ጭቆና ክፍዎችን ይፈጥራል !
የአዶልፍ ሂትለር ታላቅ ወንድም የአባቱ ጨካኝነትን ለማምለጥ በ13 አመቱ ነበር ከቤቱ በርሮ የጠፋው፡፡ ይህ ልጅ ከቤቱ ከሄደ በኋላ የሂትለር አባት ክፋቱን በሰባት አመቱ ለጋ ልጅ በሂትለር ላይ በእጥፍ ጨመረው፡፡ ሂትለር በአባቱ እጅ አሰቃቂ አመታትን አልፏል፡፡ ምርጫውን ተከልክሎአል፡፡ አርቲስት ለመሆን ይመኝ የነበረው ሂትለር በአባቱ አስገዳጅነት የሲቪል ሰራተኛነት አቅጣጫን እንዲከተል ተገደደ፡፡ የሂትለር ትምህርት ውጤቱ አጥጋቢ ስላልነበር የአባቱን ቁጣ እጅግ አባባሰው፡፡ የአይሁድ ዘር እንዳለበት የሚነገረው የሂትለር አባት ክፋት በሂትለር ልብ ውስጥ አይሁድን የመጥላት ዘርም እንደዘራበት ይነገራል፡፡
አባቱ ከሞተ በኋላ፣ ሂትለር በ13 አመቱ የቤት ሃላፊነትን በጫንቃው ላይ ተሸከመ፡፡ በእናቱ ሞት ምክንያት በኋላ በጉዲፈቻ ያድግ የነበረው ሂትለር ያንን ገቢ በመከልከሉ የጎዳናን ሕይወት ቀምሷል፡፡ በብዙዎች እንደሚታመነው፣ ሂትለር በልጅነቱ ያሳለፈው ስቃይ ውስጡ ከጨመረበት መራራነት እንዳልተላቀቀና በሕይወቱ ያደረጋቸው አሰቃቂ ተግባሮች የዚያ ልምምድ ተጽእኖ እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ሂትለር ቢያንስ ለ46 ሚልየን ሰዎች መሞትና ለብዙ ንብረት መውደም ምክንያት የሆነ ሰው ነው፡፡ ሂትለር የዚህ ሁሉ ውደመት ምክንያት ከሆነ በኋላ ራሱን በራሱ አጥፍቶ እስኪሞት ድረስ ይህንን እብደቱን የሚከተሉለት ከእርሱ የባሱ እብዶች ፈጽሞ አጥቶ አያውቅም ነበር፡፡
አንዳንድ ሰዎች ምንም እንኳን በተለያዩ ለማንነት ቀውስ (Identity Crisis) አሳልፈው በሚሰጡ ልምምዶች ውስጥ አልፈው ቢያድጉም ከዚያ ሁኔታ በተሳካ መልኩ ራሳቸውን አውጥተው ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ ዜጎች ይሆናሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ብዙዎችን ወደ አንድነት፣ ወደ መከባበርና ወደ አብሮነት የሚያመጡ የመልካም ተጽእኖ ሰዎች ናቸው፡፡
አንዳንዶች ግን በመራራነት፣ በጥላቻና በአስተዳደግ ዘመናቸው በተጎነጩት የውስጥ ቂም የተቃወሰ ማንነት ይዘው ወደ አመራር ይዘልቃሉ - እንዴት አይነት ስህተት! እንደዚህ አይነት ሰዎች በውስጣቸው ያለባቸው የማንነት ቀውስ ይህ ነው ተብሎ ሊተነበይ የማይችልን ባህሪይ እንዲገልጡ ይነዳቸዋል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የተጠናወታቸው የተቀባይነት ጥማትና የደጋፊ ፍለጋ ናፍቆት ምንም ነገር ከማድረግ እንዳይመለሱ አይኖቻቸውን አሳውሯቸዋል፡፡

.....
ከደቂቃዎች በፊት የአለማችን ታዋቂው የነጻ ትግል ኮከብ ጆን ሲና በዚህ የሰርግ አዳራሽ ፡ በህንዳውያን አለባበስ አምሮበት ታይቷል ። የአለማችን ዝነኛ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከተጋባዥ ታዋቂ ሰወች ውስጥ ስሙ አለ ። ኪም ካርዳሽያን ሙምባይ ገብታለች ።
...
ከወራት በፊት ተካሂዶ በነበረው የአለማችን አስረኛው ሀብታም የአምባኒ ልጅ የሆነው አናንት እና ራዲካ ፡ ቅድመ ሰርግ ( pre- wedding ) ላይ የክብር እንግዳ የነበሩት የፌስቡክ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ ፡ እና ቢሊየነሩ ቢልጌትስ ከነባለቤቱ ፡ በአለም ዙሪያ የሚገኙ ታዋቂ ፖለቲከኞች ፡ የአለማችንን ቢዝነስ የሚዘውሩ ቢዝነስ ማኖችና ኢንደስትሪያሊስቶች. .. ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በህንድ ሙምባይ ከትመው ይቆያሉ ።
.......
የሰርግ ስነስርአቱን ለማድመቅና በምሽቱ የሙምባይ ሰማይ ላይ ፡ እንግዶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ፡ መልካም የሰርግ በአል እና የመሳሰሉ ፅሁፎችን የሚፅፉ ብርሃናማ ድሮኖች ተዘጋጅተዋል
።
በ Like ካሳወቃችሁኝ ግን ሌሎችም የሚደረጉትን አስገራሚ ነገሮች የማቀርብላችሁ ይሆናል
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
Photo
ከላይ Post ካረኩላችሁ ጋር ከወራቶች በፊት የተከናወኑትን ነገሮች pre Wedding
Post ከፈለጋችሁ ታች ያለውን Link ተጫናችሁ አንብቡ
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433/9170

ቴሌግራም ላይ ስንት አመት ቆይታቹል😳?
ለማወቅ ይሆን ተጫኑ👉 https://www.tg-me.com/dogshouse_bot/join?startapp=0y6aR_-BTSGYuFSYENvs9w

ባቢሎን ዛሬ ላይ...
ባቢሎን ከባግዳድ በስተደቡብ 50 ማይል ርቀት ላይ በዘመናዊቷ ኢራቅ ውስጥ ትገኛለች ባቢሎን የባቢሎናውያን እና የኒዮ ባቢሎን ኢምፓየር ዋና ከተማ ነበረች። ሰፊ፣ ብዙ ህዝብ የሚኖርባት ግዙፍ ግንቦች እና በርካታ ቤተመንግስቶች እና ቤተመቅደሶች ያሏት ከተማ ነበረች። ታዋቂው ቅርሶች እና ቅርሶች የማርዱክ ቤተ መቅደስ፣ የኢሽታር በር እና የሃሙራቢ ኮድ የተጻፈባቸው ሐውልቶች ይገኙበታል። የፋርስ ወረራ ኢሊን 539 ዓክልበ፣ የኒዮ-ባቢሎን ግዛት የፋርስ ንጉሥ በሆነው በታላቁ ቂሮስ እጅ ወደቀ፣ የኦፒስ ጦርነት ተብሎ በሚታወቀው ወታደራዊ ተሳትፎ። የተመሰረተው በ2300 ዓ.ዓ አካባቢ ነው። በደቡባዊ ሜሶጶጣሚያ ጥንታዊ የአካድኛ ተናጋሪ ሕዝብ

ይሄንን ያውቃሉ ?
በኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል።
@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433

- በዓለም ታሪክ ትልቁ የመሬት መንቀጥቀጥ በ2010 በሄቲ የተከሰተው አደጋ ሲሆን ለ222,570 ሰዎች ሞት፣ ለ300,000 መጎዳት እና ለ1.3 ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው መፈናቀል ምክኒያት ሆኗል።
- በተጨማሪም በተፈጠረው አደጋ ምክኒያት አብዛኛው በጊዜው የታሰሩት አምልጠዋል።
@Amazing_Fact_433
- በተጨማሪም በተፈጠረው አደጋ ምክኒያት አብዛኛው በጊዜው የታሰሩት አምልጠዋል።
@Amazing_Fact_433
አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል አቅንቶ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ ፣ በጥሩ ጤንነት ላይ ያለች በረሮ ልቡ ውስጥ እንዳለች ይነገረዋል ።
ወደ ሲንጋፖር ሄዶም መታከም እንዳለበት ይነግሩታል ።
ታማሚውም ወደ ሲንጋፖር ሄዶ ሲታይ ፣ የታየው በረሮ ልቡ ውስጥ ሳይሆን 'X-ray' ከሚያነሳው ማሽን ውስጥ የተገኘ መሆኑን ያስረዱታል ።
ብዙ ግዜ የምንያበትን ነገር ሳናፀዳ አሊያም የምንመለከትበት መስታወት ሳነነፃ የሌላውን እድፍ ለመናገር እንሮጣለን ፣ እድፉ እኛ ምንለው ነገር ሳይሆን አስተሳሰባችን ወይም የምናይበት መነፅር ነው !

ይህን ያውቃሉ?
በሆድ ውስጥ ያለ ህፃን በ23ኛ ሳምንቱ የእናቱን ድምፅ እንዲሁም ከውጪ የሚመጡ ድምፆችን ማዳመጥ ይችላል።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
በሆድ ውስጥ ያለ ህፃን በ23ኛ ሳምንቱ የእናቱን ድምፅ እንዲሁም ከውጪ የሚመጡ ድምፆችን ማዳመጥ ይችላል።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ሴት ሳያይ የሞተው ማሂያሎ ቶሎቶ
👇🏾
እ.ኤ.አ 1856 ውልደቱ ሲሆን ወላጅ እናቱ ወዲያው ነበር የሞተችው
የእናቱን ሞት ተከትሎ በግሪክ ውስጥ በሚገኝ አቶስ ተብሎ በሚጠራ ተራራማ ገዳም ውስጥ እንዲያድግ በጉዲፈቻነት ተሰጠ:: ይህ ገዳም ለሴቶች ፍፁም የተከለከለ በመሆኑ ሴቶች ዝር ብለውበት አያውቁም
በ1938 እ.ኤ.አ በ82 አመቱ ሲሞት በገዳሙ ውስጥ ልዩ የሆነ የቀብር ስነስርአት የተፈፀመለት ማሂያሎ ቶሎቶ ምናልባትም በአለም ላይ ሴት ሳያይ የሞተ ብቸኛው ሰው ተብሎ ይዘከራል
👇🏾
❤️🙌🏼

.........
ስደተኞቹ ስፔን ደረስን እንዴ ሲሉ ጠየቁ ፡
ጋናውያኑ መከራከር አይችሉም ።
እና አንዳች የሚበላም ሆነ የሚጠጣ በማይገኝበት በረሀ ከችግርና ከሞት ጋር መፋጠጥ ግድ ሆነባችው ።
........
....
ከነዚህ ስደተኞች መሀል የሚገኙት ማርያና ፊሊክስ. .. ገና ከሀገራቸው ሲነሱ ይህ ጉዞ ህይወታቸውን እንደሚቀይር አስበው ነውና ከፊት ለፊታቸውን ያለውን ሁሉ መጋፈጥ ነበረባቸው ።
......
በዚህ መልኩ ፡ እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ፡ ከሀይለኛው የውሀ ጥም የተነሳ የራሳቸውን ሽንት ሁሉ እየጠጡ .........አብረው ከጋና ከወጡ መሀከል ጥቂት የማይባሉ ሞተው ....... እጅግ አስቸጋሪ በሆነ የቀናት ጉዞ ውስጥ ያለፉት ማርያና ፊሊክስ እንደምንም የስፔን ድንበር ደረሱ ።
.......
.....
" ከጋና እንደመጣችሁ አትናገሩ ፡ ጋናውያን መሆናችሁን የሚገልፅ ማንኛውንም አይነት ዶክመንት ካላችሁም ቅደዱ አጥፉና ፡ በጦርነት ከምትታመሰው ላይቤሪያ እንደመጣችሁ ተናገሩ ሲል መከራቸው ፨
........
....
........
.......
ለነሱና ለልጆቻቸው የተሻለ ህይወት ፍለጋ ከሞት ጋር ተጋፍጠው ፡ የሰሀራ በረሀን የተሻገሩት ማርያና ፍሊክስ ያን ሁሉ መከራና ችግር አልፈው. .. ዛሬ ከራሳቸው አልፎ ለመላው ስፔናውያን የደስታ ምንጭ ለመሆን በቅተዋል ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አለማችን ላይ በምርጥ ልቦለዶቿ የምትታወቀው ሃገር ሩስያ ናት.....ሩስያን ካስጠሩ ደራሲዎች ውስጥ አንዱ ፊዩዶር ዶስቶቮስኪ ነው ። ይህ ደራሲ ለየት የሚያደርገውን ነገር የሞተው ታክሞ መዳን በሚችለው በሽታ ነበር !
ዶስቶቮስኪ የሚጥል በሽታ ነበረበት ግን መታከም አልፈለገም መዳን አልፈለገም ነበር ምክኒያቱ ደግሞ የመፅሃፍቶቹ የድርሰት ሀሳብ ሚመጣለት የሚጥለው በሽታ ጥሎት ከነቃ በኃላ ነበር። የሞተውም በዚሁ በሽታ ነበር
ደራሲው ከፃፋቸው ውስጥ በጣሙን የተሸጠለትን እና በሀገራችንም በጣም የሚታወቀው "ወንጀል ና ቅጣት" በሚል ርእስ ተተርጉሞ የወጣለትን "crime and punishment " መፅሃፉን ነው