Telegram Web Link
" የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለእያንዳንዱ ሬሳ ዋጋ መክፈል አለበት ፣
ያለበለዚያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ለቅቀን በመውጣት የተባበሩት
ሙስሊም ድርጅት እንመሰርታለን!"
ረጀብ ጠይብ ኤርዶጓን
©@abduljilal
ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ።
@abdu43211
@abdu4321
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (عبد الجلال مانو محمد)
🦯 አይነስውራን ለመንቀሳቀሻነት የሚጠቀሙበትን በትር ሊያስቀር የሚችል ስማርት ጫማ ተመረተ!

የኦስትሪያ ኩባንያ ኢኖሜክ የተሰኘው ጫማ አይነስውራን በጉዟቸው የሚያጋጥማቸውን እክል የሚያስቀር እንደሆነ ገልጿል።

በጫማው ላይ በተገጠመው ultrasonic sensors አማካይነት አይነስውራን በመንገዳቸው ላይ ሊያጋጥማቸው የሚችል እንቅፋትና ማንኛውንም አይነት መስተጓጎል በአራት ሜትር ውስጥ ቀድሞ ያሳውቃል።

በስማርት ስልክ ላይ በብሉቱዝ አማካይነት ሊያጋጥም የሚችለውን የመንገድ ላይ መስተጓጎል በድምፅ አልያም በንዝረት መልክ ቴክኖሎጂው መረጃ ያስተላልፋል።

ምርቱ የኦስትሪያ ግራዝ ዩኒቨርሲቲ ከቴክ ኢኖቬሽን ጋር በመተባበር የሰራው ነው።

3850 የአሜሪካን ዶላር ዋጋ የተቆረጠለት ይህ ቴክኖሎጂ ያለውን እንቅፋት ከማሳወቅ በተጨማሪ በእንቅፋቱ ምንነት ላይ ማብራሪያ ይሰጣል።


      𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @abdu4321
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
"ገና እስራኤል ያላየቻቸው መሳሪያዎች አሉን!!"
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍልስጤም ነፃነት ግምባር ሃማስ የቀሳም ብርጌድ
በሜዲትራኒያን ባህር በኩል በወራሪዋ ኃይል ላይ ጥቃት ፈፅሟል።በጥቃቱም
የእስራኤል የጦር መርከብና የባህር ላይ ነዳጅ አሳሽ መርከብ መጠቃታቸው
ተገልጿል።ቻናል 11 የተሰኘው የእስራኤል ጣቢያም ሃማስ ትልቅ የባህር ሰርጓጅ
መርከብ እንዳለው እየገለፁ ይገኛል።
ሃማስ በበኩሉ እስራኤል አይታቸው የማታውቀው በርካታ መሳሪያዎችን እንደያዘና
ሁሉንም በታቀደለት ሜዳ ይፋ እንደሚወጣ ገልጿል።
አረቢ 21
ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ።
@hebre_muslim

ከቤት ከመውጣትህ በፊት ፤
የልብስ አለባበሰህ እንዴት እንደሆነ ተመልከት እንዴት እንደለበስክ በመስታወት እይና ለራስህ መልሰህ ጠይቀው ፦
"ልብሱን የለበስኩት አላህን ታዝዤ ወይስ
ነብሴን አላህን ለማስደሰት ወይንስ የሰዎችን አድናቆት ለማግኘት" ?

https://www.tg-me.com/ustaz_sadat
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (عبد الجلال مانو محمد)
"እኔ ታላቅ ነኝ!" ያልኩት መሆኔን ከማረጋገጤ በፊት ነው ይለናል ታላቁ ቦክሰኛ መሀመድ አሊ። ለራሳችን የምንሰጠው ቦታ ወሳኝ ነው!

ደጋግመን ለራሳችን የነገርነውን አይምሮአችን ይቀበልና እሱን መልሶ ይሰጠናል። 'እኔ ፈሪ ነኝ፣ በራስ መተማመን የለኝም' እያለ ለራሱ የሚናገር ሰው አይምሮው 'አዎ ልክ ነህ' እያለ መልሶ ያስተጋባና መቼም የማይለቅ የበታችነት እንዲሰማው ያደርገዋል። ስለዚህ ለራሳችን ምርጥ ምርጡን መንገር አንርሳ!


𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @Abdu4321
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
🙁ወዳጄ "በሌላ ሰው ላይ ያለውን ቆሻሻ ማንም ማግኘት ይችላል፤ አንተ ግን ወርቁን ፈላጊ ሁን" ይለናል። ወዳጄ በሌላ ሰው ውስጥ ብቻ ሳይሆን የራስህንም ወርቅ መፈለግና ማንነትህን ማውጣት ወሳኝ ነው!


𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim
🙂ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ነገን አጠብቅ ብር ሳገኝ ፣ ሳገባ ፣ ዲግሪ ስይዝ ፣ ስራ ስይዝ ብቻ የሆነ ነገር ሳገኝ አትበል ደስታ የምታገኘው ሳይሆን የምትሆነው ነገር ነው ። ደስተኛ ለመሆን ደግሞ ቁልፉ ነገር ያጣኸውን ወይ የሌለህን ነገር ሳይሆን ያለህን ነገር አይተህ ማመስገን ነው።


𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 https://www.tg-me.com/ustaz_sadat
📵📵ቻቱን አቁሚ እና አንድ ጊዜ ይህን ፅሁፍ አንብቢ ውዷ እህቴ❗️❗️


ነብዩን ትወጃለሽ??? ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

መልስሽ" አዎ" እንደሚሆን ጥርጣሬ የለውም። ነገር ግን እህቴ እሳቸውን እወዳለሁ እያልሽ ለምን ነብያችን ከከለከሉሽ ነገሮች አትርቂም??♨️♨️

🧣🧣ለምሳሌ አለባበስን ብናይ በሚያሳዝን ሁኔታ ሙስሊም መሆኗን እንድንጠራጠር የሚያደርግ አለባበስ ነው የሚለበሰው!!!🍂🍂

👉👉ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀጉሯን እንደ ግመል ሻኛ የቆለለች ሴት የጀነትን ሽታ አታገኝም" እያሉሽ አንች ግን "ጀነቱ ቀርቶብኝ በዱንያ ይመርብኝ " ነው ሚመስለው ነገርሽ ለምን አትተይውም ፀጉርሽን ከዃላ ከፍ የሚያደርግ ማጎፈሪያ ማስያዣ አትጠቀሚ አላህን ፍሪ እህቴ እሳት ለመዘውተር ምክኒያት ነውና!!

ሌላው ጆሮን እያወጡ ፀጉርን ደግሞ ከፊት ገለጥ እያደረጉ የሚለበስ አለባበስ ነው ምን ማለት እንደሆነ ግራ የሚያጋባ ነው እስኪ እንደዚ የምትለብሺ እህቴ ከማን ነው ያየሽው ከእናቶቻችን አኢሻ ፣ ኸዲጃ - - - - - የተማርሽው ነው? አደለም ወላሂ ወደ አላህ ተመለሺ ዱንያ ላይ ያምርብሻል የሚሉሽ ሁሉ አኼራ ላይ ዞር ብለው አያዩሽም እና ለተፈጠርሽበት አላማ ቅድሚያ ስጪ!!!📿📿

🎁🎁አንች ማለት እኮ እህቴ ድንቅ እና ውድ የሆንሽ የአላህ ፍጡር ነሽ ኢስላም መገላለጥን ስለከለከለሽ ተጨቆንኩ ብለሽ አታስቢ ምክኒያቱም ኢስላም ከወንዶች ይልቅ አንችን ነው የበለጠ ያከበረሽ በአንቺ ስም እኮ የአለማት ብርሃን የሆነው ምንም አይነት ስህተት የሌለው ቁርኣን ውስጥ ምእራፍ ተሰይሞልሻል ይሄ ላንቺ በቂሽ ነው ውዴ😘😘
#Share

https://www.tg-me.com/ustaz_sadat
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
🧠ራሴን ለመለወጥ ብዙ እየለፋው ነው ግን እስካሁን ውጤት አላየውም የምንል ከሆነ ይሄን ማወቅ አለብን፤ ለውጥ ሂደት ነው! ጊዜ ይፈጃል ባንዴ ተለውጦ በዙሪያው ያሉትን ሰዎች ለማስገረም የሚጥር ሰው አንድ ድንጋይ ወርውሮ የሾላ ፍሬ ለማርገፍ ከሚጥር የዋህ ሰው በምንም አይለይም።

ታገስ! ካልታገስክ ለውጡን አታየውም


𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ለሁሉም ሙስሊም የተላለፈ መልዕክት
==========================
«ሃሳቡን በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልሰማ እናሰማ!»
||
የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ፕላትፎርሞች በፍልስጤማውያን ላይ በእስራዔል እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚያጋልጡ ገጾችን በማገድ የዲጂታል አፓርታይድ አፈናቸውን አጠናክተው ቀጥለዋል።

በዚህም የተነሳ ሙስሊሞች ፌስቡክ ላይ ባደረጉት አድማ Play Store ላይ የፌስቡክ Rating በሁለት ቀን ውስጥ ከ4.2 ወደ 2.8 ወርዷል።
ይህ ያውም ሁሉም ሳይቀናጅ ሆኖ ነው!

የሚዲያዎቹ አፈና የቀጠለ ስለሆነ፤ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞችና በፍልስጤማውያን ላይ በጽዮናውያን እየተፈጸመ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለሚያወግዝ ማንኛውም ሰው ሁሉ የተላለፈ አንድ ዓለም አቀፍ ጥሪ አለ።

ይሄውም፦
①) በነገው ዕለት ጁሙዓህ (ዓርብ) ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ጠዋት 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ህዝብ ፌስቡክን፣ ቲዊተርንና ኢንስታግራምን በስልክም ይሁን በኮምፒዩተር እንዳይጠቀም። አካውንቱን ይዝጋ!

②) Play Store እና Apple Store ላይ በመሄድ ለነዚህ ፕላትፎርሞች Rating "አንድ *" ብቻ ይስጥ።
ይህ ከተሳካ ምንም እንኳ እርሱም ወደነርሱው ያዘነበለ ቢሆንም ጎግል ሊያጠፋቸው ይችላል። ይህ ደግሞ ትልቅ ክስረት ነው።

ያለ አንዳች መሳሪያ በዚህ መልኩ መቅጣት ይቻላል።

ሁላችንም ይህን በመተግበር ተፅዕኗችንን ይመልከቱት!
ከዚያ በኋላ የማንንም የመናገር ነፃነት አይገድቡም!
*
መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ አድርሱ!


Very important⬇️⬇️ , as they block any page because of sharing the truth about palestine
Many people will do that as response ⬇️⬇️
Next Friday all the users of f .b & ! ns .t.gra.m & t.w!t.ter and messenger will shut them all and never use them, not from phons nor PC for 24 hours Next Friday from at 00:00 am Mekkah time to Saturday 00:00 am , copy the post and share it everywhere
That will effect much Insha Allah

Plus⬇️⬇️
Everyone will go to the paly store and apple store , and give A one star feedback to all these apps

The (f . b) feedback now reached 2.8 after it was 4,2 two days ago.

Once the feedback reaches 1 Google will delete it from the store, which means a great loss.

#SaveGaza
#Gaza_is_under_bombardment #gaza_under_attack_now
#Save_Gaza
#Support_Gaza
#savesheikhjarrah
#PLM
#PalestinianLivesMatter
#Palestine
#FreePalestine
#GazaUnderAttack
#IsraelExposed
#PalestineWillBeFree
#PalestineUnderAttack
#Palestineneedsourhelp
#انقذوا_غزة
#غزة_تقصف
#غزة_تحت_القصف
#الشيخ_جراح
#انقذوا_حي_الشيخ_جراح
#حي_الشيخ_جراح
#لا_لتهويد_القدس
#أنقذواحيالشيخجراح

||
እስከዛው የቴሌግራም ቻነሌ ቤተሰብ ሁኑ
Join:
👇👇👇
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ትርጉሙ ⬇️⬇️

የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ከሰላምታ በፊት በንግግር የጀመራቸውን መልስ አትስጡት ይላሉ።

@hebre_muslim

ልብህን በ ቁርዓን አክመው።ቁርዓን እኮ ቀኑ አለፈበት የማይባል ሁሌም ትኩስ፤እንዲሁም በስህተት ተወሰደ ሚባል መድሀኒት አይደለም። ከልብህ ውስጥ ማንኛውም ውጥረት፣ጭንቀት፤ሀዘንምይሁን ሌላም በሙሉ በቁርዓን ይወገዳል።


https://www.tg-me.com/ustaz_sadat

አንድ ቀን እንኳን የቤት ስራ ሳትሰራ የአስተማሪህን ፊት ለማየት እንዴት ነው ምትሆነው?
እሺ ታድያ እንዲህ ባዶ ሻንጣ መልካም ስራ ይባስ ብሎ በመጥፎ ስራ እና በወንጀል ተሞልቶ ከጌታህ አላህ(ሱ.ወ) ፊት እንዴት ልትቀርብ ነው?

@abdu43211
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ስለ እስራኤል መጮህ እኛን የጎዳ ለመሰላቸውና ለምን ስለ ፍልስጤም እንደምንጮህ ላልገባቸው አንዳንድ ርካሽ ካፊሮች የምትሰጧቸውን 5 መልሶች ላጋራችሁ

1) እኛ ከኢትዮዽያዊነታችን ሙስሊምነታች ይበልጥብናል

2) ነገ ጌታችን ፊት ለዲንህ ምን አረክ እንጂ ለሀገርህ ምን አረክ ተብለን አንጠየቅም

3) ለተቀደሰው መስጂድ የኔን ፋንታ እየተዋጉልኝ ስለሆነ ድጋፌ ያስፈልጋቸዋል።

4) ሙስሊም ሲበደልም ሲበድልም እርዳው ስለሚል ሀዲሱ (ሲበድል አስቁመው ሲበደል ድረስለት)

5) ስለ ሙስሊም ወንድሞቹ ሳይጨነቅ ተኝቶ ያነጋ ከኛ አይደለም ስለሚል ሀዲሱ


አብዲ ሾዎ

👉 @hebre_muslim
ድንጋይ ለማንሳት አልማዝ አይጥሉም ነበር ፣ !!? ስለዚህ በተመሳሳይ ዱኒያን በማባረር አሂራን አይጣሉ ፡፡ ከዚህ ቅጽበት ጀምሮ ከተስማሙ ... ዱኒያ አባራሪ ላለመሆን ለአሔራችን ለመጣር ኢንሻ_አላህ !!! ፡፡
https://www.tg-me.com/ustaz_sadat
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (Name ወፍ 🦋 🐥)
ወደዚህ ሕይወት የመጡት በራስዎ ፈቃድ አይደለም ፡፡ ደግሞም ፣ እርስዎ
በራስዎ ፈቃድ ይህንን ዓለም አይተውትም ፡፡ ታዲያ ይህ ለምን ይሆናል
በራስህ ፈቃድ ሕይወት?
ሙስሊም ማለት እራሱን ለአላህ ፈቃድ የሚያስገዛ ነው
[ቢጨነቁ ያጋሩ]
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (Name ወፍ 🦋 🐥)
ሳትታዘዝም እንኳ አላህ አሁንም ብዙ በረከቶችን ይሰጥሃል
እሱ ፡፡ ምንም ያህል ትልቅ ኃጢአት ቢሠሩም ፣
መመለስ ሲፈልጉ ፣ በጭራሽ አይሆንም አይሆንም ፡፡ እርሱ ሁል ጊዜ ይቅር ይላል እና ይሰጣል ፡፡ #አይ
አንድ ሰው ከፈጣሪዎ ከአላህ የበለጠ ይወድዎታልን ????
@hebre_muslim
2024/09/23 13:26:15
Back to Top
HTML Embed Code: