Telegram Web Link
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

خميس مبارك

#መልካም_ኸሚይስ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

ዱዓ ተቀባይነት ከሚሆንባቸው 5 ሌሊቶች መካከል አንዱ ለይለተል ጁመዓ( ኸሚይስ) እንደሆነ ያውቃሉን ?

#እንግዳውንስ_በዱዓ_ተበራቱ🤲🏻

ያሰብንበት የምንደርስ አሏህ
ያድርን! 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

{[{ @abubekersidik }]} 👈
ታጣሎት አምሳያ

#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ የኸሚስ ስጦታ
ገና ከጠዋቱ ፀሀይቱዋ ፍርቅቅ ብላ ወጥታ በጥሩ ማአዛ ተዉባ ሽትት ሽትት ብላ በየ ቤቱን ሙሂብ ሙሂብ ፈልጋ መርጣ ሙሂቡን አግኝታ ሙሂቡንም አርሂቡ ይምጣብኝ ብሎ ነሽጣ በፀሀይቱዋ ድቤዉን አሙቆ ሻወሩን ወስዶ ጀለቢያዉ መርጦ ሽቶዉን ፈልጎ አርከፈክፎ የኸሚስ ያልሆን ይጥፈ ትንን ብሎ ቤቶን በአዱሩሲን አሽትቶ ጀበናዉ ሲኒዉ አቀራርቦ ይላል በደረስክልኝ ኸሚስ ምሽቶ ነብሱን ሳትወጣ ኸሚስ ምሽት ደርሶ ሙሂቡን ሰብስቦ ተቤት አባወራ ድቤዉን አቀራርቦ መምቻዉ ሳብ ምዝምዝ አርጎ ኪታቡን ከፈቶ ጀመረ ማጎረጎረም እያለ ተጣራ
ኑልኝ በዉኔ በመናሜ ያቆረተል አይኔ
ሙሂቡን በፈቅሩ ፈዞ ይላል ግቡልኝ ያዘይኔ
ቢገቡልኝማ አነጣጠፈ ነበር እኔም እንደ ምንጣፈ
በፈቅሩ መዉደቄ እንባዬ መርገፈዬ
አይደንቅም ወዳጄ እብድ ነህ መባሌዬ
ይላል ዋልሎ አሽቆ ይላል አረ ግቡ እዘኑ ያዘይኑ
ደሞ ጀመራ መናገር ስለ ዉበቱሁ ስለ ፈጥረቱሁ ልፈጨራጨር ብሎ እያጉሮመረ ያሙሀመድ ያሙሀመድ ጀለሊሉ ፈጠሮት ምንኛ አስዋቦት ፀጉሩን ነዉ ከሀራ የለሰለሰ የሽታዉማ ጉድ ይነገር ያንን ማዛ የጥርሱ ንጣቱ ልክ እንደበረዶ ፈገግ ሲሉ ያበራል ጨለማ
አፈጫዉ ሰረካካ የለም የፈጠረዉ እንደሱ ሰልካካ
የአይኑማ አይወራ ገና ሲያዩት ልብን በደስታ የሚያፈካ አይ የሱማ ለመግለጥ እንጃ አቤት ያቁመቱ ያ ዉብ ደረቱ ያ ዉብ እግሮቹ የፈካ የቀላ ነበር ልክ እንደ ፀገሬዳ አበባ አቤት ቁመና አቋሙ ገና ሲገለጥ ያስደስታል ለካ ለመግለጥ ብዬ እንጂ አንቱን ከቶ ማን ይመስላል ጀሊል አልፈጠረም አንቱን ሚመሳሰል ልብን ይፈልጋል በናፈቆቱ ሰክሮ ባየሁት በዉኔ በመናሜ ይላል ሙሂቡ ያዘይኔ መች አበቃ የናፈቆቱ ነበልባል መች እንቅልፉ ሽቶ እያላ ያድራል ያዘይኔ ያዘይኔ

የፈቅሩ ነበልባል ያለበት በሆዱ
ሁሉንም ይረሳል አባቱ እናቱ
ስምሁን ሲጠራ ሁሌ መዋለሉ
ባረገኝ ይላል በፈቅሮ ካአበዱ
ከሙሀባዉ ማዲ አጉሩሱኝ ሰይዲ
እኔም ልፈዳሎት እንደ አህመደል ሐዲ
በሙሀባዉ ጦር ተወግቼ ላዴ
ከመዲናዉ ግቢ ይጋደም ጀሰዴ
ካሊድ ኡመር
[ ] #መልካም_ኸሚስ 😍💚💚💚

@abubekersidik 💚
Dup(01)Zakere.Mubareka
<unknown>
ሙባሪካ ሰላም አለይካ
ሸይኽ ዛኪር አብዱራህማን

❤️መልካም ኸሚስ
👉 @abubekersidik
👆👆👆 join
REC_0000168
<unknown>
ሰለላ አለይከ ያ ራህመተል ሙነዘላ

በሸይኾቹ ሃድራ

❤️መልካም ኸሚስ❤️
👉 @abubekersidik
👆👆👆 join
SH AHMED NUR
<unknown>
ያነቢ ሰላም አለይ

በሸይኾቹ ሃድራ

💚 መልካም ኸሚስ💚
👉 @abubekersidik
👆👆👆 join
Katbare (1)m risalh
<unknown>
ሙሃመድ ሸምሱ ሪሳላ
ሸይኽ ሰማን

💚መልካም ኸሚስ💚
👉 @abubekersidik
👆👆👆 join
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሸኽ ኢማም ቆቦ #ጦለዓ
•┈┈•••┈┈••┈┈•••┈┈•
❤️መልካም ኸሚስ❤️
👉 @sudayisyeharyifochu
👉 @sudayisyeharyifochu
👉 @sudayisyeharyifochu
👆👆👆 joine
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙሃመድ ሰላም አለይኩም
❤️መልካም ኸሚስ❤️
👉 @sudayisyeharyifochu
👉 @sudayisyeharyifochu
👉 @sudayisyeharyifochu
👆👆👆 joine
Forwarded from አቡበክር ሲዲቅ️ (اليت💜)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from አቡበክር ሲዲቅ️ (🅢🅜)
ማስታወስ ካለብን ነገር ውስጥ ኸሚስ ማታና ጁምዐ ቀን ላይ
ሰለዋት ማብዛት ነው .. ሰይዳችን ﷺ ሀዲሳቸው ላይ :
( ﺃﻛﺜﺮﻭﺍ ﻋﻠﻲ ﻣﻦ ﺍﻟﺼﻼﺓ
ﻓﻲ ﺍﻟﻠﻴﻠﺔ ﺍﻟﻐﺮﺍﺀ ﻭﺍﻟﻴﻮﻡ ﺍﻷﺯﻫﺮ )
**
በጁምዐ ቀን ደሞ የአንድ ወዳጅ ሰለዋት ከ 300 ማነስ
የለበትም በትንሹ ! "

@abubekersidik
💚💚💚💚💚💚
Forwarded from Ethio Neshida & Menzuma
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from አቡበክር ሲዲቅ️ (Allah is One)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
018 - Al-Kahf (The Cave) سورة الكهف
القارئ: احمد محمد طاهر Reciter: Ahmed Mohammed Taher
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃🍂


📖,,,,,,,, ሱረቱል ካህፍ,,,,,,,📖

የማልሰለቸው ደስስስ ሚለኝ በተመስጦ ዥው ሚያደርገውን ውቡን ቁረአን በውብ አቀራር ተጋበዙልኝ ተመሰጡበት ፍኩበት ቀናችሁን በቁረአን አብሩ ቁረአን የዱኒያም አኼራም ብረሀናችን የቀልባችን የሂወታችን የቀናችን መብራት ሂወታችን ማንነታችን ድምቀታችን ድመቁበት!🎧🌸

🎧🍃በቃሪዕ 🍃
🥀 አህመድ ሙሀምድ ጧሒር 🥀


@abubekersidik 💚
Forwarded from አቡበክር ሲዲቅ️ (🅢🅜)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Warida islamic tube
🔥10000000% እርግጠኛ የሆነ መረጃ ይሄው ይዤላችሁ መጥቻለው 1 ሰው ስትጋብዙ 1 ብር የሚከፍለው ቦት
በፊት 50 ሳንቲም ነበረ አሁን ግን 1 ብር በ አንድ ሰው መክፈል ጀመረ ( ከዚ በፊት ተጠቃሚ ብትሆኑ እራሱ ዝም ብላችሁ linkun ንኩ እና Start በሉ እንደ አዲስ ይቆጥራል ፍጠኑ ቢያንስ ለካርድ ይችላቹሀል
#አጠቃቀሙ
ከታች ያለውን bot start ማድረግ አና ቻናላቸውን join ማድረግ በተጨማሪም የራሳቹህ የመጋበዥያ link ይሰጣቹሀል። የተሰጣቹህን link ሸር በማድረግ ለሰወች መጋበዝ።ቢያንስ በቀን 100 ሰው ብትጋብዙ በቀላሉ 100 ብር ታገኛላቹህ ማለት ነው so ፍጠኑ ለ ሌሎቹም ሸር አድርጉ
ጥያቄ Helil Abdie 0975141562 ደውሉ

🔥
🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i627564066
🔥10000000% እርግጠኛ የሆነ መረጃ ይሄው ከማረጋገጫ ፎቶ ጋር ይዤላችሁ መጥቻለው 1 ሰው ስትጋብዙ 1 ብር የሚከፍለው ቦት
በፊት 50 ሳንቲም ነበረ አሁን ግን 1 ብር በ አንድ ሰው መክፈል ጀመረ ( ከዚ በፊት ተጠቃሚ ብትሆኑ እራሱ ዝም ብላችሁ linkun ንኩ እና Start በሉ እንደ አዲስ ይቆጥራል ፍጠኑ ቢያንስ ለካርድ ይችላቹሀል
#አጠቃቀሙ
ከታች ያለውን bot start ማድረግ አና ቻናላቸውን join ማድረግ በተጨማሪም የራሳቹህ የመጋበዥያ link ይሰጣቹሀል። የተሰጣቹህን link ሸር በማድረግ ለሰወች መጋበዝ።ቢያንስ በቀን 100 ሰው ብትጋብዙ በቀላሉ 100 ብር ታገኛላቹህ ማለት ነው so ፍጠኑ ለ ሌሎቹም ሸር አድርጉ

ጥያቄ Helil Abdie 0975141562 ደውሉ 🔥)
🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i627564066

Join us👉@waridaislamictube
#አፍንጫውን_የተቆረጠው_ንጉስ


#አንድ_ንጉስ በድሮ ግዜ በጥሩ ጤንነት እየነሆረ ከእለታት አንድ ቀን #አፈንጫው ላይ ህመም አጋጠመው። ይህን ህመሙን የተመለከተው "ሐኪም" ከባድ ህመም ነው አፍንጫህ #ካልተቆረጠ ሌላ ህመም ያስከትልብሃል አለው ። #ንጉሱም እሺ አፍንጫየን ተቆረጨ ደህና ከሆንኩማ በማለት አፍንጫውን #አስቆረጠው

አፍንጫው በተቆረጠ #በማግስቱ አንድ የንጉሱ አማካሪ ንጉሱ አፍንጫው ተቆርጦ ሲመለከት በጣም በመገረም..... ከት.... ከት 🤣 ብሎ ሳቀበት።

በዚህ ግዜ ንጉሱ በጣም😡 ይናደድና የወታደሮችን መሪ ጠረቶ የሳቀበትን ሰው አፍንጫውን አስቆረጠው ።

#በሶስተኛው ቀን የንጉሱ አማካሪዎች ባጠቃላይ የንጉሱና የአንዱ አማካሪው አፍንጫ ተቆርጦ ሲመለከቱ በጣም በመገረም....ከት.....ከት 😂 ሳቁባቸው ።

ንጉሱም በጣም😡 ይናደደና የአማካሪዎቹ አፍንጫ ባጠቃላይ እንዲቆረጥ የወታደሮችን መሪ አዘዘውና አፍንጫቸው ተቆረጠ።

#በሌላኛው_ቀን ወታደሮቹ ባጠቃላይ የንጉሰና የአማካሪዎቹ አፍንጫቸው ተቆርጦ ሲመለከቱ በጣም ይገረሙና..... ከት ....ከት 🤣 ብለው ሳቁባቸው ።

ንጉሱም በጣም😡 ይናደድና የወታደሮች አፍንጫ ባጠቃላይ እንዲቆረጥ አደረግ።

#የሃገሪቱ_ኗሪዎች ንጉሱና፣አማካሪዎቹ፣ወታደሮቹ አፍንጫቸው ተቆርጦ ሲመለከቱ .... ከት ....ከት 🤣 ብለው ሳቁባቸው ።

ንጉሱም በጣም 😡ይናደድና የሃገሪቱ ኗሪዎች ባጠቃላይ አፍንጫቸው እንዲቆረጥ አደረገ። እምደዚሁም በሀገሪቷ ውስጥ የሚዎለድ ህፃን ባጠቃላይ ገና ከመወለዱ አፍንጫቸው እንዲቆረጥ አዘዘ።

#በሃገሪቷ_የሚኖሩ_ኗሪዎች ባጠቃላይ ልጅ ሲወለድ አፍንጫውን መቁረጥን እንደተለምዶ ያዙት።

#ብዙ_ጊዚያቶች_ካለፎ_ቡኃላ የሃገሩ ሰዎች ባጠቃላይ በነሱ አስተሳሰብ የሚያውቁት የሰው ልጅ አፍንጫ እንደለለው ሆነ።

#ከእለታት_አንድ_ቀን ከነዚህ ህዝቦች ውጭ የሆን አንድ #አፍንጫ ያለው ሰውየ ወደነዚህ ህዝቦች መጣ። የሃገሪቱ ኗሪዎች ይሄን ሰው ሲመለከቱ ምን ቢሉ ጥሩ ነው😂
.
.
.
እረ አፍንጫ ያለው ሰው በማለት ....ከት...ከት 🤣🤣🤣🤣🤣 ብለው ሳቁበት።

#እኔም_እነዚህን_ሰዎች_ባያቸው .........😂

#እነሱም_ደግሞ_ቢያዩኝ ........🙈
.
.
.
#አንዳንድ_ግዜ አንድ ሰው መጥፎ ነገርን እንደተለምዶ ከያዘው ጥሩ ነገርን ለመቀበል ይከብደዋል ።
#በአሁኑ_ግዜም እውነት እንደ #ውሸት ውሽት እንደ #እውነት የሚቆጠርበት ግዜ ደረሰናል።


#አሏህ_ቀናውን_መንገድ_ይምራን

@abubekersidik
@abubekersidik
@abubekersidik
Forwarded from Quality Button
🌹ተከፈተ ተከፈት አዲስ ቻናል ተከፈት ምርጥና አዝናኝ ቁም ነገር የሆኑ ትምህርቶችን ወደ እናንተ ለማድረስ ከች ብለናል እና ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ #ጆይን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 😍 😱😱😱😱👇👇👇👇👇👇
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

خميس مبارك

#መልካም_ኸሚይስ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

ዱዓ ተቀባይነት ከሚሆንባቸው 5 ሌሊቶች መካከል አንዱ ለይለተል ጁመዓ( ኸሚይስ) እንደሆነ ያውቃሉን ?

#እንግዳውንስ_በዱዓ_ተበራቱ🤲🏻

ያሰብንበት የምንደርስ አሏህ
ያድርን! 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

{[{ @abubekersidik }]} 👈
💌:::::::::ለአላህ:::::::::💌

☞መቀመጥህ ፣ ☞መቆምህ ፣ ☞ንግግርህ
እውቀትህ ☞ ትምህርትህ ፣
☞ፈገግታህ ፣
ዒባደዎችህ ፣ ☞ስነምግባርህና ህይወትህ ሁሉ ለአላህ ስትሆን ውብ ትሆናለች‥
 
(قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ)
«ስግደቴ ፣ መገዛቴም ፣ ሕይወቴም ፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡
አንዓም 162

💧ህይወትህ ሁሉ ለአላህ ስትሆን

☞ብርሃን ውስጥ ሆና ትጀምራለች

☞ብርሃን ውስጥ ሆና ትቆያለች

☞ ብርሃን ውስጥ ሆና ታበቃለች

☞ ብርሃን ውስጥ ሆናም ትጀምርና

☞ዘላለማዊው ብርሃን ውስጥ ትሆናለች
#መልካም_ኸሚይስ 💚

💌::::::::::Telegram::::::::::💌
Join us!👇👇👇👇👇
@abubekersidik
@abubekersidik
2024/11/16 03:13:22
Back to Top
HTML Embed Code: