Telegram Web Link
ደቡብ አፍሪካ ሕወሓትን ወክሎ የሄደ አካል የለም ፤ ሕወሓት የታጠቀም፣ ትጥቅ የሚፈታም ሰራዊትም የለውም! የስምምነቱ ሰነዱ መስተካከል አለበት --

የህወሓት መግለጫ

@amarawiyan
#Alert

"ኦነግ በሸዋ ደራ ንፁሀንን እየጨፈጨፈ ነው "

@amarawiyan
የአማራ ማንነት ጥያቄና ትግሉ *አማራዎች* ነን ነው!

ይህ በደም የራሰ ጥያቄ ከቢሮ ጠረጴዛቸው የተሟላ ሰነዱ ተወዝፎ ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በግዛት አውራጃ አማራዊ ማንነትን ሰንጥቀው መሬት ላይ የሌለ ማንነት በመስጠት ንግግር የሚያደርጉ መሪዎችን ስንታዘብ ውለናል።

የአማራ ማንነትን አድበስብሶና ሰንጥቆ በአደባባይ መናገር የአማራ ህዝብን መናቅ ሲሆን በቀጣይ ውሳኔው ላይ መጥፎ አቅጣጫ የሚያሳርፍም ነው።

©የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

https://www.tg-me.com/amarawiyan
አሁን ከመሸ የምስራቅ አማራ ፋኖ ምክትል አዛዥ የነበረው ፋኖ እስራኤል እሸቴ መታሠሩን ሠማሁ፡፡
ፋኖ እስራኤል "ቤቴን ፣ ኑሮዬን ፣ ልጆቼን" ሳይል ፥ ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ የነበረውን የግንባር ቆይታ አጠናቆ ወደመደበኛ ስራው ከተመለሰ በኃላ ላለፉት ወራት " የመንግሥት አካላት እኔን ለማሰር መስሪያ ቤቴ ድረስ እየመጡ በሚያደርጉት ክትትል ፥ ስራዬን ተረጋግቼ እንዳልሰራና ቤተሰቤን እንዳልመራ አድርገውኛል!" በማለት የሚደርስበትን ሁሉ ገልፆ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ፋኖ እስራኤል በራሱ የግል ምክንያቶች ከምስራቅ አማራ ፋኖ ራሱን አግልሎ ወደመደበኛ ህይወቱ ለመመለስ መወሰኑንም ገልፆ ነበር፡፡
ትናንት ወደስራው ከተመለሰ በኃላ ዛሬ ምሳ ሰአት ምሳውን በመመገብ ላይ ሳለ "ለጥያቄ ትፈለጋለህ" ተብሎ ተወስዶ በኮምቦልቻ ከተማ 3ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ እንደሚገኝ ለማረጋገጥ ችያለሁ፡፡
"ማን አሰረው? ለምን ታሠረ ? ከጀርባስ ማን አለ ? ከመንግሥት አካላት ባሻገር እነማን በሂደቱ ተሳትፈዋል ? ….ወዘተ" የሚለውን ወደፊት የሚጣራውን ጨምሮ እያወቅን " አይበጅም ! ጥሩ አንድምታ የለውም !" በሚል የተውነውን ሁሉ በቀጣይ እንደሁኔታው የምንመለስበት ይሆናል!
አሁን ግን የምለው ፦ ፋኖ እስራኤልን ላበረከተው አስተዋጽኦ ፥ ለከፈለው መስዋዕትነት ምስጋናና ክብር ለመስጠት ባንችል ፥ ማሳደድና ማሰሩ ተገቢነት የሌለው ብሎም ጥሩ ውጤት የማያስከትል በመሆኑ በአስቸኳይ እንድትፈቱት ለማሳሰብ እወዳለሁ !
ዘሪሁን ገሠሠ
የኢትዮጵያ  ንግድ ባንክ የእጁን እያገኛ ነው

የህዝባ
ችን ባህል ወግ ታሪክና እርስት ናቂ እና ጠል ከሆንክ ህዝባችን አምርሮ ይታገልሀል ለዚህም ንቀትና ድፍረት ህዝባችን ተጨባጭ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል ይህ እርምጃ  በተለያዩ አካባቢወችም  ይቀጥላል
የአማራ ህዝብን መናቅና ማዋረድ ዋጋን ያስከፍላል ::

በድህረ ጦርነቱ ወቅት የባንኩን ቅርጭፎቹን ሳይሰብር ሳይዘርፍ ተንከባክቦ ያስረከበን ህዝብ እንደመናቅ ከንቱነት የለም ::

ድል ለተጨቆነው ህዝባችን
ትክክለኛ ውሳኔ!

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከህብረተሰቡ በተፃራሪ የቆመና የፖለቲካ ወግንና ያሳየ በመሆኑ ከዚህ በኋላ አማራ ባንክን እና አባይ ባንክን መጠቀም እንድንችል በሚል ለአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ዛሬ ህዳር 08/2015 ዓ.ም በደብዳቤ ጠይቋል።

ሙሉ ደብዳቤው እንደሚከተለው ቀርቧል ።

@amarawiyan
ህወሓት በተለያዩ ቦታዎች ለማጥቃት እንደተዘጋጀ መረጃዎች ወጠዋል።

የአማራ ህዝብ በንቃት መከታተል አለብህ !

@amarawiyan
ትህነግ በሰላም ስምምነቱ ጊዜ ገዝቶ የሸሹ ታጣቂዎቹን፣ ቆስለው ያገገሙትን፣ መንገድ ላይ የሚያያቸውን ወጣቶች ቆጠር ቆጠር አድርጎ "እነዚህማ ብዙ ናቸው" ብሎ ወስኗል። ትግራይ ውስጥ ያለውን ወጣት ካላስፈጀሁ ብሏል።

እስካሁን በተደረገው ጦርነት 800 ሺህ ሰው አልቋል እያለ በዜና እያስለፈፈ ሰንብቷል። ይህ አረመኔ 4 ሚሊዮን ቀረኝ እያለ እየቆጠረ ይሆናል።

©Getachew shiferaw

@amarawiyan
ወለጋ ፣ ወለጋ ፣ ወለጋ ፣ ወለጋ ! ሁሉም አማራ ለምንድነው ፀጥ ያለው ? የአማራ ሞት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሆነና መደንገጥ ቆመ ! እጅግ ያሳዝናል !

ሚዲያዎቻችን የት ናቸው ?
#Alert

#የኦሮሚያ ክልል ልዩ ሀይል አማራዎችን መጨፍጨፉን ቀጥሎበታል ።

የምን ኦነግ ሸኔ ነው ፣ የክልሉ መንግስት በግልጽ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ይገኛል ።

@amarawiyan
ያለፈው የወለጋው እልቂት ላይ ክቡር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ በሰጡት መግለጫ:-

" ይህ ሁሉ ሰው ሲያልቅ የወረዳው አስተዳዳሪ ምን ይጠብቃል? ከብት ሊጠብቅ ነው እንዴ የተሾመው? "
"የወረዳው ያልቻለ እንደሁ የዞኑ የዞኑ ያልቻለ እንደሁ የክልሉ የክልሉ ያልቻለ እንደሁ የፌደራሉ ምንግሥት ምን ይጠብቃል?" ከብት ነው እንዴ የሚጠብቀው? በማለት ነበር የኦሮሚያ ክልል ተሿሚዎችን ያወገዙት
ዛሬስ?

ወለጋ የደም ምድር !
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ነኝ ይላል እስኪ የምታውቁት ከሆነ?
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቸልተኝነት ሊያልፈው አይገባም
ከላይ የምትመለከተው ፎቶ

ከአመታት በፊት ኦሮሚያ ክልል በወለጋ እየተጨፈጨፏ ባሉ ወገኖች በቡሬ ከተማ ህዝቡ ተቆጥቶ ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርግ የከተማው ወጣቶች ህዝቡ ተቆጥቶ የኦሮሚያ ባንክ ላይ ጥቃት እንዳይፈፅም ቆመው ሲከላከሉ ነው

በኦሮሚያ ክልል ግን አይደለም ጥቃቱን መከላከል ጥቃቱን ማውገዝ የሚችል የሞራል ልእልና ያለው ወጣት ሆነ አባገዳ የለም።

#ወለጋ ኦሮሚያ የደም ምድር!
"ኦሮሚያ ውስጥ አንድ አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቃለሁ።"

አብይ አህመድ !

@amarawiyan
የኦሮሚያ ብልፅግና አመራሮችን በጦር ፍርድ ቤት ያልገተረች ሀገር ራሷን ለቀጣይ እርድ አሳልፋ የሰጠች ብቻ ናት።("በደመቀ ዘዉዱ)

ባለፉት አመታትና ወራት በኦሮሚያ ክልል የተፈፀመዉ የዘር ማፅዳትና ምንጠራ አለም በጀርመንና ሩዋንዳ ካያቸዉ የዘር ፍጅቶቾ በየትኛዉም መልኩ የማያንሱ ናቸዉ።
ሂደቱንም የተመለከትን እንደሆነ በመጀመሪያ እነሽመልስ አብዲሳ የታራጁን ቡድን ነጥለዉ የማንቋሸሽ ስራ ሰሩ፣ ነፍጠኛን ሰበርንዉ አሉ፣እነ ለማ ዲሞግራፊ መቀየር እንደሚፈልጉ ባደባባይ ተናገሩ።

እነ ዶ/ር አብይ ዘመኑን ሙሉ በዉሸት ትግል ሰዉ ሲፈጅ የነበረዉን ታጣቂ እየመሩ የወለጋ ጫካን አስረከቡት፣ከስልጠና እስከ ዘመናዊ ስናይፐር አስታጥቀዉ ለእርድ አሰማሩት፣ከሀገር ሀገር የሚዞርበትን የመንግስት መኪኖች አደሉት፣የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሌለዉን የተሟላ ትጥቅ አለበሱት።

የታራጁን ማንነት በነሽመልስ ባደባባይ ተነግሮት ትጥቅ የተሟላለት አራጅ ቡድን እስካሁን የበርካታ ንፁሀንን ደም ማንነታቸዉን እየለየ አፍሷል። ከአካባቢው በማለፍ የአጎራባች ክልልሎችን በመዉረር ሰዉ እንደሰንጋ ማረዱን ተያይዞታል። ከሀሉ በላይ ይህ ቡድን የትጥቅና የፋይናስ እንዲሁም የስልጠና አቅርቦት የሚደረግለት በኦሮሚያ ብልፅግና መሆኑ ሲበዛ ያስቆጫል።

እስከዛሬ የደረሱ ዉድመቶችን ክሶ ወደፊት ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ ግን ይህንን ወራዳ ተግባር የፈፀሙ የኦሮሚያ ብልፅግና አመራሮች በአለም አቀፍ ፍርድ እንዲጠየቁ ማድረግ የዉዴታ ግዴታ ነዉ።

@amarawiyan
የዕለቱን መረጃዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል !

https://youtu.be/Utrk4dvxnvk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ፅንፈኛው ፋኖ "

አመድ አፋሹ ፋኖ

@amarawiyan
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የበላይ ልጆች ተቆጠዋል ! አትግደሉን ብለዋል !
#Alert

ህወሓት በርተክላይ አካባቢ ታጣቂዎችን እያሰፈረ ይገኛል ። ስምምነቱን በተመለከተ ከሰሞኑ በተደጋጋሚ የሰላ ትችት ሲያቀርብ የነበረው ህወሓት ጦሩን እያንቀሳቀሰ ፤ ምሽግ እየቆፈረ እንዲሁም የስንቅና የሀብት ማሰባሰብ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል ።

ትኩረት !

@amarawiyan
2024/09/27 22:12:08
Back to Top
HTML Embed Code: