Forwarded from Warida islamic tube
በአንድ ወቅት # ነብዩ_መሐመድ ( ﷺ ) # ቢላል_ኢብኑ ረባህን
ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።
ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?"
ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?". "አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?". "አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።". "አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
# ከዚያ ረሱል ( ﷺ ) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት.
# ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ
ጠየቁት።
# ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር
ግን ለረጅም ጊዜ እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ" ሲል
መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ያረቢ ሶሊአላ ሙሀመድ ያረቢ ሀበሻን አደራ
ያረቢ ሶሊአላ ሙሀመድ ያረቢ ዑለማን ጠብቅልን
ያረቢ ሶሊአላ ሙሀመድ ያረቢ የሞቱብንን ማርልን
ያረቢ ሶሊአላ ሙሀመድ እረ ወንድ አርግን
ያረቢ ሶሊአላ ሙሀመድ ያረቢ በሊግና ነዙሩሁ
አሚን አሚን !
ሙሀባው እንደ ማር ጣፍጦ የሚጠጣው
ሙሀባው ሱሉም ነው ከጭንቀት እሚያወጣ
ሙሀባው ራህመት ነው ነጃ የሚያወጣ
ሙሀባው ክብረት ነው ድበሩ የታጣ
ሙሀባው ከሲዋ ስንቱን አላቀቀው
# ሶለሏሁ_አለይሂ _ወሰሊም_ወባሪክ_አለይህ
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ከ fb ምንጭ

⭐️ በዱንያ ላይ የሚያምር ጓደኛ ብሎ ማለት ☞ ተስቢህ (ሱብሀነሏህ አዚም ) እና ሌሎችም ዚክሮች ﺗﺴﺒﻴﺢ
🔰 በዱኒያ ላይ ትልቁ ጓደኛ ብሎ ማለት እሱ ☞ ቁርአን ነው። ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ
⭐️ በዱኒያ የሚያምር ውደታ ብሎ ማለት እሱ ☞ ለአላህ ብሎ መውደድ ማለት ነው። ﺍﻟﺤﺐ ﻓﻲ ﺍﻟﻠﻪ
🔰በዱኒያ ላይ ትልቁ ልብ ( ቀልብ) ብሎ ማለት ☞ የሙእሚን ልብ ( ቀልብ) ነው
⭐️በዱኒያ ላይ እውነተኛ ውደታ ማለት☞ አላህን መውደድ ነው
🔰 በዱኒያ ላይ ምርጡ ግደታ ( ፈርድ) ብሎ ማለት እሱ ☞ ሶላት ነው።
⭐️ በዱኒያ ላይ ምርጡ እንባ ማለት ☞ በአላህ ፍራቻ የምትወጣ እንባ ናት።
🔰 በዱኒያ ላይ ትልቁ ጀግንነት ማለት ☞ አላህን መፍራት ነው።
⭐️ከመልክ ሁሉ መልክ ከሚያምረው ሁሉ የሚያምረው እሱ☞ ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ነው። ﻻﺇﻟﻪ ﺇﻟﻠﻪ ﻣﺤﻤﺪ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ
Join us
👇👇👇👇👇👇👇
@abubekersidik
@abubekersidik
💐___⭐️______💐______⭐️_____

#أذكار_الصباح
((اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ)) (عشرَ مرَّاتٍ).
🍃🌻
@abubekersidik 👈

👉ለመጀመርያ ጀነት የሚገባው ኡመት የሙሐመድ ﷺ ነው።
👉ለመጀመርያ በሰማይ ላይ አዛን ያደረገውጂብሪል ዓለይሂ ሰላም ነው።
join☞ @abubekersidik
👉ለመጀመርያ ግዜ "ሰብሃን ረቢ ዓዕላ" ያለው እስራፊኤል ዓለይሂ ሰላምነው።
👉ለመጀመርያ ግዜ የወረደው የቁርአን አንቀፅ ኢቅራእ ነው።
👉ለመጀመርያ ግዜ መፃፍ የጀመረው ኢድሪስ ዓለይሂ ሰላም ነው።
👉ለመጀመርያ በተውራት ላይየወረደው ቃል ቢስሚላህ አረሕማን አረሒም ነው።
👉ለመጀመርያ ግዜ በአላህ መንገድ የተዋጋው ኢድሪስ ዓለይሂ ሰለም ነው።
👉ለመጀመርያ ግዜ ሰላተል ጋይብ የተሰገደው ለነጃሺ ነው።
👉ለመጀመርያ የአቡና አደም ቃል የተናገሩት አልሐምዱሊላህ ነው።
👇👇👇👇👇👇
ለማስታወስ ያህል
just ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ሼር
ጀዛኩሙላህ ኸይር።
👇👇👇👇👇👇👇👇

አጂብ ልብ የሚነካ ታሪክ እባከወን ካነበቡ ቡሓላ እርሶወጋ እንዲቀር አይፍቀዱ!
የገንዘብ_ደሀ እውቀትን ፈላጊና አላህን ፈሪ የሆነ ወጣት ነበር
አንድ ቀን በጣም ስለራበው ረሀቡን የሚያስታግስለት ነገር ፍለጋ ከቤቱ ወጣ ነገርግን ምንም አላገኘም በመንዱ ላይ እያለ አንድ የአትክልት ቦታ አገኘ ቦታው በapple 🍎 ፍሬዎች የተሞላ ነበር አንዷ ዛፍ ወደመንገዱ ወጣ ብላ ስለነበር አንዷን በልቶ ረሀቡን ማስታገስ ፈለገ አንድ apple 🍎 ቆርጦ በላ ወደቤቱ ከተመለሰ በኃላ ግን ነፍሱ ትወቅሰው ጀመር _ ከነፍስም ራሷን የምትወቀስ ጥሩ ነፍስ አለችና_ እንዴት የኔ ሀቅ ያለሆነን ወይም ባለቤቱን ሳላስፈቅድ እበላለሁ ? አለ። ተመልሶ የአትክልቱን ባለቤት ፈልጎ ካገኘው በኃላ በጣም ራበኝና ከአትክልት ቦታህ ሳታውቅ ሳላስፈቅድህ አንድ apple 🍎 በልቻለሁና አሁን ላስፈቅድህ _ ይቅር እንድትለኝ መጥቻለሁ _ አለው ። ባለቤቱ ግን ይቅርታ አላደርግልህም እንደወም የቂያማ ቀን እተሳሰበሀለው አለው ወጣቱ ያለቅስ ይቅርታ እንዲያደርግለትም ይማፀነው ጀመር ባለቤቱ ጥሎት ሄደ ለዐስር ሰላት ሲወጣ አሁንም ወጣቱ እያለቀሰ ያገኘዋል ወጣቱ ይቅርታ እንድታደርግልኝ የፈለከውን አደርጋለሁ ቀሪ እድሜየን ለአትክልት ቦታህ አገልጋይ ልሁን አለው ባለቤቱ ይቅርታ ላደርግልህ ዝግጁ ነኝ ግን በመስፈርት ነው አለው መስፈርቱም ልጄን ልታገባ ነው ~ ወጣቱ በመስፈርቱ ተደነቀ ባለቤቱ ቀጠለና ልጄ ግን አታይም ፣ አትሰማም ፣ አትናገርም አትንቀሳቀስም እሷን ታገባለህ ! መስፈርቷን አምኖ የሚቀበልኝ ስፈልግ ጊዚያት አልፈዋል አለው ወጣቱ እንዴት መኖር እንደሚችል አሰበ የአትክልቱ ባለቤትም ቀጠሮህ ሀሙስ ነው የመህር እና ለግብዣ የሚሆን ነገር በኔ ነው አታስብ አለው የቀጠሮው ቀን ደርሶ ወደ ሙሽራዋ ገባ ••• አሰላሙ ዐለይኩም ባሌ አለችው ወጣቱ በጣም ደነገጠ የሚያየውን ነገር ማመን ከበደው በጣም የተዋበች ናት ወጣቷ ነገሩ ስለገባት ፦ አባቷ ለሱ ያለውን አስረዳችው
• አዎ ! አይኔ የታወረ ነው ሀራም አይቼ አላውቅም
• ምላሴ ሀራምን አልተናገርም
• ጀሮየም ሀራምን አልሰማም
• እግሮቼም ወደ ሀራም ቦታ አልሄዱም
አባቴ ሷሊህ የሆነ ባል ፍለጋ አመታትን ቆይቷል በአንድ ፍሬ apple አላህን የፈራ በልጄ ላይም አላህን ይፈራል ብሎ ነው የመረጠህ እንኳን ደስ አለህ ! አለችው ከነዚህ ምርጥ ጥንዶች ምርጥና የታወቁ ኢማም ተወለዱ _ ኢማም አቡ ሀኒፋ➊።
__________
➊ ኢማም አቡሀኒፋ ( አቡ ሀኒፋ ኑዕማን እብን ሳቢት አል_ኩፍይ ) ከ80 እስከ 150ኛው ሂጅራ ድረስ የነበሩ የተወሰኑ ሰሀቦች ጋር የተገናኙ የሀነፍይ መዝሀብ ባለቤት ናቸው ።
👍https://www.tg-me.com/abubekersidik

Telegram
አቡበክር ሲዲቅ✔️
ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ስለ ዲናችን እንማማርበታለን አላማችን እናንተ ያላወቃችሁትን ማሳወቅ ነው እኛከማንም በልጠን አይደለም🙏
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ወይም ያልተመቻችሁ ነገር ካለ ጠቁሙን መርሀባ ብለን እንቀበላለን።
👇👇👇👇👇👇👇
http://www.tg-me.com/abubekersidik_bot
አብረን በኢስላም ጎዳና ላይ እንገስግስ!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
خميس مبارك
#መልካም_ኸሚይስ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ዱዓ ተቀባይነት ከሚሆንባቸው 5 ሌሊቶች መካከል አንዱ ለይለተል ጁመዓ( ኸሚይስ) እንደሆነ ያውቃሉን ?
#እንግዳውንስ_በዱዓ_ተበራቱ🤲🏻
ያሰብንበት የምንደርስ አሏህ
ያድርን! 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
{[{ @abubekersidik }]} 👈

💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
@abubekersidik 🌹

#ሙሽሪትና_ሙሽራው
ነብዩ ሱለይማን (ዐለይሂ ሰላም) አንድ ጓደኛቸው ቤት ሠርግ ተጠርተው ለመሔድ ዝግጅት ላይ ሳሉ መለከል መውት መጣ‘ና የት ለመሔድ እንደተነሱ ሲጠይቃቸው ሠርግ እንደተጠሩ ነገሩት ።
ከዚያም መለከል መውት ▶ "እንዳትሄድ ዛሬ ማታ የዚህችን ሙሽሪት ነፍስ እንደወጣ እኔ ተዛዣለሁ" አላቸው ።
እሳቸውም ይህንን ሲሰሙ ጉዟቸውን ስረዛው ሰርጉን ከመሄድ ቀሩ ። ከዚያም በማግስቱ ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ከሙሽሪት አባት ጋር ሲገናኙ ሰርጉን በመቅረታቸው በጣም ወቀሳቸው...እሳቸውም መልሥ አጥተው ዝም አሉ ።
እሳቸውም ሰርጉን ለመቅረት ምክኒያት የሆናቸውን መለከል መውትን ሲወቅሱት መልሱ እንዲህ ነበር
▶ «አዎ በእርግጥ የሙሽሪትን ነፍስ እንዳወጣ ተዝዤ ነበር ፤ እናም ነፍሷን ለማውጣት ጉዞ ላይ ሳለሁ ድንገት ተመለሥ የሚል ትዕዛዝ ከላይ መጣልኝ‘ና ተመለስኩ ።»
መለከል መውት ትረካውን ይቀጥላል...
▶ «ይህም ሊሆን የቻለው አንዲት አሮጊት እዛ ሠርግ ቤት ደጅ ላይ ቁጭ ብላ ሳለ የሙሽሪት አባት ያያት‘ና “ምን ፈልገሽ ነው ?˝ ሲላት እርቦኛል አለችው ።
ያን ጊዜ ነበር ለእርሱ ተብሎ የተዘጋጀውን ልዩ‘ና ጣፋጭ የሆነ ምግብ ሰውየው አንስቶ ለዚህች አሮጊት የሰጣት ። አሮጊቷም በልታ እንደጠገበች ለሙሽሪት አሏህ ዕድሜ እንዲሰጣት ዱዓ አድርጋ ወጣች ። አሏህም ዱዓዋን ተቀበላት‘ና እኔን ተመለስ አለኝ ።»
。。。。。。。。。。。。
ሸይኽ አልመጋሚሲ እንዲህ ይላሉ :-
▶ ወፍ ውኃ ሲጠጣ በአጠገቡ አትለፉ ታስደነግጡታለችሁ‘ና ። በዚህም የአሏህን ውዴታ ፈልጉ...
▶ የተረፋችሁን ምግብ ልትጥሉ ስታስቡ ሌሎች እንሰሳት ይበሉታል በሚል ኒያ ጣሉ ። በዚህም የአሏህን ውዴታ ፈልጉ...
。。。。。。。。。。。。
☞ እኔም ደግሞ ይህችን ጹሑፍ ሼር ለማድረግ ስታስቡ መልካም ነገር ነይቱ ።
ሼር 。。。

🌹✨
اللهُم صلّ على خاتم النبيّين
وإمام الصالحين
وقُدوة المُفلحين
والمبعوث رحمةً للعالمين🌹🌧
✨
🌸 @abubekersidik
اللهُم صلّ على خاتم النبيّين
وإمام الصالحين
وقُدوة المُفلحين
والمبعوث رحمةً للعالمين🌹🌧
✨
🌸 @abubekersidik
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ሰላም ናቹ ውዶች ዛሬ አንድ ሳነብ ያገኘውትን ነገር ላካፍላችሁ።መልካም ንባብ ለሁላችሁም።
አንድ ንጉስ ነበር በህልሙ ጥርሶቹ ሁሉ ሲረግፉ ያያል በዚህ ግዜ ህልም የሚፈታለት ሰው ያስጠራና ህልሙን ይነግራል ህልም ፈቺውም በመገረም ይህን ህልም ያየኸው አንተ ነህ? እርግጠኛ ነህ” ሲል ይጠይቀዋል አዎን እኔ ነኝ
ይለዋል ንጉሱ “ላ ሐውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አለ የህልሙ ፍቺ ።
ቤተሰቦችህ በሙሉ በፊት ለፊትህ አይንህ እያየ ይሞታሉ ብሎ ነገረው በዚህ ግዜ
ንጉሱ ተቆጣ ይሄን ቀባጣሪ እስር ቤት ወርውሩልኝ” ሲል አዘዘ ትዕዛዙም
ተግባራዊ ሆነ። ሌላ ህልም ፈቺ ተጠራ። ህልሙንም ነገረው የዚህም ሰውዬ ፍቺ
የመጀመሪያው አይነት በመሆኑ ንጉሱ ተበሳጨ እሱንም ወደ እስር ላከው።
☝️✌️ሶስተኛ ህልም ፈቺ ተጠራ እንደተለመደው ህልሙን ተናገረ ንጉስ ሆይ እርግጠኛ
ነህ አንተ ነህ ያየኸው በማለት ጠየቀው አዎን ምነው ሲል አተኩሮ ተመለከተው እንኳን ደስ አለህ በማለት ተናገረ ለምኑ ሲል ንጉሱ ጠየቀ የዚህ ህልም ፍቺ ማሻአሏህ ከቤተሰቦችህ ሁሉ ረዥም እድሜ ምትኖረው አንተ መሆንህን ነው። እናም እንኳን ደስ አለህ በማለት በደስታ ተናገረ በዚህ ግዜ ንጉሱ ተደሰተ ለህልም ፈቺው ስጦታ በመስጠትም በክብር አሰናበተው።
✊ሱብሐንአሏህ እስቲ እዩት የንጉሱ እድሜ ከቤተስቡ በለጠ ማለት ቤተሰቦቹ ቀድመውት ይሞታሉ ማለት አይደለምን??? ሆኖም ግን ሃሳቡ አንድ ሆኖ ሳለ የንግግር ስልት መለያየት ብቻ ሊያናድድ እና ሊያስደስት ችሏል።
እናም የዛሬው መልእክቴ ''የነገሮችን ትርጓሜ ለሌሎች አሳምሮ መንገር መቻል ከበድ ያለ ጉዳይ እንኳ ቢሆን በቀላሉ እንዲቀበሉት ያደርጋል፡፡''
እንደተማራቹበት ተስፋ አለኝ።ሰላማቹ ይብዛ።

~ አንዳንዶች ትዕግስትህን እንደ ፍራቻ ያዩታል፣
~ ይቅር ማለትህን ከድክመት ይቆጥሩታል፣
~ መልካምነትህን እንደ ሞኝነት ይመለከቱታል።
ግና
~ ሰዎች ምንም ይበሉ ምን ለሰዎች ብለህ የምትተወው መልካም ሥራ የለም። ለሰዎች እልህ ብለህ የምትሠራው መጥፎ ነገርም የለም።
~ አንድን በጎ ሥራ በሠራህ ቁጥር ቀልብህን መለስ ብለህ ታያለህ። ለአላህ ከሆነ ትቀጥላለህ። ለሰው ከሆነ ታቆማለህ።
~ ጥሩም ሥራ መጥፎ ሰዎች የሚሉትን አያጡም።
~ የሰውን ልጅ ሁሉ እኩል ማስደሠት ፈጽሞ የማይደረስበት ድካም ነው። ድከም ያለው ለሰው ይደክማል።
~ ዋናው ቁምነገር ቀልብህ ነጭ ይሁን። ሃሳብህ በጎ፣ ንያህም ጥሩ ይሁን።
#መልካም_ምሽት😍

ይህ ዛፍ ጆርዳን ሀገር የሚገኝ ዛፍ ሲሆን ሰይዳችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከዘመቻ ሲመለሱ የተጠለሉበት ዛፍ ነዉ የ 1500አመት እድሜ ያለዉ ሲሆን አየሩም ማይሎች አካባቢ ካለዉ ብቸኛዉ ነፋሻማ ዛፍ ነዉ::
መረጃው #መውሊዱን_ናፋቂ ከሚለው ፔጅ የተገኘ ነው #join_us @WaridaIslamicTube

#ውርስ
የቤተሰባቸውን የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። አንደኛው ትዳር መስርቶ ትልቅ ቤተሰብ ሲኖረው ሁለተኛው ግን ብቻውን ነበር የሚኖረው።
ከዕለታት አንድ ቀን ወንድማማቾቹ ከቤተሰባቸው የወረሱትን ሃብትና ያፈሩትን ንብረት በመከፋፈል በየግላቸው ለመስራት ይስማማሉ። ያለውንም ሃብት እኩል ተካፋፍለው የየግላቸውን ኑሮ ይጀምራሉ።
ወዲያውኑ ግን ብቻውን የሚኖረው ወንድም ከራሱ ጋር መነጋገር ይጀምራል "ያለውን ሃብትና ንብረት እኩል መከፋፈላችን አግባብ አልነበረም። እኔ ብቻዬን ነው የምኖረው። የሚያስፈልገኝ ነገር በጣም ትንሽ ነው። እርሱ ግን ብዙ የቤተሰብ ኃላፊነት አለበት" በማለት ያስባል። እናም በጎተራው ካለው እህል አንድ ጆኒያ የሚሆነውን ሁል ጊዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል።
በተመሳሳይ ጊዜ ሚስትና ልጆች ያሉት ወንድምም በተመሳሳይ ሁኔታ ያስባል "ይህንን ሃብት እኩል መካፈል አልነበረብኝም። እኔ እኮ ትዳር አለኝ።። ሚስቴ እና ልጆቼ ሁል ጊዜ ከጎኔ በመሆናቸው ወደፊት በደንብ ይንከባከቡኛል። ወንድሜ ግን ብቸኛ ነው። ወደፊት አጠገቡ ሆኖ የሚንከባከበው እንኳ የለውም" ሲል ያስባል። እርሱም እንደዚያኛው ወንድሙ በጎተራው ካለው እህል አንድ አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ጊዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል።
ወንድማማቾቹ በዚህ ሁኔታ ለብዙ ጊዜ ኖሩ። ከብዙ ጊዜ በኋላ ግን ሁለቱም አንድ ነገር ያስገርማቸው ጀመረ። በጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠን እየቀነሰ አለመሄዱ ግራ ያጋባቸዋል።
ሁለቱም የገጠማቸውን ያልተለመደ ነገር ለመመርመር በየግላቸው እየጣሩ ሳለ ከዕለታት አንድ ቀን ለሊት ላይ የተለመደውን ተግባራቸውን ለመፈፀም እህል የተሞላበት ከረጢት እንደተሸከሙ በድንገት ተገናኙ። ምንም ዓይነት ቃላት ሳይለዋወጡ ሸክማቸውን መሬት ላይ በመጣል በፍቅር ተቃቅፈው አለቀሱ።
አላህ እንዲህ ዓይነት ውዴታ ይወፍቀን...😍
#አስተምህሮት...... ወንድምህ ምንም ቢሆን ምን ወንድምህ፣ ደምህ ፣ ስጋህ ፣ ነው። ከማንም በላይ ክፋ ቢመስልህ እንኳ ይወድሃል። እሱን በማንም እንዳትቀይረው።
@WubTarikoch............✍
ሼር ሼር ሼር ሼር

አንድ ከአላህ መንገድ የራቀ ዱንያውን በአኺራው የገዛ ወጣት ነበር። ወጣቱ የሚኖረው አላህን ሱብሃነሁ ወተዓላ ከሚፈሩ ሰዎች መንደር ሲሎን ሰዉ ሁሉ እንዲስተካከል እንዲሁም የታላቅ ወንድሙን ፈለግ እንዲከተል ይመክሩታል። ይህ ልጅ ግን የሚሰማ አይደለም። ስለ ታላቅ ወንድሙ ካነሳን አይቀር የዚህ አስቸጋሪ ወጣት የ4አመት ታላቁ ነው። ቁርዓንን ከመጨረስም አልፎ በቃሉ ሃፍዟል። እንደ ዘመኑ ሃፊዞችም ሃፍዞ ከሃፈዘው ቁርዓን ተቃራኒ አይተገብርም። ባይሆን አላህ እንዲሸመድድ በወፈቀው ቃሉ ውስጥ ያሉትን ትዕዛዛቶች እንዲሁም ክልከላዎች በጥንቃቄ ያከናውናል።
ከእለታት አንድ ቀን ይህ አስቸጋሪ ወጣት ከዚያ አላህን ከሚፈራው ከታላቅ ወንድሙ ይማር ዘንድ አባት ሁለቱን ለጉዞ ያሰናዱ ጀመር። ለታላቅ ወንድሙ የጉዞውን አላማ በደንብ ያወጉት ሲሆን ለታናሽ ወንድሙ ግን አልነገሩትም። ታናሹ አስቸጋሪ ወንድም ይህን ጉዞ ባይቀበልም አባት እናት እንዲሁም ወንድሙ እንደምንም ብለው አሳምነውታል። እነሆ በጉዟቸው ቢያንስ የታላቅ ወንድሙን ባህሪ ይላበስ በማለት ከቤት ወጥተው መጓዝ ጀምረዋል።
ከቤት የተነሱት የሱብሂን ሰላት ሰግደው ሲሆን ከረጅም ጉዞ በኋላ ወደ ረፋድ አካባቢ የሆነ ጫካ ውስጥ ይገባሉ። ይሄና ታላቅ ወንድሙ የለመደውን #የዱሃ ሰላት ለመስገድ ውዱዕ ማድረግ ጀመረ። ታናሹም እኔ አሁን መስከድ ስለማልፈልግ ሽንቴን ሸንቼ መጣሁ በማለት ከወንድሙ ተለይቶ ይጓዛል። ይሄኔ አላህ ይህን ወጣት ሊያስተካክለው ይመስል አንድ አይቶት የማያውቀውን #ፍጡር ይልክበታል። ፍጡሩን ሲመለከቱት ያስፈራል። ሰውነቱ ሙሉ በሙሉ ጥቁር ነው።አብዛሃኛው የሰውነቱ ክፍል በፀጉር የተሸፈነ ሲሆን ከድፍን ጥቁርነቱ ጋር ተዳምሮ ላየው ሰው እጅክ ያስፈራል።
ወጣቱ ይህን አላስተዋለውም ነበር። ድንገት ይህ ፍጡር ከዛፍ ላይ በመዝለል ፊት ለፊቱ ድቅን አለበት። የሚያደርገውን አጣ ተርበተበት እየሮጠም ለማምለጥ ሞከረ። ነገር ግን ሊሳካለት አልቻለም። ምክንያቱም ይህ ፍጡር በጣም ፈጣን ስለነበር ዞሮ እፊት ለፊቱ ድቅን አለበት። አንዳንዴ ስንደነግጥ ለማያወራን ነገር እንደምናወራው ወጣቱም ለዚህ ፍጡር ያወራ ይመስል "አንተ ማን ነህ?" በማለት እየተርበደበደ የተቆራረጡ ሲቃ የተናነቃቸው ቃላቶቹን ሰነዘረ።
ዳሩ ግን እንስሳ መናገር አይችልምና የዚህ #አስፈሪ #ፍጡር ምላሽ ዝምታ ነበር። ላጩን እያንጠባጠበ ከቀጭ ወደ ግራ ይዟዟራል። አንዳንዴ አፋን በሃይል ይከፍተዋል። የሚያጉረመረም ድምፁ ከርቀት ለሰማው ልብ ይሰብራል። ወጣቱ የሚሆነው አጣ። መሬት ጠበበችበት። ይሄኔ ያኔ ከአላህ መንገድ ርቆ ሲከውናቸው የነበሩትን እኩይ ተግባሮች ማስታወስ ጀመረ። እያንዳንዱ ስራው እንደ መፅሐፍ ፊቱ ላይ ይገለጥ ጀመር። የሰፈሩ ሰው፣ እናቱ፣ አባቱ፣ ወንድሙ ሲመክረው እንቢ ማለቱ ቆጨው። በውስጡም እንዲህ ሲል ተናዘዘ። 'አላህዬ !! ከዚህ ጭንቅ ገላግለኝ እንጂ ዳግም አንተን ላለማመፅ ቃል እገባለሁ"
ይህንን ንግግሩን ሳይጨርስ ታላቅ ወንድሙ ከሩቅ ትልቅ ዱላ ይዞ ወደ እንስሳው መሮጥ ጀመረ።ይህም ወጣት ወንድሙን እንዲመለስ ተማፀነው። ነገር ግን ያኛውም ጀግና ስለነበር በያዘው ዱላ አስፈሪውን ፍጡር ይነርተው ገባ። እንስሳ ቢጎዳ ሳይጎዳ አይተውም እንዲሉት አንድ ተሳክቶለት ያ አደገኛ ፍጡር ታላቅ ወንድሙን አንድ ግዜ በሃይል ነከሰው። ይሄኔ በታላቅ ወንድሙ መነከስ የተማረረው ወጣት እንስሳብጅውን በሃይል ባገኘው ዱላ ቀጥቅጦ ገደለው።
ወዲያውኑ አይኑ በእንባ እንደተሞላች ወደ ታላቅ ወንድሙ በመዞር ሲመለከተው ታላቅ ወንድሙ ጣቱን ወደ ሰማይ ቀስሮ እያጣጣረ ነው። ወንድሜ!! ወንድሜ!! እያለ ቢጮህም ማንም ሊደርስለት አልቻለም። ብዙ ደም ስለፈሰሰው ወደ ቀጣዩ አለም አኺራ ሸሃዳን ብሎ በሰላም ተሰናበት።
ይሄኔ ኑበር ያ ወጣት የወንድሙን ጀናዛ አጥቦ፣እራሱን ከዚህ በፊት ጀናዛ እንደነበር በማሰብ ንፁህ በሆነ መልኩ ገላውን ታጥቦ ወደ አላህ መንገድ ተመለሰ። ከዚያም በኋላ ወደ ተለያዩ ሃገራት እየዞረ ኢልም በማካበት ሃገሪቱ ውስጥ አለ የተባለ ታዋቂ ዓሉም ለመባል በቃ።
ከዚህ አጭር ልብ-ወለድ የምንማረው አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ማንኛውንም ሰው በፈለገው መንገድ ያቀናል። የፈለገውንም ያጠማል። እኛ ግን ጥሪ አድራሾች ሆነን ተሹመናል።
Share it to ur friends
👇Join our best channel👇