኑ ማግባት እንዳለበት የሚደነግግ ሕግ አለ ፡፡

በ 2006 ሕጉ በፍየልም ላይ ተፈጻሚ ሆነ ። ቻርለስ ቶምቤ ከፍየል ጋር ግንኙነት ሲፈፅም ተይዞ በ ህዝብ እንዲዋረድ በሚል ለባለቤቱ ከፍሎ ፍየሏን እንዲያገባ ተገዷል


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢንተርኔት ላይ አንድ https://www.death-clock.org/
የሚባል ዌብሳይት አለ

ይሄ ዌብሳይት የተሰራው መች እና በስንት አመታችን እንደምንሞት እንዲ የሚተነብይ ሲሆን ትንበያው ተቀራራቢ እንደሆነ ይነገርለታል


Website ውስጥ ከገባችሁ በኋላ የሚጠይቃችውን መረጃ በትክክል መሙላት አለባችሁ ።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሚዳቆ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካልሆነም እንደምትሞት እያወቀች ነዉ። አንበሳም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቆዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካልሆነ ግን በረሃብ እንደሚሞት ያዉቃል።

ሚዳቆም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥናቶች እንዳረጋገጡ ምንም ሳትሰራ ተሞላቃ መኖር የምትፈልግ የቤት እንስሳ ድመት ነች።

✔️ድመት ልክ እንደ ሰው ቅንጦት የምትወድ አስገራሚ እንስሳ ነች። ከዚህም በተጨማሪ ድመት ከቧንቧ ውሃ ይልቅ የታሸገ ውሃ ትመርጣለች። ምክንያቱም በቧንቧ ውሃ ውስጥ ያለውን ክሎሪን ማሽተት ስለማይመቻት ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአምስት አመቱ እንግሊዛዊ Brecon Vaughan ሲወለድ ጀምሮ ባጋጠመው የአካል ጉዳት ምክንያት እንደ እድሜ እኩዮቹ. መጫወት ፡ እንደልጅ መቦረቅ. . መዝለልና መሮጥ የማይችል. . እግሮቹ የዛሉበት ታዳጊ ነው ።
....
የታዳጊው Brecon ቤተሰቦች ይህን የልጃቸውን ችግር ለመፍታት የተለያዩ ህክምናዎችን ሞክረው በመጨረሻ ግን አሜሪካን ውስጥ የሚገኝ አንድ ሆስፒታል ልጃቸው ቆሞ እንዲሄድ ማድረግ እንደሚችል አወቁ ።

ለዚህ ህክምና ፡ 60 ሺህ ፓውንድ ያስፈልጋቸዋል ።
........

እና ታዳጊውን በእግሩ ቆሞ እንዲሄድ ገንዘብ ማሰባሰብ ተጀመረ ።
.........
ብዙ ደጋግ ልብ ያላቸው ሰወች ይህንን ዘመቻ ተቀላቅለው የቻሉትን ያህል ገንዘብ አዋጥተው አርባ ሺህ ፓውንድ የሚሆን ተገኘ ።
ግን አሁንም የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለመሙላት ሀያ ሺህ ፓውንድ ይቀራል ።
......
ይህንን እዚህ ላይ አቁመን ስለዳን ብላክ እናውራ ።
.....

ዳን ብላክ ይባላል የ27 አመት ወጣት ነው ። ዳን እስከ 22 አመቱ ድረስ ሙሉ ጤነኛ የነበረ ሰው ነበር ። ሆኖም በአንድ መጥፎ ቀን ብስክሌቱን እየጋለበ በሚሄድበት ወቅት ከፍተኛ የሆነ አደጋ አጋጠመው ። እግሮቹ ሙሉ ለሙሉ መሄድ አቁመው ዊልቸር መጠቀም ጀመረ ።
.....
ባልታሰበ አደጋ ዊልቸር ላይ የተቀመጠው ዳን ፡ በህክምና ዳግም ሊራመድ እንደሚችል ስለተነገረው ለዚህ የሚሆን ገንዘብ እያጠራቀመ ነው ። እናም ላለፉት አምስት አመታት ከሚያገኘው እየቆጠበ 22 ሺህ ፓውንድ ደርሶለታል ።
......
እንግዲህ ዳን በዚህ ሁኔታ እያለ ነበር ፡ ስለ አምስት አመቱ ታዳጊ የሰማው ።
ዳን ብላክ በዚህ አደጋ ምክንያት መራመድ አለመቻል ማለት ምን ማለት እንደሆነ አውቋል ።
.....
እና ይህን እንደሰማ ለራሱ ህክምና ካጠራቀመው ገንዘብ ላይ አንድ ሺህ ፓውንድ አንስቶ ለታዳጊው እንዲሰጡለት ላከ ።
.....
ዳን ብላክ ይህንን ካደረገ በኋላ ግን ህሊናው እረፍት ነሳው ፡ እናም ለዚህ ከተወለደ ጀምሮ በእግሩ መራመድ ለተሳነው ታዳጊ የተሻለ ነገር እንደሚፈልግ ገልጾ የልጁን ወላጆች ካገኘ በኋላ
......
" የብስክሌት አደጋ አጋጥሞኝ ዊልቸር ላይ ከመቀመጤ በፊት በነበሩት 22 አመታት እንደፈለኩ እራመድ ነበር ፡ የህጻንነት ጊዜዬንም ተጫውቼና ቦርቄ ነው ያደኩት ። ሆኖም ይህ ታዳጊ ለሰከንድ እንኳን ተራምዶ አያውቅም ። ስለዚህ እንደገና ቆሜ ለመሄድ ፡ ላለፉት አምስት አመታት ሳጠራቅም የቆየሁትን 20 ሺህ ፓውንድ በሙሉ ለዚህ ታዳጊ መስጠት እፈልጋለሁ " በማለት ተናግሮ ለታዳጊው ቤተሰቦች ለራሱ ያጠራቀመውን ገንዘብ ሰጣቸው ።
........
ባልታሰበ ሁኔታ የጎደላቸውን ገንዘብ በሙሉ ያገኙት የባሮክ ቤተሰቦች ልጃቸውን ይዘው ለህክምና ወደ አሜሪካ ተጓዙ ።
..........
ያ ..እንደሌሎች ልጆች በእግሬ መሄድ የማልችለው ለምንድነው ብሎ እናቱን የሚጠይቀው ታዳጊ በተደጋጋሚ በተደረገለት የቀዶ ጥገና ህክምና መራመድ ቻለ ። ይህ ብቻ አይደለም ፡ በትምህርት ቤቱ በሚደረገው የስፖርት ቀን በሩጫ ተወዳድሮ ማሸነፍ ችሏል ።
......
ይህ ዜና እንደተሰማም ፡ ራሱ ዊልቸር ላይ ተቀምጦ ፡ ከኔ ይልቅ ይህ ታዳጊ በእግሩ መሄድ አለበት የሚል የደግነት ጥግ ያሳየው የዳን ብላክ ነገር የሚዲያዎች ርእስ ሆነ ፨
በብሪታንያ ቀና እና ደጋግ ልብ ላላቸው መልካም ሰወች በየአመቱ በሚሰጠው ሽልማት ተሸለመ ።
....
ከተወሰነ ጊዜ በኋላም ይህ ከራሱ አስበልጦ መልካም ነገር ላደረገው ዳን ብላክ ዳግም ወደጤንነቱ እንዲመለስ ድጋፍ ተደርጎለት እሱም እንደታዳጊው ዳግም መራመድ ችሏል
ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃ ለማግኝት ዋናው የስፖርት ቻናላችንን JOin በሉ።

JOin 👉 @Bisrat_Sport_433et
ከረባት አንገታችሁን አንቋችሁ ካደረጋችሁ ወደ አእምሮ የሚሄደውን የደም መጠን በ7.5% ስለሚቀንሰው በዛው ልክም ማሰብ የምትችሉበትን አቅምና ፍጥነት ይቀንሰዋል

ጥንቃቄ አድርጉ

@Amazing_fact_433
ሰሜን ኮሪያ የደቡብ ኮሪያ ድራማ ተመልክተዋል ያለቻቸውን 30 ታዳጊ ወጣቶች በሞት ቀጣለች !

ሰሜን ኮሪያ የደቡብ ኮሪያን ድራማ በመመልከት እስከ 30 የሚደርሱ ህፃናትን በሞት መቀጣቷን የደቡብ ኮሪያ ሚዲያዎች ቾሱን ቲቪ እና ኮሪያ ጁንግአንግ ዴይሊ ዘግበዋል።

ደቡብ ኮሪያ በቴክኖሎጂ እና በባህል ተፅእኖዋ የምትታወቅ ሲሆን፣ ሰሜን ኮሪያ ግን በጥብቅ ቁጥጥር ስር ያለች አምባገነናዊ ስርዓት የሰፈነባት እና ህዝቦቿ በደካማ የኑሮ ሁኔታ የሚኖሩባት ሀገር ናት።

በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ደቡብ ኮሪያን የአገዛዙ ቀንደኛ ጠላት (top enemy) አድርገው አውጀዋል። ሰሜን ኮሪያ ታዋቂ የደቡብ ኮሪያ የቴሌቭዥን ድራማዎችን ጨምሮ የደቡብ ኮሪያ መዝናኛዎችን መመልከት ህገ-ወጥ አድርጋለች።

እነዚህ ትርኢቶች K-dramas በመባል የሚታወቁ ሲሆን፣በሰሜን ኮሪያ የታገዱ ቢሆኑም፣ ነገር ግን የደቡብ ኮሪያ ፊልሞች በህገ-ወጥ መልኩ በኮንትሮባንድ በመኪና ተጭነው በድብቅ ወደ ሰሜን ኮሪያ የሚገቡ ናቸው።

የሰሜን ኮሪያ ባለስልጣናት እነዚህን የተከለከሉ ትርኢቶች ሲመለከቱ የተያዙ እስከ 30 የሚደርሱ የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን በሞት መቀጣታቸውን ታውቋል!
ዛሬ የካሜሩን የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ሆኖ እየመራ የሚገኘው ይህ የቀድሞ የእግር ኳስ ኮከብ. ...
ለሪያል ማድሪድ ተጫውቷል ፡ ለባርሳ ተሰልፏል ። ኢንተርሚላን አስፈርሞት ነበር ፡ የቼልሲን ማልያ ለብሷል በመጨረሻ የእግር ኳስ ዘመኑ አካባቢም የኤቨርተን አጥቂ ነበር ።
.......
ሳሙኤል ኤቶ. . የካሜሩንን እግር ኳስ መምራት ከጀመረ በኋላ ደግሞ ክለቦች ውድድር ሲያደርጉ በስታዲየም ተገኝቶ ያበረታታል ።
እና ይህን በሚያደርግበት በአንድ እለት. .. አንድ የአስር አመት ልጅ ብዛት ያለው የታሸገ ውሀ በትንሽዬ ትከሻው ላይ ተሸክሞ ፡ ኳስ ሊመለከቱ የገቡ ሰወች እንዲገዙት ይጠይቃል ።
.......
ኤቶ ይህንን ያላቅሙ ውሀ ተሸክሞ የሚሸጠውን ልጅ ሲያይ. . ወዲያው ትዝ ያለው የሱ ልጆች ናቸው. ..
.......
በዚህ የከረረ ፀሀይ የአስር አመት ልጄ ያላቅሙ ውሀ ተሸክሞ ለመሸጥ እየዞረ ቢሆን ብሎ አሰበና ፡ ልጁን እንዲጠሩለት አደረገ. ..
ማነው ስምህ
ነገረው

አንተ ትንሽ ልጅ ነህ በዚህ እድሜህ ውሀ እንድትሸጥ ያዘዘህ ማነው ?

"እራሴ ነኝ ፡ ክረምት ስለገባ ፡ አንዳንድ ስራዎችን ሰርቼ ፡ ለደብተርና ለትምህርት ቤት ወጭ ቤተሰቤን ላግዝ ብዬ ነው "
....
ሳሙኤል ኤቶ ይህ የአስር አመት ልጅ በዚህ እድሜው ለመማር ሲል ያለአቅሙ ስራ በመስራቱ በጣም አዝኗል ። እና ጨዋታው ሲያልቅ ወደልጁ ወላጆች ቤት አብረው ሄዱ. ...
ልጁ እንዳለው ቤተሰቦቹ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን አየ ።
....
ከዛም እንዲህ አላቸው. .. ከአሁን በኋላ ይህ ልጅ ኮሌጅ እስኪገባ ድረስ የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ወጭ እኔ እከፍልለታለሁ ። ከዛሬ ጀምሮ ውሀ በመሸጥ የሚያሳልፈውን ጊዜ በማጥናትና በመጫወት ማሳለፍ ይችላል ብሎ ለቤተሰቦቹ ቃል ገባ ።
......
መልካም ስትሆን እንዲህ ነው ። በነገራችን ላይ በእግር ኳስ ዘመኑ ብዙ ሚሊየን ዶላሮችንና መልካም ስም ይዞ ከእግር ኳስ የተሰናበተው የዚህ የእግርኳስ ሌጀንድ የሳሙኤል ኤቶ ትልቁ ልጁ የአባቱን ፈለግ ተከትሎ ፡ ለቤኒፊካ ክለብ በመጫወት ላይ ይገኛል ።
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የስፖርት ዜና ቻናላችን 500ሺ ተከታይ በማፍራቱ ምክንያት ዛሬ ምሽት ከ 2 ሰዓት ጀምሮ 5ሺ ብር የሚያሸልሙ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 🔥🔥

አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇

https://www.tg-me.com/joinchat-5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/joinchat-5d8lxsXzhDplZmU0
ይህን ያዉቃሉ? ሴት አንበሶች ስሜታቸዉ አንዴ ከተነቃቃ በቀን እስከ 100 ግዜ ወሲብ ይፈፅማሉ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 17:25:13
Back to Top
HTML Embed Code: