Telegram Web Link
የትራፕን ቀኝ ጆሮ ተኩሶ የላጨው ወጣት 
ቶማስ ማቲው ክሩክስ 20 አመት ወጣት ሲሆን በሂሳብና ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ተሸላሚ ነበር።

ወጣቱ ጥቃቱን በፈጸመበት ጊዜ ‘ዲሞሊሽን ራንች’ የሚባለው እና የጠመንጃ እና የውድመት የቪዲዮ ይዘቶች የሚቀርቡበት የዩቲዩብ ቻናል ከነቴራ ለብሶ እንደነበር ተዘግቧል። ቻናሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሉት ሲሆን፣ የጦር መሳሪያዎች እና የተለያዩ ፈንጂዎችን የሚመለከቱ ቪዲዮዎችን ሲያይ ነበር



@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
🟪🟥🟦
🔵የ አዶቤ ፎቶ ሾፕ ሙሉ ትምህርት በአማርኛ ይማሩ


🟡😄ማንኛውንም አይነት የህትመት ስራዎች ለመስራት ይጠቅማችሃል።
አዶቤ ፎቶሾፕ ሶፍትዌርን ይጠቀማል።


✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2444
✈️https://www.tg-me.com/EthioLearning19/2591
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ፎቶ የተነሳው በአንድ የኢንዶኔዥያ ትንሽ የገጠር መንደር ውስጥ ከተማዋን አቋርጦ የሚሄድ አዲስ የአስፓልት መንገድ ተሰርቶ ለአገልግሎት ክፍት የሆነበት ቀን ሲሆን .
....
የመንደሩ ልጆች በህይወታቸው አይተውት የማያውቁት ንፁህ አስፓልት ላይ ለመጫወትና ሳይክል ለመንዳት ወጥተው መንገዱ እንዳይቆሽሽ ስሊፐራቸውን አውልቀዋል ።
...
የዋህነት. ንፁህ ልብ <3
Forwarded from 4-3-3 Crypto (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የስፖርት የመረጃ ምንጭ!
ይቀላቀሉን 👇

https://www.tg-me.com/joinchat-5d8lxsXzhDplZmU0
https://www.tg-me.com/joinchat-5d8lxsXzhDplZmU0
Nancy Wake መቆያ - ነጯ አይጥ the White Mouse በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
ፒቱን ' አጥማጁ ፕሬዜዳንት

ክፍል 1 2 3 መቆያ በእሸቴ አሰፋ
በመካከለኛው ዘመን በፈረንሳይ አነስተኛ ከተማ ሚስቶች እንግዳ የሆነ ልማድ ነበራቸው

ይህም ጠዋት ላይ ሚስት ባል ሳያውቅ በቁርሱ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው መርዝ ትጨምራለች ፤ እናም በ12 ሰዓታት ውስጥ ካልተመለሰ እንደ ማቅለሽለሽ፣ ራስ ምታት፣ ድብርት፣ ማስታወክ፣ ህመም ወይም የትንፋሽ ማጠር ወዘተ ያሉ ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራል

✔️ምሽት ላይ ባሏ ወደ ቤቱ ሲመለስ የመርዙን ማርከሻ በምግብ ወይም በመጠጥ አድርጋ (እሱ ሳያውቅ) ትሰጠዋለች ከዚያን ያገግማል። ይህንንም በየቀኑ
ታደርግበታለች፤

✔️ባልየው ጠዋት ከቤት ወጥቶ ወደ ሚስቱ ለመመለስ በዘገየ ቁጥር ህመሙ እየባሰበት ይሄዳል። እናም ማታ ቤት ገብቶ ማርከሻውን ሳያውቅ ሲወስድና በፍጥነት ሲሻለው ፣ ቤት ተመልሶ ከሚስቱ ጋር ስለሆነ የተሻለው ይመስለዋል በዘመኑ ሚስቶች ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ለባሎቻቸው ከቤት ርቆ መሄድ ወደ ህመም እና ድብርት እንደሚመራ እንዲሰማቸው ለማድረግ ነው። ስለዚህ በጊዜው ባሎች ከሚስቶቻቸው መራቅ ይፈሩና ቤት ቁጭ ይላሉ::

✔️መርዙ ምን እንደሆነ የፈረንሳይ እናቶች ስላልተናገሩ የኛዎቹ አገኘን ብላቹ የአይጥ ተጠቅመው ያላባት እንዳታስቀሩን  😂🙌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄውል በሁሉም ቤት ጀግና አለ

ባለፈው በእኛ እኩለ ሌሊት ላይ ትራምፕን ለመግደል አንድ የሀያ አመት ወጣት ጥይት አከታትሎ ሲተኩስ አንዱ ጥይት ብቻ የትራንፕን ጆሮ አገኘ። ከእሳቸው ውጪ አንድ ሰው ሲሞት ሁለት ሰው ተጎድቶ ሆስፒታል ገባ።

እናም ሟቹ የሞተው እንዲህ ነው። የትራምን ንግግር ለመስማት ሚስቱን እና ልጁን ይዞ ነበር የተገኘው። ኮሪ ይባላል። ኮሪ የእሳት አደጋ ሰራተኛ ነው። በየእሁዱ ከቸርች አይቀርም። ቤተሰቡንም ልጁንም የሚወድ ነው።

የተኩሱ ድምጽ ሲሰማ ኮሪ አሮጠም ይልቅ ልጁን እና ሚስቱን ጥይቱ እንዳያገኛቸው ከለላቸው። እናም የተተኮሰው ጥይት እሱን መታው። ኮሪን ቤተሰቡን ለመጠበቅ ሲል ራሱ ሞተ። የጀግና ሞት ሞተ። ለራሱ ሳይሆን ለቤተሰቡ ሲል ሞተ
Sheger Tintane - የትራምፕ የግድያ ሙከራው እንዴት ሊፈፀም ቻለ ? የፀጥታ ኃይሉ የት ነበር?
ተወዳጁ ተከታታይ Cobra Kai ዳግም ተመልሱዋል

English ከፈለጉ 👉 @Seriesbayx

በትርጉም ከፈለጉ 👉 @Series_Amhh
🔵"ይሄ ሰው ማነው ? ነው ያልሽው ? ሪሀናን ጠይቂያት .. ትነግርሻለች "
....
✔️በትውልድ ? ኢትዮጵያዊት የሆነችው የ19 አመቷ አሜሪካዊት ቢታንያ ዚሱ ኒውዮርክ ማንሀታን ውስጥ ወክ እያደረገች እያለ. .. ሰወች አንድ ውሻውን ይዞ ወክ የሚያደርግ ወፈር ያለ ወጣት ጋር ፡ አብረውት ፎቶ ሲነሱ ታያለች ።
........
እና እሷም ወደዚህ ሰው በመሄድ አብረው ፎቶ እንዲነሱ ጠየቀችው. . ትሁቱ ወጣት በፈገግታ ጥያቄዋን ተቀብሎ አብሯት ፎቶ ተነሳ. . ቪዲዮም ቀረፀች ።
......
እና በኢንስታግራሟ ላይ. .. ከዚህ ሰው ጋር ሰወች ፎቶ ሲነሱ አይቼ እኔም አብሬው ተነሳሁ ፡ ማን እንደሆነ ግን አላወቅሁም ። ይህ ሰው ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ ? በማለት ቪዲዮውን ፖስት እንዳደረገች. ከተለያዪ የአለም ክፍሎች. .በሺህ የሚቆጠሩ ኮመንቶች. . ፖስት ካደረገችው ቪዲዮ ስር ይጎርፉ ጀመር. ...
...........
.. ይሆናል ይከሰታል ብላ ባልጠበቀችው መልኩ ሰወች ቪዲዮዋን ማየት ሼር ማድረግ ጀመሩ ፡ ከ 180 ሺህ ሰወች በላይ ላይክ አደረጉት ፡ 13 ሚሊየን ሰወች ተመለከቱት ።
......
ምክንያቱም ይህ ሰው. .. ከሶስት ቀናት በፊት የህንዱ ጠ/ሚኒስትር በተገኙበት. .ኪም ካርዳሽያን ሻንጣዎቿን ጭና ህንድ ድረስ በመጓዝ በሰርጉ ላይ የተገኘች . የኳታሩ ጠ/ሚኒስትር. ቅድመ ሰርጉን የታደሙለት . ሪሃና የኛማ ሙሽራ እያለች የዘፈነችለት. ..እነቦሪስ ጆንሰን.. ቶኒ ብሌየር . እነጆን ሲና .., በተጋበዙበት ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ያገባው. .... . የቢሊየነሩ የሙኬሽ አምባኒ ልጅ.... . አናንት አምባኒ ነበር ።
......
እና በዚህ ልጅቱ ፖስት ባደረገችው የኢንስታግራም ቪዲዮ, ስር ከተጻፉት ኮመንቶች መሀል. ..... ይህ ሰው ማን ነው ታውቁታላችሁ ነው ያልሽው ?

🎫 ምናለፋሽ ይህ ሰው ገንዘብ ራሱ ነው ።
...........
ይሄ ሰውማ ከፈለገ በምትኖሪበት ከተማ ያሉ ሰወችን በሙሉ ማልበስ የሚችል ነው
......

* ይህ ሰውማ ፡ ማርክ ዙከርበርግና ፡ ቢልጌትስ ሰርጉን ያጀቡለት. .እነ አሚታባች . ሸሩክ ካሃን እና ሰልማን አቧራው ጨሰ እያሉ የጨፈሩለት ሰው ነው ።
....
* እስኪ ሪሀናን ጠይቂያት. .. ማንነቱን ባለማወቅሽ እየተገረመች ስለዚህ ሰው ትነግርሻለች. ..
ይህን እና ሌሎች በሺህ የሚቆጠሩ ኮመንቶች ተፅፈውላታል ።
.........

በነገራችን ላይ. . ማንነቱን አውቀው ፎቶ ከተነሱ ሰወች መሀል አንደኛው በሰርጉ ላይ መገኘት እንደሚፈልግ ነግሮት. . ረዳቶቹን ስልኩን እንዲቀበሉትና ፡ በሰርጉ ላይ ሙሉ ወጭው ተችሎ ህንድ እንደሚጓዝ ቃል ተገብቶለታል ።
......
ይህን የሚያውቁ አንዳንድ ኮመንት አድራጊዎች. .. እሱን ባለመወቋ ይህን መሳይ እድል እንዳጣች በመቆጨት ፅፈውላታል ።
.....
ሌላው ያስገረመን ነገር ይህ የቢሊየነር ልጅ ብቻ ሳይሆን እሱ ራሱ ከ 40 ቢሊየን ዶላር በላይ ያለው ሰው. .. በማንሃታን ጎዳና ውሻውን ይዞ ወክ ሲያደርግ. .. ፎቶ ለመነሳት ለፈለጉ ሰወች ሁሉ በፍፁም ትህትና አብሮ ለመነሳት ይፈቅድ ነበር. .
እንደጓደኛ ሆነው አብረውት ያሉት ረዳቶቹ ( ሲኪውሪቲ ) እሱ ይህን ሲያደርግ ዳር ሆነው ማየት ነበር ስራቸው

...
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 23:23:03
Back to Top
HTML Embed Code: