በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱ ካምፓሶችን የሚያገናኘው መሸጋገሪያ ድልድይ ተደርምሶ በተማሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
ዛሬ ጠዋት መስከረም 30/2015 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን ሁለት ካምፓሶች የሚያገናኝ ድልድይ በመፍረሱ ምክንያት ድልድዩን ሲሻገሩ በነበሩ የተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል ተብሏል፡፡
የተማሪዎቹን ሁኔታ መላዉ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እና የትምህርት ሚኒስቴር ግብረ ሀይል በቅርበት እየተከታተለ በመሆኑ ወላጆች እንዳይደናገጡ እና እንዲረጋጉ ተጠይቋል፡፡
ጉዳት የደረሰባቸዉ ተማሪዎች በቀጣይ በሚሰጠዉ ፈተና የሚፈተኑ መሆኑንም የተገለፀ ሲሆን፣ሌሎች ተማሪዎች በአጋጣሚዉ ሳይረበሹ ተረጋግተዉ እንዲፈተኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡
ሁኔታዉን በሚመለከት ዝርዝር መረጃዎችን በቀጣይ የሚሳውቅ መሆኑንም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
#ትምህርት ሚንስቴር
መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም
@amarawiyan

ግዮን-ፎረም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱ ካምፓሶችን የሚያገናኘው መሸጋገሪያ ድልድይ ተደርምሶ በተማሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ ዛሬ ጠዋት መስከረም 30/2015 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን ሁለት ካምፓሶች የሚያገናኝ ድልድይ በመፍረሱ ምክንያት ድልድዩን ሲሻገሩ በነበሩ የተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው…
በደረሰው አደጋ የአንድ ተማሪ ህይወት አልፏል። አንድ ተማሪ ለህይወት የሚያሰጋ ጉዳት ገጥሞታል። ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው እየታከሙ ነው። አደጋ የደረሰበት ካምፓስ የሚፈተኑት እስኪረጋጉ ፈተና እየወሰዱ አይደለም። በሌላ ካምፓሶች ተማሪ እየተፈተነ ነው።
በዘመነ ካሴ ጉዳይ ፍርድ ቤት የ15 ቀናት የክስ ማዘጋጃ ጊዜ ሰጠ
በዘመነ ካሴ ጉዳይ የዋለው ችሎት ፍርድ ቤቱ በተለምዶ የክስ ማዘጋጃ ጊዜ የሚባለውን 15 ቀናት ሰጥቷል።
የዘመነ ካሴ ጠበቃዎች በመሉ ታደሰ፣ ሕሩይ ባዬ እና አዲሱ ጌታሁን ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ መስጠት የለበትም የሚሉባቸውን ዝርዝር ምክንያቶች አቅርበው ተከራክረዋል።
ፍርድ ቤቱ መርማሪ ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ 14 ቀናት ውድቅ ያደረገ ሲሆን ቢሆንም ዐቃቤ ህግ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ እንዲሰጥ ወይም በተለምዶ የክስ ማዘጋጃ ጊዜ የሚባለውን 15 ቀናት በመስጠት ፍርድ ቤቱ የዛሬውን ችሎት አሰናብቷል።
ሆኖም ይህ ለዐቃቤ ህግ የተሰጠው 15 ቀናት አቃቤ ህግ በችሎት ጥያቄ አቅርቦ የተሰጠው ሳይሆን ተከራካሪዎች ብይን እስከሚሰጥ ለመጠባበቅ በወጡበት በቢሮ በኩል ጠይቋል በሚል የተሰጠ ነው።
ሁኔታውን በተመለከተ ለአዲስ ዘይቤ አስተያየታቸውን የሰጡት የህግ ባለሙያው አቶ አስረስ አማረ “የዐቃቤ ሕግ ለችሎቱ አቀረበዉ የተባለዉ ጥያቄ ለጠበቃዎች ሳይደርስ በሚያስፈልገው የጊዜ መጠን ላይም ክርክር ሳይደረግ ፍርድ ቤቱ በራሱ ግዜ 15 ቀን መስጠቱ ከፍርድ ቤቱ የማይጠበቅ ብይን እና የችሎት አመራር ነው” ብለዋል።
የከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የጊዜ ቀጠሮ መዝገብ በዚህ ሁኔታ የተጠናቀቀ ቢሆንም የምርመራ ቡድኑ ቀዳሚ ምርመራ አደርጋለሁ በሚል ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ እና መጥሪያ ከችሎቱ በኋላ ዘመነ ካሴን ወደ ባህርዳር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አቅርበውታል ።

#Alert
#ደብረታቦር እና ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተወሰኑ ችግሮች ነበሩ ። አሁን ላይ ችግሮቹ ተፈተው ፈተናውን እየወሰዱ ይገኛሉ ። ደብረታቦር የተወሰኑ ተማሪዎች እና ፈታኞች ጉዳት ደርሶባቸዋል ።
የተጋነነ መረጃ የምታቀርቡ አድቡ !

ለመላው የኢትዮጵያ ተማሪዎችና ቤተሰቦች አንድ መልእክት አለኝ፦ ያልተፈተነ አያልፍም!
ከዚህ ውጭ ያለው ነገር ኃፍረትን እንጂ ኩራትን የሚያመጣ አይደለም። Christian Tadele Tsegaye

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ
******
በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እየተከናወነ የሚገኘውን የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና አሰጣጥ አስመልክቶ የተሰጠ አጭር መግለጫ።
በጠዋቱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አሰጣጥ ወቅት በተወሰኑ "የፈተና አሰጣጥ ሥርዓቱን አናከብርም፤ አንፈተንም!" ባሉ ሥነ-ምግባር በጎደላቸው ተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ መስተጓጎሉ ይታወሳል።
በተለይም "ካልተኮራረጅን አንፈተንም!" በሚል እሳቤ ለመበጥበጥ የሞከሩ አካላት ዩኒቨርሲቲው ከደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር፣ ከደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር፣ ከከተማው ሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሀይማኖት አባቶችና ሌሎች አጋር አካላት ጋር ባደረገው ጥረትና ውይይት ግቢውን ለቀው እንዲወጡ ተደርጓል።
ይሁን እንጂ በከሰአቱ መርሀ ግብር የፈተና አሰጣጥ ስርዓቱን አክብረን እንፈተናለን ያሉ ተማሪዎች ተለይተው ፍጹም በሆነ መረጋጋት ፈተናቸውን በመፈተን ላይ የሚገኙ ሲሆን ፈታኝ መምህራንም የተሰጣቸውን ሀገራዊ ግዴታ በመወጣት ላይ ናቸው።
ስለሆነም የተማሪ ቤተሰቦች እንድትረጋጉ እያሳሰብን በአሁኑ_ሰአት ተማሪዎች መልካም በሆነ የተረጋጋ መንፈስ እየተፈተኑ እንደሚገኙ በድጋሜ ለማሳወቅ እንወዳለን።
በመጨረሻም በዩኒቨርሲቲው ወስጥ ያልተከናወኑ ጉዳዮችን የተፈጸሙ በማስመሰል ሀላፊነት የጎደለው አሉባልታ በማሰራጨት ተማሪዎች ፈተናቸውን እንዳይፈተኑ ለማድረግ በማህበራዊ ሚዲያ እያሰራጫችሁ የምትገኙ አካላት ከድርጊታች እንድትታቀቡ አጥብቀን እናሳስባለን።
DEBRETABOR UNIVERSITY

የዘመነ ጠበቃ ስለ ዛሬው ውሎ
ለባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክብር ነበረኝ። ዛሬ ይህንን አክብሮቴን የሚያወርድ ሥራ ሠርቷል።
በዘመነ ካሤ ጉዳይ ዛሬ ጥቅምት ፩ ቀን ፳፻፲፭ (01 ቀን 2015)ዓ.ም. በነበረው ችሎት ፖሊስ ለጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ጥያቄ ተቃውሞ አቅርበን ፍርድ ቤቱ ብይን እስኪሰጥበት ከችሎት ውጭ እየጠበቅን ነበር።
ፍርድ ቤቱ የፖሊስን ተጨማሪ ቀናት ይሰጠኝ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ የምርመራ መዝገቡን የዘጋው ቢኾንም የዐቃቤ ሕግ አቤቱታ ሳይደርሰን እኛም አስተያዬት ሳንሰጥበት በውስጥ መስመር ለመጣ ጥያቄ ፲፭ (15) ቀናት መፍቀዱ እጅግ ነውር ነው።
ጠበቃ #ዐዲሱ_ጌታነህ

#Update
#ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ በነበረው ግጭት የአንድ ተማሪ ህይወት አልፏል ።
ግጭቱ የተቀሰቀሰው ፈተናዎቹ ሌሎች ቦታዎች ወጠዋል በሚል እንደሆነ ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሰረት ዘግቧል ።

ደብረታቦር ዮኒቨርስቲ በአሁኑ ሰዓት
የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በተረጋጋ መንፈስ እራታቸውን በመመገብ ላይ ናቸው።
ለፈተና አሰጣጥ ሥርዓቱ ተገዥ በመሆን እናትና አባቶቻችሁ የጣሉባችሁን አደራ ለመወጣት ላሳያችሁት ከተማሪ የሚጠበቅ ሥነ-ምግባር አድናቆት አለን።
©ዋለልኝ

#አሳዛኝ ዜና!
ትናንት ከሰዓት ለስራ መስከ የወጡት በመተከል ዞን የማንዱራ ወረዳ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ላይ የጉምዝ ታጣቂ ቡድን በከፈተው ጥቃት ለተገኘው አንፃራዊ ሰላም የራሱን በጎ አበርክቶ ያበረከተው የማንዱራ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሂስ ህንጮና የወረዳው ብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊም ጨምሮ የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፍ ችሏል።
ነፍስ ይማር

320 የሚደርሱ የሳምሪ ቡድን አባላት በወልቃይት ሾልከው ቢገቡም ሙሉበሙሉ መደምሰሳቸውን የዞኑ አስተዳደር አቶ አሸተ ደምለው ተናገሩ
የወልቃይት ምድር የእሳት እረምጥ ነው ያሉት አስተዳደሩ ከዚህ በሗላ የህወሓት ሰራዊት በወልቃይት ምድር ይቀበራል በማለት በሽብር ቡድኑ አስጠንቅቀዋል ። ከዚህ ቀደም ከምድር በላይ ከሰማይ በታች አሉ የሚባሉ ግፎችን በወልቃይት ላይ ያደረሰው ይህ የሽብር ቡድን ተከዜን ለመሻገር ቢያስብ እንኳን ሬሳቸው ለወልቃይት አማራ ገበሬ ለሰሊጥ ማዳበራያነት አንደሚውል ነዋሪዎቹ ገልፀዋል ።
የህወሓት ቡድን ከሁሉም ግንባሮች በዚህ ግንባር እጅግ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራዎች ማስተናገዱ የሚታወቅ ነው ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የሽብር ቡድን በወልቃይት አዲስ ወረራ ለመፈፀም ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ቢያደርግም አልተሳካለትም ። በአድርቃይ ዛሪማ የነበረው የሽብር ቡድኑ ሀይልም ወደ ወልቃይት እየተጠጋ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል ።
ሽሬ በመከላከያ ሰራዊቱ ቁጥጥር ስር ውስጥ መግባቷን የተለያዩ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ ። ከወታደራዊ ምንጮቻችን ባረጋገጥነው መሠረት የጠላት ሀይል ሽሬን ለቆ እግሬ እውጭኝ እያለ ሲሆን ጥምር ሀይሉ በሽሬ አካባቢ የሚገኙ ምሽጎችን በመደረማመስ ሽሬን ለመቆጣጠር እየተቃረበ እንደሆነ አረጋግጠናል ።
በራማ እና አዲግራት ከፍተኛ ውጊያ እያደረገ ይገኛል ። ህወሓት አሁን ሁሉንም የትግራይ ወጣት በግዴታ ጭምር እያዘመተ ይገኛል ። መቀሌም ጭንቅ ውስጥ ገብታለች ። የሰብዐዊ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት ሰራተኞችም መቀሌን ለቀው እየወጡ እንደሚገኙ በስፋት ተመልክተናል ።
በራያ ግንባር ህወሃት የለቀቃቸውን የቆቦ ቀበሌዎች ቀስበቀስ እየተቆጣጠረ ይገኛል ። አሁን ላይ በሽብር ቡድኑ 8 የቆቦ ቀበሌዎች እጅ ውስጥ ይገኛሉ ። በእነዚህ ቀበሌዎች የህወሓት ሰራዊት ገበሬው ላይ እጅግ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ ይገኛሉ ።
ህወሃት የራያ ዋጃ ጥሙጋ ፣ ራያ አለማጣ ፣ ሰሌን ውሃ ፣ ራያ ኮረም በአጠቃላይ የራያን ወጣትና የቀድሞ ሚልሻወችን አፍኖ ትናንት ማታ ወደ መቀሌ ለዘመቻ አስገድዶ መውሰዱ ታውቋል። ወደ መቀሌ የሚወሰዱት አጠር ላለ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ስልጠናዎችን ለመውሰድ አንደሆነ ይነገራል ።
የህወሓት ደጋፊ ዲያስፖራዎች ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ሲሉ የነበሩት አሁን የህወሓትን ሽንፈት ተከትሎ በአውሮፓ በሚገኙ ከተማዎች መንከባለል ጀምረዋል ። በሶሻል ሚዲያውም ሆነ በሌሎች መንገዶች ጦርነቱን እንደሚደግፉ የሚገልፁት እነዚህ ዲያስፖራዎችም ....የፌደራል መንግስቱን እና የአማራን ህዝብ በአደባባይ በመሳደብ ሰልፍ በማድረግ ጦርነት ይብቃ እያሉ ይገኛሉ ። በነገራችን ላይ እነዚህ አሁን ሰልፍ ወጡ የተባሉት ዲያስፖራዎች ከቀናት በፊት TDF ብለው ለሚጠሩት አማፂ ቡድን የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋቸውን መዘገባችን ይታወሳል ።

#የአፈና ዜና
የአማራ ህዝባዊ ኃይል የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጥላሁን አበጀ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መታፈኑ ተገለፀ ።
የአማራ ህዝባዊ ኃይል የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ጥላሁን አበጀ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች መታፈኑን ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ገልጿል።
ከአማራ ህዝብ የሕልውና ጥያቄ ይልቅ የእኛ በሰላም ወጥቶ መግባት እረፍት የሚነሳው የብአዴን ስብስብ ወንድማችን ጥላሁን አበጀ ን በዛሬው እለት አሳፍኖታል ሲል ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ በፌስቡክ ገፁ አጋርቷል።