አስራኤል ለምን ለተኩስ አቁሙ ቸኮለች?
ኩዌይታዊው የፖለቲካ ተንታኝና አሰላሳይ አብዱላህ አን-ነፊሲ እስራኤል የተኩስ
አቁሙን ለምን ቶሎ አወጀች የሚለውን ጥያቄ ተጠይቀው የሚከተለውን ምላሽ
ሰጥተዋል:-
"ፒኪስታንና ቱርክ በአየር ኃይል ወደ ፍልስጤም ምደር ለመግባት ለጆርዳንና
ኢራቅ መንግስታት የአየር ጦር መንደርን አስፈቅደው ነበር።ይህንን ጉዳይ
የጆርዳንና የኢራቅ መንግስታት በመወያየት ላይ ሳሉ ወሬው የጆ ባይደን ጆሮ
ይደርሳል።ባይደንም ወዲያውኑ ለኔታንያሁ አሳወቀው።ኔታንያሁም በፍጥነት ያንን
ውሳኔ ወስኗል።
የአሜሪካን ለተኩስ አቁሙ ትኩረት መስጠት የእስራኤሉም በፍጥነት ከአየር
ድብደባው ማቆም፤መንስኤው አለም አቀፍ የኢስላማዊ ኃይል ለጋዛ ድጋፍ
ይቆማል ብለው በመስጋት ነው።በተለይ የፓኪስታኑ የጦር አዛዥ የኢስላማዊ
ሀገራት ጦር ወደ ፍልስጤም መግባት አለበት ብሎ መግለጫ መስጠቱ
አስደንግጧቸዋል።"
©Gaza now
@abubekersidik 👈

ነብዩ ሙሐመድ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከ3000 በላይ የሙዕጂዛ ባለቤት
----------------------------------
♻ሙሀመድ ጨረቃ ለሁለት የተከፈለለት ነብይ
♻ሙሀመድ ከጣቶቹ መሃል ውሃ የፈለቀለት ነብይ
♻ሙሀመድ የታላቁ ሙዕጂዛ የቁርአን ባለቤት የሆነ ነብይ
♻ሙሀመድ ወደሱ ግመል እያለቀሰ በመምጣት የበደል ስሞታ ያቀረበለት ነብይ
♻ሙሀመድ ደረቅ እንጨት በሱ ናፍቆት ያለቀሰለት ነብይ
♻ሙሀመድ ተኩላ የአላህ መልዕክተኛ መሆኑን የመሰከረለት ነብይ
♻ሙሀመድ ዛፍ መሬት እየቀደደች ወደሱ በመምጣት መልዕክተኝነቱን የመሰከረችለት ነበይ
♻ሙሀመድ በጦርነት ምክንያት የወጣችን የቀታዳን አይን ወደቦታው የመለሰለት ነበይ
♻ሙሀመድ የታላቁ ምልጃ ባለቤት የሆነ ነብይ
♻ሙሀመድ የቀብር ሰዎች ዋይታ ይሰማው የነበረ ነበይ
♻ሙሀመድ የኢስራእና የሚዕራጅ ባለቤት የሆነ ነብይ
♻ሙሀመድ ሁሉንም አንቢያዎች በበይተል መቅዲስ ኢማም ሆኖ ያሰገደ ነብይ
♻ሙሀመድ ጀነትና ጀሃነምን በአይኑ ያየ ነብይ
♻ሙሀመድ የኡሁድ ተራራ የተንቀጠቀጠለት በኋላም "ተረጋጋ" ብለው እግሩን ሲያሳርፍበት የተረጋጋለት ነብይ
♻ሙሀመድ ምግብ በእጃቸው ላይ ሆኖ ተስቢህ የሚያደርግለት ነብይ
♻ሙሀመድ ድንጋዩም ዛፉም ሰላምታ የሚያቀርብለት ነበይ
♻ሙሀመድ እሳቸውን በመግደል ሴራ የተመረዘው ስጋ እንዳይበሉት የተመረዘ መሆኑን በመናገር ራሱን ያጋለጠለት ነበይ
♻ሙሀመድ ለእርድ የቀረቡ ስድስት ግመሎች ቅድሚያ በሱ እጅ ለመታረድ የተሽቀዳደሙለት ነብይ
♻ሙሀመድ አይነስውር ሰውየ በነገሩት የተወሱል ዱዓ አይኑን ያበራለት ነብይ
♻ሙሀመድ በበድር ዘመቻ ጊዜ ከውጊያ በፊት የእያንዳንዱን ሙሽሪክ መውደቂያ(መገደያ) ቦታ " እገሌ እዚህ ቦታ ይወድቃል እገሌ እዚህ ቦታ ይገደላል" በማለት ቀድሞ የተናገረ በኋላም ሳይዛነፍ እንዳለው የሆነለት ነብይ
♻ሙሀመድ ከፊቱ እንደሚያየው ከኋላውም የሚያይ ነብይ
♻ሙሀመድ ላቡ ከሚስክ የበለጠ መአዛ የነበረው ነብይ
♻ሙሀመድ ለዛቱ ጥላ የሌለው ነብይ
♻ሙሀመድ ትንሽ መጠጥና ምግብ በሱ በረካ እጅግ በርካታ ሰውና ሰራዊት ያጠግብለት የነበረ ነብይ
♻ሙሀመድ ድምፁ ማንም ሊያደርስበት በማይችልበት ቦታ ላይ የሚደርስለት ነብይ
♻ሙሀመድ በዘመቻ ላይ የመላኢካ ወታደሮች ኑስራ(እርዳታ) የሚያደርግለት ነብይ
♻ሙሀመድ የሱ ዳበሳ በረከት የሆነለት ነብይ (ለምሳሌ በሀንዞላ እንደታየው)
♻ሙሀመድ ምራቁ በረካ የሆነለት ነብይ
♻ሙሀመድ መላ ሰውነቱ በረካ የሆነለት ነብይ አሏሁ አክበር !!!!
እንዴት የላቀ ሙዕጂዛ ነው? ኢማሙ ሻፊዒይ እንዳሉት
«ﻣﺎ ﺃﻋﻄﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻧﺒﻴﺎ معجزة إلا وأعطى محمدا مثلها أو أكبر منها»
«አሏህ ለማንም ነብይ ሙዕጂዛን አልሰጠም ለሙሐመድ የሱን መሳይ ወይም ከዛ በላይ ከሰጠ በስተቀር»። ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም!

2⃣0⃣ #ምርጥ_ምርጥ_አባሎች
➊☞ምንም እንኳን ረዥም ብትሆንም ነገን
ማየት አትችልም።
➋ ☞ ታዋቂ መካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን
መጠገን አትችልም።
➌☞ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ
ክፍል በእግርህ መሄድህ የግድ ነው።
➍ ☞ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን
አትችልም።
➎ ☞ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም
ተራራን ማንቀሳቀስ አትችልም።
➏☞ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
➐☞ ምንም እንኳን ነጭ ብትሆንም ጥላህን ግን ጥቁር
ነው።
➑ ☞ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ
ባልያዘ ነበር።
➒ ☞ ያየውን ሁሉ ለመያዝ የሞከረ አንድ ቀን
እባብ ጨብጦ ይነደፋል።
➓ ☞ ተማረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር
አትዋል።
➊➊ ☞የጠወለጉ ቅጠሎች ሲረግፉ
ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ ናቸው።
➊➋ ☞የቅርብ ወዳጅህ የቅርብ ጠላትህ ነው።
➊➌ ☞ ጥሩ ጓደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም
ነገርግን በቀላሉ መሸጥ ትችላለህ።
➊➍ ☞ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ
ሰማያት መግባት ይፈልጋል?
➊➎☞ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል
ከሆነ ባንክ ቤቶች ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
➊➏ ☞ በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን
በስልክ አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
➊➐ ☞ ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን
አትለውጥም።
➊➑ ☞ ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግንመጨመር
ነው።
➊➒ ☞ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር
ከፈለክ ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ
አስቀምጠው። ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!
➋O ☞ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ናቸው ።
@abubekersidik
@abubekersidik
➊☞ምንም እንኳን ረዥም ብትሆንም ነገን
ማየት አትችልም።
➋ ☞ ታዋቂ መካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን
መጠገን አትችልም።
➌☞ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ
ክፍል በእግርህ መሄድህ የግድ ነው።
➍ ☞ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን
አትችልም።
➎ ☞ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም
ተራራን ማንቀሳቀስ አትችልም።
➏☞ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
➐☞ ምንም እንኳን ነጭ ብትሆንም ጥላህን ግን ጥቁር
ነው።
➑ ☞ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ
ባልያዘ ነበር።
➒ ☞ ያየውን ሁሉ ለመያዝ የሞከረ አንድ ቀን
እባብ ጨብጦ ይነደፋል።
➓ ☞ ተማረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር
አትዋል።
➊➊ ☞የጠወለጉ ቅጠሎች ሲረግፉ
ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ ናቸው።
➊➋ ☞የቅርብ ወዳጅህ የቅርብ ጠላትህ ነው።
➊➌ ☞ ጥሩ ጓደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም
ነገርግን በቀላሉ መሸጥ ትችላለህ።
➊➍ ☞ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ
ሰማያት መግባት ይፈልጋል?
➊➎☞ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል
ከሆነ ባንክ ቤቶች ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
➊➏ ☞ በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን
በስልክ አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
➊➐ ☞ ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን
አትለውጥም።
➊➑ ☞ ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግንመጨመር
ነው።
➊➒ ☞ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር
ከፈለክ ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ
አስቀምጠው። ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!
➋O ☞ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ናቸው ።
@abubekersidik
@abubekersidik
ድንቅ ምክር...
ነብዩላህ ዩሱፍ ﷺ ለወንድሙ እንዲህ አለው፦
" لا تبتئس" ..
ተስፋ አትቁረጥ
ነብዩሏህ ሹዐይብ ለነብዩሏህ ሙሳ ﷺ
" لا تخف" ..
"አትፍራ" አሉት
ነብዩሏህ ሙሃመድ ለጓደኛቸው፦
" لا تحزن" ..
"አትዘን" አሉት
እኔም ለውድ ለጉሩፔ ቤተ ሰቦች የሃቢቢን ﷺ ቃል ልበላችሁ
" لا تحزن" ..
"አትዘን"
በማንኛውም በዚህች አለም ላይ በምያጋጥማችሁ ነገር አትዘኑ አትፍሩም ተስፋም አትቁረጡ !! ምክንያቱም የዱንያ ባህሪዋ ይህም ስለሆነ !! ነገር ግን አንድ ቀን እንዘን ፦ የዛኔ ሁሉም በሚቀሰቀስበት ቀን የመልካም ስራ ሚዛናችን አንሶ የመጥፎ ስራችን የበዛ እለት ... እንፍራ እንዘን..
#መልካም_ቀን 😍

በዑመር (ረ.ዐ) ዘመን ሶስት ወጣቶች አንድ ሰውዬን ጎትተው በማምጣት‹‹ያዐሚረል ሙእሚኒን ይህ ሰው አባታችንን ገድሏል ሀድ/ቅጣት/ እንደትወስንበት እንሻለን›› በማለት በእልህና በቁጣ ተናገሩ፡፡‹‹ለምን ገደልክ ?›› ሲል ዑመር ረጋ ብሎ ጠየቀ‹‹ እኔ የግመል እረኛ ነኝ… አንደኛው ግመሌ የአባታቸው መሬት ላይ ካለ ዛፍቅጠል ቀንጥሶ ሲበላ አባታቸው ድነጋይ ወርውሮ ሲመታው ግመሌ ሞተ እኔም እሱ የወረወረውን ድንጋይ አነስቼ ስወረውር መታሁትና ሞተ››…ሲል ተናገረ፡፡‹‹እንደዛ ከሆነ ቅጣት እወስንብሃለሁ!›› አለ ዑመር(ረ.ዐ)::‹‹እሺ ሦስት ቀናትን አቆየኝ……አባቴ ሲሞት ለኔና ለወንድሞቼ የተወው ከንዝ/የተደበቀ ሃብት/አለ እኔ አሁን እዚሁ ከሞትኩ ከንዙም ይጠፋል ወንድሞቼም ይጠፋሉ(ይቸገራሉ)..ስለዚህ ፍቀድልኝና ሄጄ ልምጣ›› አለ ተከሳሹ፡፡‹‹ታዲያ እስክትመለስ ዋስ የሚሆንህ ማነው?›› በማለት ዑመር (ረ.ዐ) ጠየቀ ሰውዬው የተሰበሰቡትን ሰዎች ተመለከተ የሚያውቀው የለም……የእያነዳንዱን ፊት ተመለከተና‹‹ያ ሰውዬ እዛ ጋ የቆመው ›› አለና አንዱን ጠቆመ‹‹ያ አባ ዘር ለዚህ ሰው ዋስ ትሆናለህ ?›› በማለት ዑመር(ረ.ዐ) የተጠቆመውን ሰውየ ጠየቀው…‹‹አዎን ያ አሚረል ሙእሚኒን ›› በማለት መለሰ::‹‹ይህ ሰው ካመለጠ ቅጣቱ አንተ ላይ ተፈፃሚ እንደሚሆን አታውቅም እንዴ? ›› ሲል ዑመር ተገርሞ ጠየቀ‹‹ግድ የለም ያ አሚረል ሙእሚኒን እኔ ዋስ እሆነዋለሁ….›› ሲል አቡዘር መለሰ፡፡ሰውየው ሄደ፡፡አንድ ቀን አለፈ….ሁለተኛው ቀን ተከተለ…በሦስተኛው ቀን….ሰውየው ካልመጣ ቅጣቱ አቡዘር ላይ ስለሚፈፀም ሰዎች ተጨነቁ………ሆኖም በሶስተኛው ቀን ከመግሪብ (ከመምሸቱ ) በፊት …..ያ ሰው እያለከለከ መጣ…በጣም እንደደከመው ገፅታው መስካሪ ነበር፡፡..ከዑመር (ረ.ዐ) ፊትለፊት መጥቶ በመቆም‹‹ከንዙን ለወንድሞቼ እና ለእናቴ ወንድሞች አስረክቤ መጣሁ አሁን በቁጥጥርህ ስር ሆኛለሁ ቅጣቱን ፈፅምብኝ››በማለት ተናገረ፡፡ዑመር (ረ.ዐ) ተገረመ ;‹‹ በዚያው ማምለጥ የምትችል ሆነህ እንዴት ተመለስክ?››ሲል ጠየቀው፡፡‹‹ ሰዎች ዘንድ ‹ቃል አክባሪነት ጠፋ› እንዳይባል ፈርቼ ነው›› በማለት መለሰ ተከሳሹ ፡፡ዑመር ወደ አቡዘር (ወደ ተዋሰው ሰው ) ዙሮ‹‹ይህን ሰው እነዴት ዋስ ሆንከው? ›› በማለት ጠየቀ…………‹‹እኔማ ዋስ የሆነኩት በሰዎች ዘንድ ኸይር/መልካም/ ስራ ጠፋ እንዳይባል ፈርቼ ነው››ሲል አቡ ዘር መለሰ፡፡ በሁኔታው የሟች ልጆች ልብ ተነካ…‹‹በቃአፉ ብለነዋል(ምረነዋል )…ቅጣቱ እንዳይፈፀምበት››ሲሉ ተናገሩ…ዑመር (ረ.ዐ) ‹‹ለምን?›› ሲል ጠየቃቸው…..‹‹እኛ ደግሞ በሰዎች መሃል ‹ይቅር መባባል ጠፋ ›እንዳይባል እንፈራለን›› አሉ……እኔ ደግሞ ሰዎች የሰሙትን አያደርሱም እነዳይባል ሰጋሁናነገርኳችሁ!!
እናንተስ?
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
@abubekersidik
@abubekersidik
እናንተስ?
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
@abubekersidik
@abubekersidik
#የደሴቷ_ብቸኛ_ነዋሪ....ደስ የሚል ታሪክ
በርካታ ሰዎችን አሳፍራ ትጓዝ የነበረች አንዲት መርከብ በድንገት በተከሰተ ከባድ ማዕበል ምክንያት ባህሩ ውስጥ ትሰጥማለች። ከተሳፋሪዎቹ መካከል ታድያ በአላህ ተአምር አንድ ሰው ብቻ ይተርፋል። ይህም ሰው በውሃው እየተገፋ አንዲት ደሴት ላይ ራሱን ያገኘዋል።
እርዳታ ለመጠየቅ በደሴቷ እየተዘዋወረ ሰው ለማፈላለግ ቢሞክርም ምንም ዓይነት የሰው ዘር ማግኘት አልቻለም። በአካባቢው ማዕብሉ ከሚያናውጠው ባህርና ከወፎች ድምፅ በስተቀር የሚሰማ ነገርም የለም። በዚህን ግዜ በትንሽየዋ #ደሴት ውስጥ የሚኖረው ብቸኛው ሰው እርሱ ብቻ መሆኑን ሲያረጋግጥ በጣም ተጨነቀ። ፍርሃትም አደረበት። ከዚህ አስፈሪ ችግር ያወጣውም ዘንድ አላህን ለመነ።
አንዳች የአላህ ተዓምር መጥቶ ወደ ቤቱ የሚመለስበት ሁኔታ እስኪፈጠር ግን በደሴቷ ውስጥ መቆየቱ እንደማይቀር በማሰብም የሚጠለልበት ትንሽ ግዜያዊ ጎጆ ቤት ሰራ። አንገቱ ላይ ባንጠለጠለው ቦርሳ መሰል ይዞት የነበረውንም እቃ ጎጆዋ ቤት ውስጥ አስቀመጠ።
ወደ ጫካው በመግባትም የተለያዩ የሚበሉ ፍራፍሬዎችንና ቅጠላ ቅጠሎችን ማግኘት ቻለ። በዚሁ ሁኔታ በደሴቷ መኖር ጀመረ.....
ከዕለታት አንድ ቀን ምግብ ፍለጋ ወደ #ጫካው ሄዶ ሲመለስ ትንሿ ጎጆ ቤቱ በእሳት እየተቀጣጠለች ደረሰ። በተመለከተው አጋጣሚ በጣም አዘነ። የበለጠ ተስፋ የመቁረጥ ስሜትም አደረበት።
"አላህ ሆይ! ለምንድን ነው እንዲህ ዓይነት ነገር የምትፈፅምብኝ!?" በማለትም በጣም አለቀሰ።
በተከታዬ ቀን የሆነ ድምፅ ከእንቅልፋ ቀሰቀሰው። ወደ ደሴቷ እየቀረበች የነበረች አንዲት መርከብ ናት ከእንቅልፋ የቀሰቀሰችው። መርከቧ እሱን ለመውሰድ ነበር ወደ ደሴቱ የመጣችው።
ሁኔታውን ማመን ያቃተው ሰውዬው "በዚህ አካባቢ እኔ መኖሬን ማን ነገራችሁ?" በማለት መርከቧ ላይ የነበሩትን ሰዎች ጠየቀ። እነርሱም "ትናንት ከዚህ አካባቢ የሚወጣ #ጭስ አይተን ነው የመጣነው" ሲሉ መለሱለት።
#አስተምህሮት.....
እኛ ሰዎች አጋጣሚዎች ሁሉ መጥፎ ሲሆኑብን በቀላሉ ተስፋ እንቆርጣለን። እንዲህ በቀላሉ መሸነፍ የለብንም። ምክንያቱም አልህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እኛን በተመለከተ ሁል ጊዜ ስራ ላይ መሆኑን መዝምንጋት የለብንም። በመከራችንና በህመማችን ወቅትም እንኳ ቢሆን እርሱ አይረሳንም።
ሼር ሼር ሼር
👇👇👇👇👇👇

#አስደናቂ_ጤና_ነክ_እውነታዎች
➊. ግማሽ ሊትር ደም በመለገስ ብቻ የአራት ሰው ህይወት ሊታደጉ ይችላሉ፡፡
➋. ሴቶች በአማካይ 4.5 ሊትር ደም ሰውነታቸው ውስጥ ሲኖር ወንዶች በአማካኝ 5.6 ሊትር ደም ውስጣቸው ይኖራል፡፡
➌. ሁሉም ህፃናቶች ሲወለዱ ቀለማትን መለየት አይችሉም፡፡
➍. ስታለቅሱ አፍንጫችሁ ፈሳሽ የሚያበዛው እንባችሁ ከአይናችሁ ወደ አፍንጫችሁ ስለሚሄድ ነው፡፡
➎. አይናችሁን ከፍታችሁ ማስነጠስ በፍፁም አትችሉም፡፡
➏. ወንዶች በአማካይ ከዕድሜያቸው ላይ አምስት ወር ያህል ፂማቸውን በመላጨት ያጠፋሉ፡፡
➐. ፀጉር እና ጥፍር የተሰሩት ከተመሳሳይ ንጥረ ነገር ነው፡፡
➑. ከ90% በላይ የሚሆኑ በሽታዎች የሚፈጠሩት እና የሚባባሱት በውጥረት ምክንያት ነው፡፡
➒. ሴት ልጅ በጡት ካንሰር የመያዝ እድሏ አልኮል አለልክ በመጠጣት ይባባሳል፡፡
➓. በየዓመቱ አሜሪካን ሀገር ከውፍረት ጋር የተያያዘ 300.000 ሞት ይከሰታል፡፡
➊➊. የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች 6.5 ዓመት ቀድመው ይሞታሉ፡፡ በቀን በአማካይ አንድ ፓኬት ሲጋራ የሚያጨስ ሰው በየአስር ዓመት ልዩነት ሁለት ጥርስ ያጣል፡፡
➊➌. የእንቅልፍ እጦት በሽታ የመከላከል አቅምን ይቀንሳል፡፡
➊➍. ከአርባ ሚሊዮን በላይ አሜሪካውያን የከፋ የአፍ ጠረን ችግር አለባቸው፡፡
➊➎. ካርቦን ሞኖክሳይድ ከአስራ አምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሰው ሊገድል ይችላል፡፡
➊➏. በየዕለቱ ሰውነታችን ሁለት ሊትር ያህል ሀይድሮ ክሎሪክ አሲድ ያመነጫል፡፡
➊➐. ሳቅ ፍቱን የህመም ማስታገሻ (pain killer) እንደሆነ የህክምና ጥናቶችአረጋግጠዋል፡፡
➊➑. የእርጉዝ ጥርስ ጤንነት ያልተወለደውን ልጅ ጤንነት ሊወስን ይችላል፡፡
➊➒. ሴት ልጅ እርግዝና ውስጥ ስትሆን ሁሉም የስሜት ህዋሶቿ ከልክ በላይ ይነቃቃሉ፡፡
➋O. መሳሳም የጥርስ መበስበስን ይከላከላል፡፡ ይህ ሊሆን የቻለው መሳሳም የሚፈጥረው ምራቅ የጥርስን እርጥበት መጠን ስለሚያስጠብቅ ነው፡፡
➋➊. ጡት ጠብተው ያደጉ ልጆች ጡት ሳይጠቡ ከማያድጉ ልጆ ይልቅ ሸንቃጣ ናቸው፡፡
➋➋. ነጣ ያለ ቆዳ ያላቸው ሰዎች ጠቆር ያለ ቆዳ ካላቸው የበለጠ ቆዳቸው ቶሎ ይጨማደዳል፡፡
➋➌. አለርጂ ያለባቸው ሰዎች በመሳቅ የአለርጂ መጠናቸውን መቀነስ ይችላሉ፡፡
➋➍. የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች የበለጠ ቆዳቸው ይጨማደዳል፡፡
➋➎. ጡት ጠብቀው ያደጉ ልጆች ጡት ጠብተው ካላደጉ ልጆች የበለጠ IQ ሊኖራቸው ይችላል፡፡
➋➏. በወር ሶስት ጊዜ ቸኮሌት መብላት ከልክ በላይ ከሚበሉና እንደውም ከማይበሉ ሰዎች የበለጠ ረጅም ጊዜ ለመኖር ያስችላል፡፡
➋➐. በአማካይ አንድ ሰው በአንድ ሌሊት ውስጥ 7 ህልም ይመለከታል፡፡
➋➑. አንድ ሰው በዕድሜ ዘመኑ በአማካይ የምድርን ዙሪያ ሁለት እጥፍ ያህል ይጓዛል፡፡
➋➒. አንድ ሰው በአማካይ በቀን 15 ጊዜ ያህል ይስቃል፡፡
➌O. የአንድ አማካይ ሰው መዝገበ ቃላት ብዛት ከ5,000 እስከ 6,000 ነው፡፡
➌➊. የዓለማችን 10% ያህል ህዝብ ግራኝ ነው፡፡
➌➋. የሰው ልጅ አንድ ነጠላ ፀጉር ሶስት ኪሎ ግራም ክብደት መሸከም ይችላል፡፡
➌➌. ፈገግ ከማለት ይልቅ ኮስተር ማለት ብዙ ጡንቻ ይጠይቃል፡፡
➌➍. 1/3 የካንሰር ህመምን መከላከል ይቻላል፡፡
➌➎. በምታስነጥሱበት ወቅት ሁሉም የሰውነታችሁ ስራ ይቆማል ልባችሁን ጨምሮ፡፡
➌➏. የሰው ልጅ ጉበት ከአምስት መቶ በላይ ተግባሮችን ያከናውናል፡፡
➌➐. የልባችሁ መጠን የአንድ እጅ ጭብጣችሁን ያህል ነው፡፡
➌➑. በሳምንት ለሶስት እና አራት ሰዓት ያህል ፈጣን የእግር ጉዞ ማድረግ በልብ ህመም
የመያዝ ዕድልን በ65% ይቀንሳል፡፡
➋➒. ከመሳሳም የበለጠ በመጨባበጥ ከሰው ወደ ሰው ሊተላለፉ የሚችሉ ብዙ ጀርሞች አሉ፡፡
➍O. እንቅልፍ ከምግብ የበለጠ አስፈላጊ ነው፡፡ አንድ ሰው በእንቅልፍ እጦት ከምግብ እጦት አስቀድሞ ሊሞት ይችላል፡፡
መልካም ጤንነት!!
Join

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
خميس مبارك
#መልካም_ኸሚይስ
ዱዓ ተቀባይነት ከሚሆንባቸው 5 ሌሊቶች መካከል አንዱ ለይለተል ጁመዓ( ኸሚይስ) እንደሆነ ያውቃሉን ?
#እንግዳውንስ_በዱዓ_ተበራቱ
ያሰብንበት የምንደርስ አሏህ
ያድርገን🙌🙌🙌🙌🙌
{[{ @abubekersidik }]} 👈
خميس مبارك
#መልካም_ኸሚይስ
ዱዓ ተቀባይነት ከሚሆንባቸው 5 ሌሊቶች መካከል አንዱ ለይለተል ጁመዓ( ኸሚይስ) እንደሆነ ያውቃሉን ?
#እንግዳውንስ_በዱዓ_ተበራቱ
ያሰብንበት የምንደርስ አሏህ
ያድርገን🙌🙌🙌🙌🙌
{[{ @abubekersidik }]} 👈
#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ!
የ‘ ኛ ነገር ጠብ ሲል ስደፍን ሆነና ዛሬም ታመን አለን። ቢያወሩት አይቀል፣ ቢፅፉት አይታገስ!!
እዝነት ሲጠፋ ራሳቸው እዝነት የሆኑት፣ እንኳን ለሰው ለአውሬ የሚዋሱት፣ ዘረኝነትን አምርረው የሚጠዬፉት ነቢያችን ከመቼውም በላይ ይታወሱኛል። ነብዬ "የፍትኅ መገኛ" ያሏት ተወዳጅ ሃገር ሰላም ስታጣ ውስጤ ሰላም ያጣል ግና ዛሬም ከ‘ነ ቁስሌ እንዲህ እላለሁ ሁሉም መልካም ይሆናል። ሁሉም የእጁን ያገኛል።
የኔ ውድ ነብይ...!የገዛ ወገኖችዎ ሲያሳድዱዎት የእርስዎን ጭንቅ አላይም ብሎ ጭንቅዎን የተካፈለው የነጃሺ ሃገር፣ እናትዎን በለጋነትዎ ሞት ሲነጥቅዎት የሰው ፊት እንዳይገርፍዎት ረሃብ ጥማቱ እንዳያገኝዎት አለሁ ብላ ያሳደገችዎት የሃበሻዋ በረካ ቀዬ፣ እርስዎን ማጣት ቢያንገበግበውና ደስታውንም ራሱንም ቢያጣ ስደትን መርጦ ጎኑ ከመኝታ እንደራቀ የሞተው የቢላል ሃገር ሃበሻ ታማለች፤ አስታማሚም አላገኘች!እነዚያ ቀን ከሌሊት በፍቅርዎ እንደተቃጠሉ፣ ያንቱን ስም እህል ውኃቸው እንዳደረጉ ኖረው ያለፉ ሙሒቦች አገር ሐበሻ በጠና ተይዛለች!
ያረሱሉሏህ…!የቱንም ያክል ቢጨንቀኝም በአገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥና ሁሌም ነገ ጥሩ እንደሚሆን የማስበው አገሬ የእርስዎ ዱዓ አላት ብዬ ስለማምን ነው፤ ልቤ ለረሱሉ ጭንቅ የደረሰችን አገር ጌታሽ ለከፋ ጭንቅ አይተዋትም ስለሚለኝ ነው፤ ሃሳቤ ከሁሉ በፊት ጌታቸውንና ነብያቸውን አስቀድመው የኖሩ ደጋጎች ያለፉባትና ቁጥራቸው ቢያንስም አሁንም ያሉባት አገር መሆኗን ስለሚያስታውሰኝም ነው!!
ያሐቢበላህ…!ሁሌም ሰላምታ ሳቀርብልዎት አጠገቤ እንዳሉ ስለሚሰማኝና ሃሳብ ጭንቀት ገለል እንደሚልልኝ ስለማውቅ ሳዝንም ሆነ ስጨነቅ እርሶን መዘዬር አበዛለሁ፤ ”አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም!” ስል ሰላም ከሆነው ጌታዬ የተሰጡኝ ሰላም እርስዎ እንደሆኑም አስባለሁ ሰላምን ባንቱ አገኛለኋ!
ዛሬም በሶለዋት ከሚገጥመን ሁሉ እንድን ዘንድ ሰላም ሰላም እልዎታለሁ! አሰላሙዓለይክ ያሐቢበላህ በሚለው በር ገብቼ ሰሊምና ጌትዬ! እላለሁ።
በያሲን ፈላሕ፣ በፋቲሓ የሁሉ ሚፍታሕ ይገኛል። ደግሞ ጌታዬም ነቢዬም ወዳጆቻቸውን አሳፍረው አያውቁም!ግን ደግሞ ከውጥንቅጡ ሁሉ በጌታዬ እዝነት በርሳቸውም ስም እንደምንወጣ ባምንም መመካትና እምነታችን እንዳለ ሆኖ ወደ ቀልባችን መመለስ፣ ሸኾቻችንን ማክበር፣ መስከንና አማኞች ነን ያልነውም ራሳችንን ማዬት አለብን እላለሁ!
ተብሪድ ጌትዬ ነቢ መጀን!!
አላህ ያመውላ ሰሊምና ሚን ኩሊ በላ!
#ሶሉ_ዓለል_ሃቢብ!
አሏሁመሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ ወዓላ አሊ ሰይዲና ሙሐመድ!💚💚💚

اولي
<unknown>
ነሽጡልኝ ያጀመአ
#ሰለላሁ_አላ_ሰለላሁ_አላ
#ዘሊማ_ሀለቀሁል_መውላ
☘☘☘☘☘☘☘☘
❤️የወሎ ሃድራ❤️
መልካም ኸሚስ
❤️ምርጡን ለናንተ❤️
@abubekersidik 🌸
#ሰለላሁ_አላ_ሰለላሁ_አላ
#ዘሊማ_ሀለቀሁል_መውላ
☘☘☘☘☘☘☘☘
❤️የወሎ ሃድራ❤️
መልካም ኸሚስ
❤️ምርጡን ለናንተ❤️
@abubekersidik 🌸
· ➪ጁመዓ!
--------------------
➪የጁምዓ እለት የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው።
➪የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል።
#صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع - رقم: (1098)
➪የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።
🍂የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
#صحيح الجامع
الألباني حسن - رقم: 1209
➪የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።
➪የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።
,
➪ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እናፅዳ።
¹صحيح مسلم - رقم: (233)
²الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)
➪ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ
ቀን ነው።
ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም።
➪የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል።
صحيح مسلم - رقم: (2178)
☞︎︎︎ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።
➪የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
#صحيح البخاري - رقم: (882)
➪ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን
ብለዋል፣
☞︎︎︎በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
#حسنه الألباني في
تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116)

﷽ { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ድዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛ(ሠ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማብዛት
@abubekersidik 💚

❤️ አስገራሚ ታሪክ ❤️
አንዱ ሚስቱን ይመታታል፤ በአጋጣሚ ሊገድላት ሳያስብ በእጁ ትሞትበታለች። ጉዳዩ ይፋ ወጥቶ ዕዳ እንዳይኾንበት ምን
ማድረግ እንዳለበት ያስባል። አስቦ አሰላስሎ በስተመጨረሻም
አንድ ሀሳብ መጣለት። እርሱም ወደሰፈራቸው አዋቂ ነኝ ባይ ሰው
ጋር መሄድ ነበር። ታዲያ ይሄ አዋቂ ተብዬ ሰውም መፍትሄ
የሚለውን ሀሳብ እንዲህ ሲል ይመክረዋል፦
ደጅህ ላይ ተቀምጥና ቆንጆ ወጣት ሲያልፍ ካየህ "አንዳች
የምታግዘኝ ነገር አለ" በለውና ወደ ቤትህ አስገባው።ከዚያም
ግደለውና ከባለቤትህ እሬሳ ጋር አጠገብ ለአጠገብ አጋድመው።
የርሷን ቤተሰቦች ጥራና "ከዚህ ወጣት ጋር ሲያመነዝሩ ስመለከት
እራሴን መቆጣጠር ተስኖኝ እርምጃ ስወስድባቸው በእጄ ሞቱ" ብለህ ንገራቸው አለው።
አባ ውራውም መላ ነው ተብሎ የተነገረውን ተቀብሎ ደጃፉ ላይ
ሄዶ ቁጭ ብሎ መጠባበቅ ይጀምራል። ብዙም ሳይቆይ አንድ
ወጣት በአጠገቡ ሲያልፍ ተመለከተና "ወንድም አንዴ
ላስቸግርህ? የሆነች ነገር እንድታግዘኝ ፈልጌህ ነበር" ብሎ
አስማምቶ ወደ ቤት ያስገባዋል። እንደተመከረውም ይገድለውና
ከሚስቱ ጀነዛ አጠገብ ያጋድመዋል።
የሚስቱ ቤተዘመዶች ሲመጡም በዝሙት ላይ አግኝቷቸው ራሱን
መቆጣጠር አቅቶት እርምጃ እንደወሰደባቸው ይነግራቸዋል።
እነርሱም ጥፋተኛ ሳያደርጉት ምክኒያቱን ይረዱትና ይተዉታል።
ይሄንን የማምለጫ ዘዴ ነግሮት የነበረው ሰውዬ ገዳዩ ከምን
እንደደረሰ ሊጠይቀው ቤቱ ይከሰታል። ገዳዩ ሰውዬም የመከረውን
እንዳደረገና እንደተሳካለት በኩራትና በምስጋና ይነግረዋል። እስኪ
የገደልከውን ልጅ አሳየኝ ብሎ አዋቂ ተብዬው ይጠይቀዋል።
ገዳዩ ወስዶ ሲያሳየውም
ለካስ የተገደለው የራሱ የአዋቂ ነኝ ባዩ ልጅ ኖሯል! በሳሉት
ቢለዋ
መቆረጥ ይሉሃል እንደዚህ ነው!
ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ (ረ ዐ) እንዲህ ይላሉ፦
ለተንኮል ሰይፉን የሳለ እራሱ ይቆረጥበታል። ለወንድሙ ጉድጓድ
የቆፈረ ራሱ ይገባበታል። የሌሎችን ነውር አደባባይ የሚበትን
የራሱ ነውር አደባባይ ይታይበታል።
ከተመቻችሁ ለሌሎች ሼር አድርጉት!
👉 👉👉 @abubekersidik
👉👉 @abubekersidik
👉 @abubekersidik