Forwarded from አዳኝ ሚዲያ Adagn Media
ሰበር ዜና !!
ፋኖ ጥላሁን አበጀ ታፈነ፡፡
የአማራ ህዝባዊ ሀይል አመራር የሆነው ታጋይ ጥላሁን አበጀ ቤተሰቦቹን ሊጠይቅ በሄደበት ዛሬ ጠዋት በቢቸና ከተማ መታሰሩ ታውቋል።
አማራ እንደ ህዝብ በጠላቶቹ በተከበበት ወቅት ለአማራ የሚታገሉ ታጋዮችን ማሰር እንደ ስራ የቆጠረው አገዛዝ አርበኛ ዘመነ ካሴን ጨምሮ በርካታ አማራዎችን ወደ እስር ቤት እያጋዘ ይገኛል፡፡
በተለይም ኦህዴድ መራሹ የብልጽግና አገዛዝ እና አጀንዳ ተቀባዩ ብአዴን ከአዲስ አበባ እስከ አማራ ክልል መረባቸቸውን በመዘርጋት አሁንም ሎሎችን የአማራ ውድ ልጆች ለማፈን እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸውን ሳተናው ለማረጋገጥ ችሏል፡፡
አማራ ልጆቹን እያስበላ እስከመቼ?

የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በወልቂጤ በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ንፁህ መገደላቸው ተሰማ ።
ዝርዝር መረጃውን ይመልከቱ !
https://youtu.be/IA8WlPMWQT8
ዝርዝር መረጃውን ይመልከቱ !
https://youtu.be/IA8WlPMWQT8
ሰበር‼️
የተወካዮች ምክር ቤት፤ ህወሓትን ከአሸባሪነት ለመሰረዝ የሚያስችል “ልዩ ጉባኤ” በነገው ዕለት ሊካሄድ ነው
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ህወሓት) ከአሸባሪነት ለመሰረዝ ነገ ረቡዕ መጋቢት 13፤ 2015 “ልዩ ጉባኤ” ሊያካሄድ መሆኑን የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ምንጮች ገለጹ። ሰባት የፓርላማ አባላት፤ ለነገው ልዩ ጉባኤ “ማንም አባል እንዳይቀር” ከሚል ማሳሰቢያ ጋር ጥሪ እንደተደረገላቸው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።
እነዚሁ የምክር ቤት አባላት በነገው ዕለት “ልዩ ጉባኤ” እንደሚካሄድ ቢያረጋግጡም፤ ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር እንደሚደረገው የስብሰባው አጀንዳ አስቀድሞ እንዳልተላከላቸው አስታውቀዋል።
የፓርላማ አባላቱ ይህን ቢሉም፣ የተወካዮች ምክር ቤት የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ምንጮች ግን በነገው ስብሰባ ህወሓትን ከሽብርተኝነት የሚሰረዝ የውሳኔ ሃሳብ ይቀርባል ተብሎ እንደሚጠበቅ አመልክተዋል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሽብርተኝነት ስረዛውን የሚያካሄደው፤ በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ከአምስት ወር ገደማ በፊት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ነው።
ባለፈው ጥቅምት ወር በተደረገው በዚሁ የሰላም ስምምነት፤ “የኢትዮጵያ መንግሥት በህወሓት ላይ የተላለፈውን የአሸባሪነት ውሳኔ ፍረጃ፤ በሕዝብ ተወካዮች ምክር እንዲነሳ ያመቻቻል” የሚል አንቀጽ ተካትቷል።
©(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

#Breaking
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህወሓትን የሽብርተኝነት ፍረጃን አነሳ
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ።
ከ2 ዓመት በፊት በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በተቀሰቀሰው አለመረጋጋት ምክንያት የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 20 ንኡስ አንቀጽ 2 መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዚያ 23 ቀን 2013 ዓ/ም ባካሄደው 23ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ህዝበ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሓት) እና “ሸኔ’’ ድርጅቶች በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሃሳብ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ ምክር ቤቱ እንዳጸደቀው ይታወሳል።
በጉዳዩ ላይ የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን በመጨረሻም ህወሓትን ከሽብርተኝነት ዝርዝር ለማውጣት የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በ61ተቃውሞ እና በ5 ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል።

ጀኔራል ተፈራ ማሞ በፅኑ ታሞ ማደሩን ባለቤቱ ወይዘሮ መነነ ሀይለ ለግዮን ፎረም ገለፀች ።
ጀነራሉም ከፍተኛ የሆነ የነርቭ ህመም እንዳለበት እየታወቀ ሆነ ተብሎ ህክምና መከልከሉን ገልጿል ። በዚህ ተስፋ እንደቆረጠ አስታውቋል ።
ማምሻውን ጀነራሉ በቲክቶክ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ያስተላለፈውን መልዕክት አድምጡ ።
https://vm.tiktok.com/ZMYCCKnVW/

#Alert
ወንድማችን ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ ቡልቡላ ከሚገኘው ቤቱ በጸጥታ ሃይሎች ተወስዷል! ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ የወገን ድምጽ ነው። ለእስር የሚያበቃው ጥፋቱ #ፍትህን መሻቱ ብቻ ነው!!
@amarawiyan