Telegram Web Link
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Happy Eid-ul_alfetir to all followers of Islam !!!!! Also, have a good holiday for those of other faiths who are on holiday.🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ED🌹MUBAREK🌷
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBA REK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBARE ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
ED🌹MUBAREK
Forwarded from አቡበክር ሲዲቅ️ (.......)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢድ ሰላት አሰጋገድ

የኢድ ሶላት አሰጋገድ የማያውቁ ስላሉ እርሶ ፅሁፉን ሼር በማድረግ ያድርሱ!!

የኢድ ሰላት “ሱና ሙአከደህ’ ከሆኑ ሰላቶች አንዱ ነው ማለትም ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያጠብቁት የነበረ ሱና ነው።


የአሰጋገድ ስነስርኣት
1. ሰጋጁ በልቡ እንዲህ በማለት ኒያ ያደርጋል፡ ለአሏህ ብዬ የኢድ አል-ፊጥር 2 ረከኣ ሱና ሰላትን ኢማም ሆኜ
(ኢማም ለሆነ) መእሙም ሆኜ (ተካታይ ሆኖ ለሚሰግድ) በማለት ሰላቱን ያስራል።
2. የኢሕራም ተክቢራ (አሏሁ አክበር)ን ይላል።
3. ከዚያም ሰባት ተክቢራዎችን ያደርጋል በያንዳንዱ
ተክቢራ መካከል
ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ
“ሱብሓነሏህ ወልሐምዱሊሏህ ወላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወሏሁ አክበር” ይላል።
4. ከዚያም ፋቲሓን ይቀራል
5. ከዚያም ሱረቱ “ቃፍ” ወይም ሱረቱል አዕላን ያነባል።
6. ከዚያም ለሩኩዕ ይወርዳል።
7. ከዚያም ቀጥ ብሎ መቆም (ኢዕቲዳል)
8. ከዚያም ሁለት ሱጁድ ያደርጋል
9. ከዚያም ለ ሁለተኛ ረከዐ ይቆማል
10. ከዚያም አምስት ተክቢራ ያደርጋል በያንዳንዱ
ተክቢራ መካከል
ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ
“ሱብሓነሏህ ወልሐምዱሊሏህ ወላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወሏሁ አክበር” ይላል።
11. ከዚያም ፋቲሓን ይቀራል
12. ከዚያም ‘ሱረቱል ጋሺያ’ ወይም ‘ሱረቱል-ቀመር’ን
13. ከዚያም ለሩኩዕ ይወርዳል
14. ከዚያም ቀጥ ብሎ መቆም (ኢዕቲዳል)
15. ከዚያም ሁለት ሱጁድ ያደርጋል
16. ከዚያም ተሹድ ያደርጋል
17. ከዚያም በነቢዩ ሙሐመድ ሰለዋትን ያወርዳል
18. ከዚያም ያሰላምታል
((አደራ ሼር ማድረግ አንዘንጋ!!!))
ኩሉ አሚን ወአንቱም ቢኸይር

📌 ሰላተል-ዒድ ከመሰገዱ በፊት ዘካተል-ፊጥርን መስጠት ግዴታ ሲሆን ከዒድ 2 ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል።
▪️አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን
▪️የመጣውንም በሽታ በቃህ ይበልልን #አሚን...... 🤲

@abubekersidik 👈
የሸዋልን ፆም
قال صلى الله عليه وسلم-:
"من صام رمضان ثم أتبعه بست من شوال كان كصيام الدهر"
رواه مسلم
የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ
ረመዷንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀናትን አስከትሎ የፆመ አመቱን እንደፆመ ይቆጠርለታል". ሙስሊም ዘግበውታል

@abubekersidik 👈
💜Happy Jumea💜


ያ ረበል አለሚን የዛሬው ጁምዐ

➻ በህመም ለሚሰቃዩ በሙሉ ሸፍአ ምታድልበት

➻ ለተጨነቁ ባሮችህ በሙሉ ፈረጃን ምትሸልምበት

➻ ካንተ የራቀ ባሪያህን ወዳንትተ የምታቀርብበት

➻ የተኳረፉ ባሮችህ ላንተ ሲሉ አውፍ ሚባባሉበት

➻ ምህረትን ለጠየቁህ ይቅርታህን ምትቸርበት

➻ አንተን ለማስደሰት የምትለፋ ነብስን በአጅር ምታንበሸብሽበት

ፍክት ያለ ጅምዐ አድርግልን🤲 በዱአችሁ አትርሡኝ😒

@abubekersidik 🌹
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት አባቱን ሸኘ ዛሬ ደግሞ እሱ ተሸኘ። ያ አላህ ምን አይነት ሙሲባ ነው የወረደው።
የአላህ በእዝነትህ በቃህ በላቸው ያረብ ልብ ያደማል በእውነት ዱአ አድርጉላቸው 😭😭😭😭 @abubekersidik
በስድስት ቀናት የእስራኤል ጦርነት የ146 ፍልስጤማዊያን ህይወት በጋዛ
አልፏል።
ሹሀዳእ ቢኢዝኒላህ
©አልጀዚራ ፍልስጤን @abubekersidik
◾️አላህ ሆይ ፍልስጤማውያን ድረስላቸው


🔻አቅም የለንም አንረዳቸው አጠገባቸው አይደለን አናግዛቸው ያለን ብቸኛው አማራጭ በመልካም ዱአችን ማስታወስ ነው።

👉ዱአ ተቀባይነት ባለባቸው ሰአታት እነዚህ ወንድሞቻችን በዱአ አንርሳቸው‼️

اللَّهُمَّ أَغِثْ أهلَ القُدْسِ وأهلَ فِلَسْطِينَ.
اللَّهُمَّ اُشْدُدْ أَزْرَهُم، اللَّهُمَّ اُرْبُطْ على قُلُوبِهِم.
اللَّهُمَّ اُنْشُرِ السَّكِينَةَ على قُلُوبِهِم.
اللَّهُمَّ أَنْزِلْ علَيِّهِمُ دِفْئًا وسَلامًا وأمْنًا وأمَانًا.
اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شُهَدَاءَهُم واشْفِ مَرْضَاهُم.
اللَّهُمَّ ارْحَمْ شُيوخًا رُكَّعًا وأطفالا رُضَّعًا وشَبابًا سُجَّدًا.
اللَّهُمَّ عَليكَ بالصَّهَايِنَةِ المُعْتَدِينَ وَمَنْ وَالاهُم و من سَاعَدَهُم.
اللَّهُمَّ شَتِّتْ شَمْلَهُم وبَدِّدْ قُوَّتهُم وفَرِّقْ جَمْعَهُم.
اللَّهُمَّ أرِنَا فِيهِم ءَاثَارَ وَعَجَائِبَ قُدْرَتِكَ.
اللَّهُمَّ مَزِّقْهُم شَرَّ مُمَزَّقٍ يا رَبَّ العَالمَينَ.
اللَّهُمَّ احْصِهِم عَدَدًا واقْتُلْهُم بَدَدًا وَلا تُغادِرْ مِنْهُم أَحَدًا.
اللَّهُمَّ لا تَرْفَعْ لليَهودِ في القدسِ رَايَةً وَلا تُحَقِّقْ لَهُم في فِلَسْطين

@abubekersidik 👈
🔷🔷 #መቼ_ነዉ

🔺መቼ ነው ☞ እውነተኛ ሙስሊሞች የምንሆነው?

🔻መቼ ነው ☞ አላህ በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው?

🔺መቼ ነው ☞ አሏህ ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው?

🔻መቼ ነው☞ አሏህ እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው?

🔺መቼ ነው☞ ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው?

🔻መቼ ነው☞ እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው?

🔺መቼ ነው☞ ሀዲስና ቁርአን ስንሰማ የምንደነግጠው?

🔻መቼ ነው☞ ለመልካም ስራ ሰበብ የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ በሰላታችን የምንጠቀመው?

🔻መቼ ነው☞ ዱአችን ተሰሚነት የሚያገኝው?

🔺መቼ ነው☞ ዲናችንን የምንረዳው?

🔻መቼ ነው☞ ውሎና አዳራችን በሱና የሚሆነው?

🔺መቼ ነው☞ ሙሉ በሙሉ በአሏህ ላይ የምንመካው?

🔻መቼ ነው☞ የዱንያን ትልቅነት ከልባችን የምናወጣው?

🔺መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ያለው የተበላሸ ሂዎት የሚስተካከለው?

🔻መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ቁርአንና ሀዲስ የሚቀራው የሚወራው?

🔺መቼ ነው☞ ውሽት እምናቆመው?

🔻መቼ ነው☞ የአሏህን ውሳኔ መቃውም እምናቆመው?

🔺መቼ ነው☞ እኔ እኔ ማለት ትተን ውንደሜ እህቴ ማለት እምንጀምረው?

🔻መቼ ነው☞ ለሰዎች ከአላህ ውጪ ጌታ እንደሌለ እምንናገረው?

🔺መቼ ነው☞ በኛ ዘመን በዲናችን የበላይነት ምናገኝው?

🔻መቼ ነው☞ የኢስላም ዘቦች የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ ኢስላምን የምናስተዋውቀው?

🔻መቼ ነው☞ ለድሃ እምናዝነው?.

🔺መቼ ነው☞ ትዳራችን ስላም ሚያገኝው?

🔻መቼ ነው☞ የጋብቻን ጥቅም ተገንዝበት ለትዳር የምንቻኮለው?

🔺መቼ ነው☞ ዱአቶቻችን ለገጠሩ የሚጨነቁት?

🔻መቼ ነው☞ ከሀሜት : ሰውን ከመበድል: ክማስቀየምና ከማማት እምንላቀቀው?

🔺መቼ ነው☞ ወላጆቻችንን እምናስደስተውና እምንታዝዝው?

🔻መቼ ነው☞ ያልተጣራ ውሬ ካማውራት እምንቆጠበው?

🔺መቼ ነው☞ ለአሏህ ብለን እምንዋደደው?

🔻መቼ ነው☞ አሏህ በወሰነልን ነገር ደስተኞች የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ የሌሊት ሰላትንና ዚክርን የምንላመደው?

🔻መቼ ነው☞ የበድለንን ይቅር የመንለው?

🔺መቼ ነው☞ ከራስ ወዳድነት እምንላቀቀው?

🔻መቼ ነዉ ☞ ከሞት ቡኃላ ላለው ሂወት ስንቅ እምናዘጋጀው?

🔺መቼ ነው☞ ኡለማዎቻችንን እምናከብረው?

🔻መቼ ነው☞ ለእውቅት ጊዜ የምንሰጠው?

🔺መቼ ነው☞ ባወቅነው የምንሰራው?


🔻መቼ ነው☞ የምንሞትበትን ቀንም ይሁን ስፍራ እንደማናውቅ ተገንዝበን በተጠንቀቅ የምንቆመው?

🔺መቼ እረ መቼ ነው☞ ኢስላምን የምንኖረው?

🔻መቼ ነው ☞ ለእነዚህ ተግባራዊ መልስ የምንመልሰው?
🤲አሏህ ያግራልን🤲

Join👇👇
@abubekersidik
@abubekersidik
የፍልስጤም ምድር

ፍልስጤም በደቡብ ምዕራብ የኢስያ አህጉር የሚገኝ አገር ሥም ነው። በሰሜን በኩል ሊባኖስ፣ በሰሜን ምሥራቅ ሶሪያ፣ በምሥራቅ ዮርዳኖስ፣በደቡብ የቀይ ባህር፣ በደቡብ ምዕራብ የግብፁ የሲናእ በረሃ፣ እንዲሁም በምዕራብ በኩል ደግሞ የሜዴትራኒያን ባህር ያዋስኑታል። ይህ ምድር በሰው ልጅ የሥልጣኔ ታሪክ ዉስጥ ቀደምቱ የተመዘገበበት ሲሆን ከአሥር ሺ ዓመታት በፊት የተመሠረተችው የኢያሪኮ ከተማ የምትገኝበት ነው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በአካባቢው ከነዓኖች እና ፈለስጢኖች በመባል የሚታወቁትና ኋላ ላይ ከቀደምት የአካባቢው ሰዎች ጋር የተዋሃዱት የባህር ስደተኞች ይኖሩበታል። ኋላም አካባቢው በሮማውያን፣ በሞንጎላውያንን እና በክርስቲያን መስቀለኞች ተደጋጋሚ ወረራ ደርሶበታል።

ከሰባተኛው መቶ ክፍለዘመን ጀምሮ ደግሞ አብዛኛው የፍልስጤም ምድር ነዋሪ እስልምናን ተቀብሎ ዘልቋል። እስከ 1917 የሙስሊም ኸሊፌት አገዛዝ መውደቅ ድረስም የሙስሊም ግዛት አካል ሆኖ ቆይቷል። በዚህ ዓመት ዉስጥ የሰፊው ኢስላማዊ መንግሥት መሪና አስተዳዳሪ የነበረው የኦቶማን አገዛዝ ወደቀ። ይህንንም ተከትሎ የኢስላማዊው መንግሥታት አካል የነበረችው ፈለስጢንም በብሪታኒያ የቅኝ አገዛዝ ሥር ወደቀች። ብሪታኒያም አይሁዶችን በፍልስጤም ምድር በማስፈር የፅዮናውያን ህልም ለማሳካት ተባባሪ ሆነች።

በ1948 በፍልስጤም ምድር የብሪታኒያ አገዛዝ አበቃ። ብሪታኒያ ስትወጣ አካባቢውም በነባር የዐረብ ህዝቦች እና በስደተኞቹ አይሁዶች መካከል ዉዝግብ ይነሳበት ጀመር። ዉዝግቡ ሰፍቶ ጦርነቶችም ተካሄዱ። ፅዮናውያን የምዕራቡ ዓለም ሙሉ ድጋፍ ነበራቸው። በመጨረሻም 900 ሺህ የቀደምት የከነዓን፣ የፊለስጢን እና እስልምናን ከተቀበሉ በኋላ በአካባቢው ሠፍረው የነበሩ የዐረብ ጎሣዎች ከአካባቢው እንዲፈናቀሉ ከተደረገ በኋላ ከ77 በመቶ በላይ በሚሆነው የፍልስጤም መሬት ላይ የፅዮናዊት “ኢስራኤል መንግሥት” ተመሠረተ።

የአይሁዶች መስፋፋት ቀጥሎ በ1967 ዓ.ል በተካሄደው ጦርነት “ኢስራኤል” በዚያን ጊዜ በጎረቤት አገራት ሲተዳደሩ የነበሩ ተጨማሪ የፍልስጤም ግዛቶችን ተቆጣጠረች። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መላ ፍልስጤምን ለመቆጣጠርና የሶሪያ፣ የሊባኖስ እና የግብፅ ግዛቶችን ለመንጠቅ “ኢስራኤል” ቀጥተኛ የሆነ ወታደራዊ ኃይል ስትጠቀም ቆይታለች። ሆኖምግን የመስፋፋት ዓላማዋን ተከታታይ የሆነ ህዝባዊና ወታደራዊ መቋቋም ገድቦታል። በዚህና በመሰል ጉዳዮች አካባቢው ዛሬም ድረስ የዓለማቀፍ ሚዲያ ትኩረት ስቦ ይገኛል።

በዚህ አጭር መጣጥፍ የዚህን ትግል ባህሪ በመጠኑ እንዳስሳለን። ፍልስጤምን ህዝቦቿን ለመተዋወቅ እንሞክራለን። ስለ ፅዩናዊነት እና ፅዮናዊ መንግሥት እንዲሁም ከ80 ዓመት በላይ ስለዘለቀው የአካባቢው ዉዝግብ በጥቂቱ እንቃኛለን።

ፍልስጤም – ሥሙ እና ትርጉሙ
የፍልስጤም፤ በዐረብኛ ደግሞ የ“ፈለስጢን” ምድር ሥሙን ያገኘው ከክርስቶስ ልደት በፊት ከደቡብ ግሪክ ደሴቶች ተነስተው ወደዚያ በተሰደዱ የሜዴትራኒያን ባህር ስደተኞች ነው። ስደተኞቹ “የባህር ህዝቦች” በመባል ይታወቃሉ። በቀደምት ጥንታዊ የግብፅ ሥነፅሑፎች ዉስጥ “ፈለስጢ” በመባል የሚታወቁ ሲሆን “ን” የመጣችው በኋላ ላይ ምናልባት ሥሙን ለማግነን ተብሎ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይገመታል – ፈለስጢን። ምድሩ ቀደምት ላይ የከነዓን ምድር በመባል ነበር የሚታወቀው። ኋላ ላይ ግን የአዲሦቹን የባህር ሰዎች የሰፋሪዎቹን ሥም በመውሰድ “ፈለስጢን” ሊባል ችሏል። በሙስሊሞቹ የበርካታ ምዕተ ዓመታት የአካባቢው አገዛዝ ታሪክ ዉጥ ፈለስጢን “ቢላደ ሻም/ የሻም ምድር” ወይም “ታላቋ ሶሪያ” ተብሎ የሚጠራው ግዛት አካል የነበረ ሲሆን በዚያ ጊዜ በነበረው አጠራር ክፍለግዛቱ “ጁንድ” በመባል ይታወቅ ነበር። የፍልስጤም ክፍለግዛትም የዛሬውን የፍልስጤም ግዛት አብዛኛውን ክፍል ያካተተ ነበር።

የፍልስጤም አዲሱ ድንበር የተሰመረው በብሪታኒ የቅኝ አገዛዝ ዘመን (1918-1948) ሲሆን ይህም የሆነው የተበታተነውን የሙስሊሙን የኦቶማን አገዛዝ ግዛቶች ለመቀራመት ፈረንሳይ እና ብሪታኒያ ባደረጉት የ “ሳይኬስ ፒኮት/Sykes-Picot” ስምምነት ጊዜ ነበር። በሶሪያ እና በሊባኖስ በኩል ያለው ድንበሩ ደግሞ የተሰመረው በ1920 እ.ኤ.አ. በተደረገው የፈረንሳይ-ብሪታኒያ ስምምነት ነው። ከዮርዳኖስ ጋር የሚያዋስነው ድንበር ደግሞ የተሰመረው በ1922 በብሪታኒያ ከፍተኛ ኮሚሽነሮች ሲሆን ከግብፅ ጋር የሚዋሰነው ድንበሩ ደግሞ የተካለለው በ1908 በኦቶማን ኸሊፋዎች እና በግብፅ ገዢዎች መካከል በተደረገው ስምምነት ነበር። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የፍልስጤም ምድር ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምዕራብ የሚገኘው አካባቢ እና ከደቡብ ሊባኖስ ተራራ ቀጥሎ ያለውን ምድር አካቶ ይገኛል።

ይቀጥላል....#ኢንሻአላህ
@abubekersidik 👈
ፍልስጤም (ክፍል-2)
መልክዓም ምድር እና የአየር ፀባይ
**
የፍልስጤም ምድር አጠቃላይ ስፋት 27,009 ስኩዌር ኪሜ ሲሆን በዉስጡም 704 ስኩዌር ኪሜ የውሃ አካል አለው። ከውሃ አካላት መካከል የአል-ሁላ ሐይቅ፣ የጠበሪያ ሐይቅ እና የሙት ባህር ግማሹ ክፍል ይገኙበታል። ፍለስጤም በአጠቃላይ በአራት ዓይነት መልክዓ ምድራዊ ሁኔታዎች ትከፈላለች።

የባህር ዳርቻዎች፡- የሜዴትራኒያንን ባህር ተከትሎ የሚገኝ ሲሆን ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚዘልቅ ለጥ ያለ ሜዳ ነው። ከፍታማ ቦታው ከባህር ወለል በላይ 180 ሜትር ይደርሳል። ሥፍራው እጅግ ለም ከሆኑ የፍልስጤም አካባቢዎች አንዱ ሲሆን አራቱን ዓመታዊ የሜዴትራኒያን የአየር ሁኔታ የሚያገኝ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ፍራፍሬዎችንና አበቦችን ለማብቀል ተስማሚ ሲሆን ዛሬም ድረስ በዚሁ ምርቱ ይታወቃል።
ተራራማ ቦታዎች፡- በምስራቅ ዳርቻዎች አካባቢ ዳርቻዎቹን ተከትሎ የሚገኝ አካባቢ ነው። ከፍታማ ቦታው እስከ 1208 ሜትር የሚደርሰው ሲሆን በሰሜን ፍልስጤም የሚገኘው የአል-ጀርመቅ (ሜሮን) ተራራ ትልቁ ነው። ይህ አካባቢ ከዳርቻዎቹ በተለየ መልኩ ቀዝቃዛ/ ብርዳማ ነው። ሆኖምግን የሜዴትራንያን ባህር የአየር ተፅእኖም አለው። የምድር ገፁ ምንም እንኳን ደረቃማ ቢሆንም አካባቢው የተለያዩ እህሎች፣ ባቄላና አተር፣ በለስ፣ ዘይቱንና ወይን ለማምረት ተስማሚ ነው። ለከብት እርባታም በሰፊው የሚውል አካባቢ ነው።
አል-ጎር (የስምጥ ሸለቆ)፡- የዮርዳኖስ ሸለቆ በመባልም ይታወቃል። ይህም የሆነው የዮርዳኖስ ወንዝ ከሁለት በኩል ምሥራቅ እና ምዕራብ አድርጎ ስለሚከፍለው ነው። ምሥራቁ የፍልስጤም ምድር ሲሆን ምዕራቡ ክፍል ደግሞ የዮርዳኖስ ግዛት ነው። አል-ጎር አትክልት፣ ፍራፍሬዎችንና ተምርን ለማብቀል ለም የሆነ መሬት ነው። ይህ ሸለቆ በምድር ላይ እጅግ ዝቅተኛ የሆነ ደረቅ ቦታ የሚገኝበት ነው። ቦታውም ከባህር ወለል በታች 395 ሜትር ይደርሳል። ሥፍራው የዮርዳኖስ ወንዝ ወደ ሙት ባህር የሚገባበት ነው። ሸለቆው በደቡብ አቅጣጭ ደግሞ ወደ ቀይ ባህር 460 ሜትር ስኩዌር ስፋት አለው። የሙት ባህር የምድራችን እጅግ ጨዋማ የሆነ ባህር ሲሆን ምንም ዓይነት ሕይወት ያለው ፍጡር አይኖርበትም። አል-ጎር በአጠቃላይ ሞቃታማ እና በአንፃራዊነት ደግሞ ዓመቱን ሙሉ ደረቃማ የሆነ አካባቢ ነው።
በረሃማ ቦታዎች፡- ይህ ሥፍራ ደቡብ ፍልስጤም አካባቢ የሚገኘው ነው። አል-ነቀብ (ነጌቭ) በመባል የሚታወቅ ሲሆን ዋና የዉሃ ምንጩም ቢእር አስ-ሰበእ (ቤርሳቤህ) ነው። አል-ነቀብ የፍልስጤምን ግማሽ ክፍል የሚሆን አካባቢ የያዘ ሥፍራ ነው። በምሥራቅ ከአል-ኸሊል (ሄብሮን) ጀምሮ ወደ ምዕራብ ገዝዛ ድረስ በመስፋት ወደ ሰሜን እስከ ቀይ ባህር ዳርቻ ድረስ ይዘልቃል። አል-ነቀብ ሞቃታማ እና ደረቃማ አካባቢ ሲሆን በንፋስ አማካይነት የሚነሳ አሸዋ እና ጥቂት የዉሃ ምንጮች የሚገኙበት ነው።
ለማጠቃለል – ፍልስጤም በመልክዓ ምድሩ ልዩ ምድር ሲሆን በዓመት ዉስጥ አራት ዓይነት የአየር ፀባዮች (ወቅቶች) አሉት። በአንድ በኩል ዓለም ላይ እጅግ ዝቅተኛ ቦታ የሚገኝበት ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ከመሬት ወለል በላይ እስከ 1200 ሜትር ከፍታ የሚደርሱ ተራሮችም የሚገኙበት ነው። የተለያዩ ሐይቆችም ያሉት ምድር ሲሆን በአካባቢው የሚገኝ ባህር ደግሞ ምንም ዓይነት ሕይወት ያለው ፍጡር የማይታይበትና በጨዋማ ይዘቱ ዓለም ላይ የሚስተካከለው የለም። አስገራሚው ነገር ይህ ሁሉ አስደናቂ ተፈጥሯዊ ትዕይንትና እሴት ኢስያንና አፍሪካን በሚያገናኝ ከ27,009 ስኩዌር ኪሜ ያልበለጠ አነስተኛ የመሬት ክፍል ላይ የሚገኝ መሆኑ ነው።

ዋና ዋና ከተሞች

የመጀመሪያዋ የፍልስጤም ከተማ ኢያሪኮ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ8,000 ዓመት ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ የፍለስጤም ምድር ወደተለያዩ ክልሎቿ ለተስፋፉ ሥልጣኔዎች ዋና ማዕከል ሆና ቆይታለች። አብዛኞቹ የሥልጣኔ እንቅስቃሴዎችና ምልክቶች ተከማችተው የሚገኙት በዳርቻዎች እና ተራራማ ቦታዎች አካባቢ ሲሆን በዮርዳኖስ ሸለቆ አካባቢ ደግሞ በመጠኑ አነስተኛ፣ ለበርካታ ሺህ ዓመታት ቤዴዊኖች በኖሩበት በረሃማ አካባቢዎች ደግሞ ሥልጣኔው እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ እናገኛለን።

በባህር ዳርቻ አካባቢ ከሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች መካከል ያፋ (ጃፋ)፣ ዐካ (ዐክር)፣ ሐይፋ፣ ገዝዘህ እና አሽዶድ ይጠቀሳሉ። በተራራማ አካባቢዎች ከሚገኙት ደግሞ አል-ቁድስ (ኢየሩሳሌም)፣ አል-ኸሊል (ሄብሮን)፣ ራመላህ፣ ናቡሉስ፣ ቤይተ ለሕም (ቤተልሄም)፣ ናዝሬት፣ እና ሰፈድ ይጠቀሳሉ። በጆርዳን ሸለቆ የምትገኝ ትልቋ ከተማ ኢያሪኮ ስትሆን በበረሃማው አካባቢ ደግሞ ቢእር አስ-ሰበእ (ቤርሼባ) ከተማ ትጠቀሳለች።

ምንጭ፡- ዶ/ር ሙህሲን ሙሃመድ ሷሊህ “ሒሰቶሪ ኦፍ ፓለስታይን”።
...
ይቀጥላል....ኢንሻአላህ

@abubekersidik 👈
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

خميس مبارك

#መልካም_ኸሚይስ

ዱዓ ተቀባይነት ከሚሆንባቸው 5 ሌሊቶች መካከል አንዱ ለይለተል ጁመዓ( ኸሚይስ) እንደሆነ ያውቃሉን ?

#እንግዳውንስ_በዱዓ_ተበራቱ

ያሰብንበት የምንደርስ አሏህ
ያድርገን🙌🙌🙌🙌🙌

{[{ @abubekersidik }]} 👈
ሰበር መረጃ
=========
«እስራዔል ጦርነቱን ለማቆም ተስማማች!»
||
#Breaking , #Palestaine 🇵🇸🤝 #Israel 🇮🇱
ላለፉት ተከታታይ 11 ቀናት በጋዛ ሰርጥና በሌሎች የፍልስጤም ከተሞች በዘመናዊ የጦር መሳሪያዎቿ ታግዛ በንጹሐን የፍልስጤም ዜጎች ላይ ጥቃት ስታካሂድ የነበረችው እስራዔል፤
ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እየሰረሰባት ያለውን ውግዘትና ትችት መቋቋም ባለመቻሏ፣ የጭካኔዋ ጥግ ለዓለም ይፋ በመሆኑ የተነሳ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሐንን ህይዎት ከቀጠፈች በኋላና በርካታ ንብረት ካወደመች በኋላ ጦርነቱን ለማቆም ተስማምታለች።

ፍልስጤምም ( ጋዛም) ስምምነቱን ተቀብላለች።

ኃያላን የተባሉ ሃገራት ሁሉ ዝም ብለው እየተመለከቱ ባለበት ሁኔታ አለፍ ሲልም "ራስን የመከላከል መብት" በሚል ጭንብል ውስጥ ከትተው ድጋፋቸውን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ለእራዔል እየገለጹ ባለበት ሁኔታ፤ ከዚህም በላይ ንጹሐን ዜጎች ከሚያልቁና ንብረት ከሚወድም ይሄውም በአንፃሩ ይሻላል።

Breaking News: Israel has agreed to a truce after a humiliating and unsuccessful campaign which drew criticism and condemnation from around the world due to the indiscriminate killing of hundreds of innocent Palestinians.
የፍልስጤም ወንድሞቻችን ከጽዮናዊያኑ የጭካኔ እሳት እንኳንም አረፉ! አል-ሐምዱ ሊላህ
በአላህ ፈቃድ በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ
የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው። ከሸሂዶች ጎራ ይመድባቸው!
የቆሰሉትን አላህ ያሽራቸው። የተፈናቀሉትን አላህ ወደ ቀያቸው ይመልሳቸው። ድል ለነርሱ! ውርደት ለጠላቶቻቸው
©MuradTadesse @abubekersidik
2024/11/16 09:39:56
Back to Top
HTML Embed Code: