Telegram Web Link
🌹 ውብ የእንቅልፍ ኻቲማ

💝 ሰዎች የሚወዷቸውን ነገሮች ከእንቅልፋቸው በፊት ይፈጽሟቸዋል

🌹እኔ እና እናንተ ከእንቅልፋችን በፊት ምን እንሰራ ይሆን?

❤️ውብ ምሽት
@abdu43211
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (abdi)
💜 አብረኸው ስትቀመጥ
ኢማን የሚጨምርልህ ሰው እና
አብረኸው ስትቀመጥ
የነበረህን ኢማን ቀንሶ ዝንጉ
የሚያደርግህ ሰውም አለ
አቃማጭህን ምረጥ ።

🍃🍃@hebre_muslim

🍃🍃@abdu43211
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (abdi)
ለወሬ ቦታ አንስጥ


جاء رجل لخالد بن الوليد رضي الله عنه فقال له إن فلانا شتمك .. فقال: تلك صحيفته فليملأها بماشاء
አንድ ሰው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ጋር መጣና እከሌ ሰድቦሀል አለው...
ይህቺ የስራ ሰሌዳው ነች በፈለገው ይሙላት አለው።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
قال رجل لوهب بن منبه رحمه الله: إن فلانا شتمك .. قال: أما وجد الشيطان رسولا غيرك.

አንድ ሰው ወህብ ኢብኑ ሙነቢህ ዘንድ መጣና፦
እከሌ ሰድቦሀል አለው… ሸይጧን ካንተ ውጭ ሌላ የሚልከው መልእክተኛ አጣዴ አለው።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
قال أحدهم لرجل .. فلان شتمك فقال: هو رماني بسهم ، ولم يصبني فلماذا حملت السهم وغرسته في قلبي.

አንድ ሰው መጣና ለአንዱ እከሌ ሰድቦሀል ሲል ነገረው…
እሱ ቀስቱን ወደኔ ወረወረው ነገር ግን ቀስቱ አላገኘኝም ነበር ለምን አንተ ቀስቱን አምጥተህ ልቤ ላይ ትተክለዋለህ ትወጋኛለህ? አለው።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
جاء رجل إلى الشافعي رحمه الله: فقال له فلان يذكرك بسوء .. فأجابه: إذا صدقت فأنت نمام ، وإذا كذبت فأنت فاسق.
فخجل وانصرف.

አንድ ሰው ኢማም አሻፊኢ ዘንድ መጣና እከሌ በመጥፎ ያነሳሀል አላቸው…እውነትህን ከሆነ አንተ ወሬ አመላላሽ(አቃጣሪ)ነህ ዋሽተህ ከሆነ ፋሲቅ ነህ አሉት።
ሰውዬውም አፍሮ ሄደ።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
أقول
لا تخبرني عمن يكرهني أو يتكلم عني .. اتركني أضحك وأضحك مع الجميع وأشعر أن الجميع يحبني، ولنترك القيل والقال .. فرسول الأمة يقول لا تنقلوا لي شئ عن أصحابي ، فإنني أحب أن أخرج إليهم وأنا سليم الصدر

እኔን በመጥፎ ስለሚያነሳኝ ሰው አትንገረኝ ከሁሉም ጋር በፈገግታ እኖር ዘንድ ተወኝ ሁሉም እኔን እንደሚወደኝ እያወኩ ልኑር።

አለ ....ተባለን ...ከማውራት እንቆጠብ።

ነብዩ ﷺ ስለባልደረቦቼ ነገሮችን እያመጣችሁ አትንገሩኝ እኔ ከነሱ ጋር ጥሩ ልብ ይዤ መውጣት መቀላቀል እፈልጋለሁ ብለዋል::

@hebre_muslim
❥::::::::::::ትዳር:::::::::::::❥

☞ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡
በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡

SURATUL AR-RUM, 21

💍በጥንዶች መካከል እውነተኛው ፍቅርና መተዛዘን ያለው
☞በትዳር ውስጥ ብቻ ነው።

💌::::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💌

@abdu43211
ቁጣዎን ማንም ሰው ሊያገኘው የማይችለው ቦታ ያደርጉት በጣም ውድ ያድርጉት እና ደስታዎ ሰዎች በነፃ ሊያገኙት የሚችሉት በጣም ርካሽ እንዲሆን ያድርጉ።
_________
አንብበን እውቀት ካገኘንበት እና ለምን የምናቀውን አናሳውቅ‼️ ስስታም አንሁን ያወቅነውን እናሳውቅ #ሼር_ያድርጉ

@abdu43211
ለወሬ ቦታ አንስጥ


جاء رجل لخالد بن الوليد رضي الله عنه فقال له إن فلانا شتمك .. فقال: تلك صحيفته فليملأها بماشاء
አንድ ሰው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ጋር መጣና እከሌ ሰድቦሀል አለው...
ይህቺ የስራ ሰሌዳው ነች በፈለገው ይሙላት አለው።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
قال رجل لوهب بن منبه رحمه الله: إن فلانا شتمك .. قال: أما وجد الشيطان رسولا غيرك.

አንድ ሰው ወህብ ኢብኑ ሙነቢህ ዘንድ መጣና፦
እከሌ ሰድቦሀል አለው… ሸይጧን ካንተ ውጭ ሌላ የሚልከው መልእክተኛ አጣዴ አለው።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
قال أحدهم لرجل .. فلان شتمك فقال: هو رماني بسهم ، ولم يصبني فلماذا حملت السهم وغرسته في قلبي.

አንድ ሰው መጣና ለአንዱ እከሌ ሰድቦሀል ሲል ነገረው…
እሱ ቀስቱን ወደኔ ወረወረው ነገር ግን ቀስቱ አላገኘኝም ነበር ለምን አንተ ቀስቱን አምጥተህ ልቤ ላይ ትተክለዋለህ ትወጋኛለህ? አለው።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
جاء رجل إلى الشافعي رحمه الله: فقال له فلان يذكرك بسوء .. فأجابه: إذا صدقت فأنت نمام ، وإذا كذبت فأنت فاسق.
فخجل وانصرف.

አንድ ሰው ኢማም አሻፊኢ ዘንድ መጣና እከሌ በመጥፎ ያነሳሀል አላቸው…እውነትህን ከሆነ አንተ ወሬ አመላላሽ(አቃጣሪ)ነህ ዋሽተህ ከሆነ ፋሲቅ ነህ አሉት።
ሰውዬውም አፍሮ ሄደ።
🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
أقول
لا تخبرني عمن يكرهني أو يتكلم عني .. اتركني أضحك وأضحك مع الجميع وأشعر أن الجميع يحبني، ولنترك القيل والقال .. فرسول الأمة يقول لا تنقلوا لي شئ عن أصحابي ، فإنني أحب أن أخرج إليهم وأنا سليم الصدر

እኔን በመጥፎ ስለሚያነሳኝ ሰው አትንገረኝ ከሁሉም ጋር በፈገግታ እኖር ዘንድ ተወኝ ሁሉም እኔን እንደሚወደኝ እያወኩ ልኑር።

አለ ....ተባለን ...ከማውራት እንቆጠብ።

ነብዩ ﷺ ስለባልደረቦቼ ነገሮችን እያመጣችሁ አትንገሩኝ እኔ ከነሱ ጋር ጥሩ ልብ ይዤ መውጣት መቀላቀል እፈልጋለሁ ብለዋል::
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (Name ወፍ 🦋 🐥)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا عَسَىٰ رَبُّكُمْ أَن يُكَفِّرَ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيُدْخِلَكُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ يَوْمَ لَا يُخْزِي اللَّهُ النَّبِيَّ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ ۖ نُورُهُمْ يَسْعَىٰ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَانِهِمْ يَقُولُونَ رَبَّنَا أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَاغْفِرْ لَنَا ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡ አላህ ነቢዩን፣ እነዚያንም ከእርሱ ጋር ያመኑትን በማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲኾን «ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙላልን፣ ለእኛ ምሕረትም አድርግልን፣ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና» ይላሉ፡፡


📚[አል- ተሕሪም - 8 ~ 9]

@hebre_muslim 👀🍃
ኃጢአት ከሠሩ በኋላ በልብዎ ውስጥ የጥፋተኝነት ስሜት ሲሰማዎት አመስጋኝ ይሁኑ ፡፡ ንስሐ እንድትገባ እና ጥሩ እንድሠራ የሚነግርህ ሁሉን ቻይ የሆነው መንገድ ነው ፡፡ እሱ ባዘዘው ነገር ላይ ከሄዱ በኋላ መውጫ መንገድ ያቀርብልዎታል ፡፡ ያ ምህረቱ ነው!

#ሼር_ያድርጉ

@hebre_muslim
Forwarded from وبيجوت Tube (La Adry)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? 😍 ሰሚራ ነኝ

...ዛሬ ልዩ የሆነ ቪድዬ ይዤላቹ መጥቻለው ብዙዎቻቹ ስጠይቁኝም ነበር ይኸው በጥያቂያቹ መሰረት ይዘንላቹ መተናል ሰሞኑንም በዚ እርእስ ዙርያ እንወያይ እየተባለም ነበር መጨረሻው ባይታወቅም...

የዛሬው እርዕሳችን ስለ ጌታችን አላህ ይሆናል።

#አላህ #ያለ #ቦታ #ያለ #ጌታ #ነው? ወይስ #አላህ #በአካሉም #ከአርሽ #በላይ #ነው? እስቲ ኡስታዞቻችንን ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘

ኡስታዝ #ኤልያስ አህመድ ከ ዶክተር ሼህ #አቡበከር ሱለይማን ጋር።

ሊንኩ ከታች አለ ሼር ማድረጋችሁንም በፍፁም አትርሱ #SUBSCRIBE #LIKE

https://youtu.be/Ar4U4BsLC-k




🖌♻️🌀🖌♻️🌀🖌♻️🌀
#ወንድማዊ_ምክሬ_ለውዷ_እህቴ

💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
#እህቴ_ሆይ!!!
🌷 ክብርሽን እወቂ!!! #እየውልሽ እህቴ
ያንቺ #ክብር ማለት አላህ እና መልዕክተኛው ﷺ ያስቀመጡልሽ ነው። እናም ከዚህ ከተቀመጠልሽ #ወደኋላ መቅረትም ሆነ ከተቀመጠልሽ በላይ #ማለፍ የለብሽም።
🌷 አንዳንድ ሰዎች #ክብርሽን ውርደትን በሚያስከትል ተግባር #ሊለውጡ ይጥራሉ። አንቺ ውድ እህቴ እንዳትሰሚያቸው። ተቆርቋሪ #መስለው እንዲህ ይሉሻል
ኢስላም ጨቁኖሻል
#እንደፈለግሽ
አትለብሽ
#አትንቀሳቀሽ እያሉ "አተርፍ ባይ አጉዳይ" ሊያደርጉሽ #ይጋበዛሉ። ቦታ #መስጠት የለብሽም። #ክብር አስመስለው #ውርደቱን ሊያከናንቡሽ #እንደሆነ እወቂ

💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
#እህቴ_ሆይ!!!
🌼 ከዚች #አይነት ተጠንቀቂ!!! ከየቷ ካልሽኝ ⤵️
ተማርኩ ብላ #ካልተማረች
አወኩ ብላ ግን #ካላወቀች
አለባበሷ #ፋሽን የሆነ
#ዘመናዊነት ጌጥ የመሰላት
የነብዩ ﷺ ሱና ኋላ ቀር #የሚመስላት
ሰለጠንኩ ብላ #ሸይጧን የሚጫወትባት
እና መሰል #ባህሪያትን ከተላበሰች ራስሽን ጠብቂ
በተለይ ደግሞ እህቴ ⤵️⤵️⤵️
በእስልምና ስም #ከምትንቀሳቀሰው ራቂ እሷ ባንቺ ላይ ተፅዕኖዋ #የበረታ ነው። እሷ ጠንካራ ሴት #የሚመስላት የዱንያ ትምህርት #መማር
#እንግሊዝኛ ማውራት
ከወንዶች ጋር ሳይቀር #መወዳደር
ከዛም #በህዝብ ፊት ቆሞ መናገር
#ወንዶች ፊት ቆሞ መናገር
እና መሰል ከሸሪዓ ጋር #የሚጋጩ ተግባራትን መስራት ነው ለሷ ጠንካራነት የሚመስላት
🌼 ይህንም በሚዲያ እንደ ቴሌቪዥን ባሉት ቀርባ #እንግሊዘኛ ጨመር እያረገች #ከወንዶች ፊት ታወራለች። ግን እህቴ በዚህ #እንዳትታለይ
በተለይ ደግሞ እንደ #ዛውያ ያሉ ጣቢያወች ላይ ቀርበው #ፊታቸውን አስጊጠው በየቤቱ #በቴሌቪዥን መስኮት በሚታዩት እንዳትሸወጅ #እስላማዊ ቲቪ ስለተባለ ብቻ ጥሩ አድርገሽ ገምተሽ የሚቀርቡ #ሴቶች የሰሩትን እሰራለሁ እንዳትይ። #አወዳደቅሽ የከፋ ይሆናልና
ይልቅ ልንገርሽ ጠንካራ ሴት ማለት በአላህ ትዕዛዝ ስር መሆን የቻለች ነች።
እህቴ የአላህን ትዕዛዝ በመፈፀም አደራሽን

💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
#እህቴ_ሆይ!!!
🍀 #ሱመያ እያለ ገደል #የሚከትሽን ንቂበት። በዚህ እንዳትጠቂ ነቃ በይ እህቴ
#ሱመያ ለመሆን #ሱመያ የሰራችውን በመስራት እንቺ #በመፈክር የሚገኝ አይደለም። #ከሱመያ ተቃራኒ የሆነን #ተግባር እየሰራሽ #ሱመያ ነኝ ካልሽ
" #ከብት_ያሏለበት_ኩበት_ለቀማ ነው የሚሆነው።
#ሱመያ ያልሰራችውን ሰርተሽ #ሱመያ ልሁን ከምትይ #ሱመያ ከሰራችው ከፊሉን ሰርተሽ ሱመያነት ቢቀርብሽ ይሻልሻል።
🌿 ያ እንደ #ሱመያ ሁኚ ታሪክ ስሪ #የሚልሽ ከልቡ አይደለም። እውነቱንማ ቢሆን ኖሮ #ካንቺ በፊት
#እህቱን
#ሚስቱን
#ልጁን ያሰልፍ ነበር። ግን የራሱን ከቤቱ ወሽቆ አንቺን #ሱመያ ሁኚ ይልሻል። እህቴዋ #እንዳሰሚው ጥቅሙን ሊያግበሰብስ #እንጂ ላንቺ ብሎ አይደለም።
እናም እህቴዋ ከመሸወድ ነፃ ሁኚ ነቃ በይ

💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
#እህቴ_ሆይ!!!
🌹 ተምሳሌትሽን እወቂ!!! እህቴ ይቺን #ነጥብ ችላ እንዳትይ
በዚህ ፈሳድ በበዛበት ጊዜ #ተምሳሌትሽን ማወቅ አንገብጋቢ ነው።
↪️ ይቺ ያንቺ ተምሳሌት አይደለችም። የቷ? ካልሽኝ
▫️ ከእብድ የተሻለ #አለባበስን የመረጠችሁ #ዘመናዊ ነኝ ባይ #ተምሳሌትሽ አይደለችም።
▪️ለአባቷ፣
ለዛች ውድ እናቷ፣
ለወንድሟ
እንዲሁም ለባሏ የማትታዘዝና #ክብር የማትዘጥ ጋጠ ወጥ #በፍፁም ተምሳሌትሽ አይደለችም። አሁን ይቺ አታሳፍርም እህቴ እናቷ #እንጀራ ስትጋግር እሷ መጋገር #እየቻለች እናቷ በእሳት #ስትጠበስ እሷ ሶፋ ላይ ተጎዝጉዛ #ፊልም እያየች ትቆይና ከዛም እናቷ የጋገረችውን #የምትበላ አታሳፍርም??? ኧረ ታሳፍራለች #ካልሽኝ እንግዳውስ እህቴ አንቺ ከዚህ አይነት ተግባር #እጅግ በጣም ራቂ።
ሁሉንም #ቤተሰብሽን በማክበር ላይ አደራ
🔸 ሰለጠንኩ ብላ ያልታዘዘችውን የምትሰራውም #ተምሳሌትሽ አይደለችም።
ያቺ ፊቷን ገልጣ #በየምንገዱ ወንድን የምትፈትን ይህ #አልበቃ ብሏት። እንደ ዛውያ ቲቪ ባሉ #የባጢል_ሞተሮች ቀርባ እንግሊዝኛን ከአማርኛ ጋር #ደብለቅ ያደረገች በመላው አለም በየቤቱ ወንዶችን #የምትፈትነው
አደበ-ቢስ #ተምሳሌትሽ አይደለችም። አዎ በፍሱም የሷን እንዳትመኚ የዱንያ እውቀት ለዚህ ከሆነ #ጥንቅር ብሎ ይቅርብሽ።
🔹ይቺም ነገር እንደማስቲካ ማኘክ የሚቀላት ያንቺ #ተምሳሌት አይደለችም። ጧትም ማታም ነገር ብቻ የሚቀላት ወይ
#አትቀራ
#አታስቀራ
#አትሰራ
#አታሰራ ብቻ አድስ ነገር #እየፈለገች ነገሯን #መፍጨት ነው ስራዋ። በፍፁም ይቺ #ተምሳሌትሽ ልትሆን አትችልም።


#ተምሳሌቶችሽን_ልንገርሽ
ያንቺ ተምሳሌቶች
እነዚያ የሱሃቦች #ቤተሰቦች እና እነሱን መንገድ #በትክክል የተከተሉ ሁሉ ናቸው። #ተምሳሌቶችሽ እነሱ ናቸውና የተጓዙበትን #ተጓዥበት። ደስ ቢልሽም ባይልሽም የነሱ መመሪያ #መመሪያሽ ነው።
እነዚህ የሱሃባ ሴቶች ከተጋዙበት መንገድ ውጭ #ከተጓዝሽ አንድ ቀን በእንቅፋት ምክንያት አይወድቁ አወዳደቅ #ትወድቂያለሽ። በመንገዳቸው ቀጥ ካልሽ ምንም አትሆኝም #ምክንያቱም የሶሃቦች መንገድ እንቅፋት የለውምና


አላህ ሆይ!!! በአለም ዙሪያ ያሉ የሱና እህቶችን ከፈተና ጠብቃቸው። በዙሪያቸው ካለ ሁሉ ሸር አንተ አርቃቸው። ከሱና የሚያዘናጋን ሁሉ አንተ ያዝላቸው።ፈተናን የሚቋቋሙበት አቅም ለግሳቸው!!!

አ በ ቃ ሁ ! ! !

🖌📝 አቡ ዒምራን አሰለፊ
[ሙሐመድ መኮንን]

🌹🌼🍀🌸🌻🌷🌴💐🥀🌳🌷🌹
https://www.tg-me.com/abdu1234
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
https://www.tg-me.com/abdu43211
🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭
Audio
ፊቅህ ክፍል 1⃣ @abdu43211
💜 ምናልባት ብዙ ሰው ሊረዳህ ያስብና
በባህሪህ ምክኒያት እርዳታውን መልሶ
ሊተወው ይችላል ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምዕራፍ አንድ

የዓለማችን ኩራት

የእዝነቱ ነብይ

ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)
ለሠውም ሆነ ለጅኖች አለም ዕዝነት በሆኑት ምርጡ ነብያችን
ሙሀመድ (ሠ.ዐ.ወ) ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይውረድ፡፡
የሁለቱ ቅደስ መስጂዶች (መካና መዲና) ኢማምና ኸጢብ በሆኑት
ውዱ ነብይ ሙሀመድ (ሠ.ዐ.ወ)
ላይ የአላህ ሠላምና እዝነት ይውረዴ፡
የሁሴንና የሀሠን አያት በሆኑት ውደ ነብይ ሙሀመድ (ሠ.ዐ.ወ)
ላይ የአላህ ሠላምና እዝነት ይውረድ፡
የልዕልና ባለቤት የሆነው

አላህ (ሡ.ወ) አለማችንን ማብቂያ በሌለው እዝነቱ አካቧታሌ፡፡
የእርሱ ፍቅርና እዝነት ውጤት የሆነውን የሠውን ልጅም ከየትኛውም ፍጡር በላይ ከፍ አድርጎታል፡፡ አላህ (ሡ.ወ) የሠው
ልጅን የዚህ ታላቅ ስፍራ ባለቤት ለመሆን የሚያስችለንን ባህሪያት
አላብሶናል፡፡
ይህን ትልቅ ስፍራ
ለማስጠበቅ እና ቡራኬውን ዘለአለማዊ ለማድረግ
ለሠው ልጅ
ተጨማሪ ስጦታ ሠጥቶታል፡፡ ይህም በመልዕክተኞቹና
ነብዮቹ አማካኝነት መመራት ነው፡፡
በዚህም እጅግ ፍፁም ወደ ሆነው
የአላህ መንገድ ያቃርበዋል፡፡ የዚህ ስጦታ ጣሪያው ደግሞ የነብያት
መደምደሚያ የሆኑት የነብያችን ሙሀመዴ (ሠ.ዐ.ወ) ብርሀን ነው፡፡
የነብዩ ሙሀመዴ (ሠ.ዐ.ወ) ወደዚች ምድር መላክ ለመላው የሠው ዘር ስጦታ ነው፡፡

@abdu43211
2024/09/23 23:21:17
Back to Top
HTML Embed Code: