Telegram Web Link
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
ረመዳንን የተመለከቱ ጠቃሚ ነጥቦች

1.ገላን የመታጠብ ግዴታ ሳይፈፅሙ (ጀናባን ሳይታጠቡ) ለፆም ኒያ ማድረግ እና ጎህ ከቀደደ በኋላ ገላን መታጠብ ለፆመኛ ሰው ይፈቀዳል፡፡

2.ሴት ረመዳን ውስጥ ከጎህ መቅደድ (ከፈጅር) በፊት ከወር አበባም ሆነ ከወሊድ ደም ከጠራች ገላዋን ከነጋ በኋላ የምትታጠብ ቢሆን እንኳ ፆሙን መፆም ግዴታ ይሆንባታል፡፡

3.ፆመኛ ሰው ጥርሱን መነቀል ቁስሉን ማከም በአይኖቹ እና በጆሮዎቹ መድሀኒት መጨመር ይፈቀድለታል፡፡ የመድሀኒቱ ስሜት አፉ ውስጥ ቢሰማው እንኳ ይህን ማድረግ ይፈቀድለታል፡፡

4.ፆመኛ ሰው ጠዋትም ሆነ ማታ ጥርሱን መፋቅ ይፈቀድለታል፡፡ ሲዋክ ለፆመኛ ሰውም ልክ እንደሌላው ሰው ሁሉ ሱንና ነውና፡፡

5.ፆመኛ ሰው ሙቀት እና የውሀ ጥሙን ሊያቃልሉለት የሚችሉ እንደ ቀዝቃዛ ሻወር እና ኮንዲሽነር ያሉ ነገሮችን መጠቀም ይፈቀድለታል፡፡

6.በደም ግፊት ምክንያትም ሆነ በሌላ ምክንያት የሚደርስበትን የትንፋሽ ማጠር ለመቋቋም በአፉ በኩል አየር መንፋት ይፈቀዳል፡፡

7.ፆመኛ ሰው ከንፈሮቹ ሲደርቁ በውሀ ሊያርሳቸው እንዲሁም አፉ ሲደርቅም አልፎ እንዳይገባ በመጠንቀቅ አፉን በውሀ መጉመጥመጥ ይፈቀድለታል፡፡

8.ስሁርን ማዘግየት ፍጡርን ማፋጠን ሱንና ሲሆን ሲያፈጥር በቴምር እት ወይም በተገኘው የቴምር አይነት ፆምን መፈሰክ ሱንና ነው፡፡ ካላገኘ ግን በውሀ ያፈጥራል፡፡ ውሀም ካላገኘ በተገኘው ማንኛውም ምግብ ማፍጠር ነው፡፡ ምንም ነገር ከጠፋ ግን እስኪያገኝ ድረስ ፆሙን ለማፍጠር በልቡ ኒያ ያደርጋል፡፡

9.ፆመኛ ሰው የአላህን እና የነብዩን ትዕዛዛት በቅንነት በመፈፀም ትሩፋት ስራዎችን ማብዛት እና ከተከለከሉ ነገሮች መራቅም ሱንና ነው፡፡

10.ፆመኛ ሰው ሀይማኖታዊ ግዴታዎችን በትጋት በመፈጸም እና ሀራም ከሆኑ ነገሮች ሁሉ በመራቅ አምስቱን እለታዊ የግዴታ ሰላቶች ጊዜያቸውን ጠብቆ በህብረት (በጀመዓ) መስገድ ይጠበቅበታል፡፡ ሀሰት መናገር ፣ ሀሜት ፣ ማጭበርበር እና አራጣዊ ግብይቶችን እንደዚሁም ማንኛውም ሀራም የሆነ ንግግር እና ተግባር መተው ግዴታ ነው፡፡ ነብያችን (ﷺ) ይህንኑ በማስመልከት እንዲህ ብለዋል፡-

‹‹ አንድ ሰው ሀሰት መናገርን እና በርሱ መሰረት ክፉ መስራትን እንደዚሁም ግብዝነትን ካልተወ በስተቀር ምግብ እና መጠጡን (በፆም) በመተው አላህ ጉዳይ የለውም፡፡

ምንጭ፦የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሳሊህ አል-ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) ስራዎችን መሰረት ያደረገ
ሼር ላላነበቡት
------------*********-----
@abdu4321
@abdu4321
መጪው ረመዳን
በመልካም ስራ ወደ አላህ የምንቃረብበት፣ አላህ
ዘንድ የምንወደድበት ፣ወንጀላችን የሚሻርበት ፣ምንዳችን የሚበዛበት "የተወደደ"የኢባዳ ወር ይሁንልን !! 🙏🙏🙏 👉አሚን🤲🤲👇👇👀🍃
የጾም ኒያህ || በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
<unknown>
➯ጾምን የሚመለከቱ ትምህርቶች!

🔊 #የጾም ኒያህ?
📌በዚህ አጭር የድምጽ ፋይል
▷የጾም ኒያህ ወሳኝነት
▷ኒያን በድምፅ ማለት
➫የጾም ኒያህ መች ነው የሚደረገው ➫ረመዳን ሲገባ ወሩን ለመጾም አንዴ ኒያህ ማድረግ ይበቃል ወይስ በየቀኑ ኒያህ መደረግ አለበት?
በአጭሩ ተብራርተዋል።
🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
〔〖ሐፊዘሁላህ〗〕
፞ •⊰✿🌹✿⊱• ፞
⚘••..¦ @abdiiiii1 ¦
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
ፍቅሬን በ abdi tube
​​​​​​​​​​┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»🌺̶̥✽̶┉┉┄┄
          
:¨·.·¨:
አይንሽን ጨፍኚ🌺
┈┈••◉❖◉●••┈


ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤
ታጣቂ ዘራፊ
በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤
ልብ የምታጠፊ
የሆዴን የአንጀቴን፤
ልነግርሽ መጥቼ
ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤
አይንሽን አይቼ
ጀግና ወንድ ተብሎ፤
በኔ አፍ ሚጠራ
አይንሽን እያየ፤
የልቡን ሚያወራ
ለደቂቃ አይንሽን፤
አተኩሬ ባየው
አትጠራጠሪ፤
ወድያው እሞታለሁ
የልቤን ያንጀቴን፤
ልትሰሚኝ ከፈለግሽ
እባክሽ አዋሪኝ፤
አይንሽን ጨፍነሽ

🌸SHARE AND JOIN🌸
​​​​​​​​👇👇👇👇👇👇👇👇
        @abdu4321
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
ያኔ ጃሂሎች ለ ጣኦት ይሠግዱ ነበር
ይህ የምታዩት ልጅ ደግሞ ጣኦቶችን
ለ አላህ እንዲሠግዱ እያደረገ ነው
👉👉👉👉👉 @abdu4321
👉👉👉👉👉www.tg-me.com/abdu4321
﷽.

አንተ ፎቶን ሩህ (ነፍስ) ያለውን ነገር በዋትአፕ ወይም በሌላ መንገዶች የምትለቅ የሆንከው ወንድሜ ሆይ ልብ ብለክ ስማ የአላህና የረሱልን(( صلى الله عليه وسلم)) ትዕዛዝ ለማስፈፀም

ወደ 12 በላይ የሆኑ ሐዲሶች ስለ ተስዊርና (ፎቶ) ፎቶን የሚቀርፁ ሰዎች በተመለከተ መቷል
ሁኖም ግን ብዙሃኑ ሙስሊም የህብረተሰብ ፎቶን ያነሳሉ ፤ይነሳሉ፤ያስቀምጣሉ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ይበትናሉ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ነገሩ ሐላል ወይም የተወደደ ነገር ይመስል !!

ኢቅራዕ - አንብብ ባረከላሁ ፊከ
① አብደላህ ኢብኑ መስኡድ(( رضي الله عنه)) የአላህ መልዕክተኛ (( صلى الله عليه وسلم))
እንዲህ ሢሉ ሠማሁአቸው ይላል «የቂያማ ቀን ቅጣት የሚበረታባቸው ፎቶ አንሺዎች ናቸው»ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
② አቡ ጁሀይፋ (( رضي الله عنه)) እንዳወሩት አላህ መልእክተኛም (( صلى الله عليه وسلم))
« ከልክለዋል ፎቶን ከመቀረፀ» ቡኻሪ ዘግበውታል
③ አላህ መልእክተኛም (( صلى الله عليه وسلم)) እንዲህ ብሏል
«ነገ ቂያማ ቀን ከኢሳት የሆነ አንገት ይወጣና ለሱ ሁለት አይኖች የሚያዩ ሁለት የምሰሙ ጆሮና ከንፈር የሚናገሩ አለው እንዲህም ይላል እኔ በሶስት ነገር ተወኪያለው ለእንቢተኛ ልበ ደንዳና፤ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ ለተገዛና ፎቶን ለምቀርፁ» [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 2/25].
④ ኢብኑ (( رضي الله عنه)) በወሩት «ሠአልያን የእሳት ሠዎች ናቸው በሳሉት ስዕል ልክ ነፍስ ይበጅላቸውና ጀሀነም ውስጥ ይቀጡበታል »(ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑤ አናታችን አኢሻ «የቂያማ እለት ከማንም በከፋ ሁኔታ የሚቀጡት በፈጠራ ከአላህ ጋር የሚፎካከሩ ናቸው»(ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑥ አቡ ሁረይራ (( رضي الله عنه)) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (( صلى الله عليه وسلم)) ተከታዩን ተናግረዋል «አላህ የእኔን ፍጡራን አስመስሎ ለመፍጠር ከሚሞክር የበለጠ ግፈኛ የለም ከቻለ አቶም (ቅንጣት) ወይም ገብስ ይፍጠር» (ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑦ አቢ ጠልሃ (( رضي الله عنه)) እንዳስተላለፉ ነብያችን (( صلى الله عليه وسلم)) እንዲህ ይላሉ ‹‹ፎቶ እና ውሻ ያለበት ቤት መላኢካ አይገባም›› (ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑧ አብደላህ ኢብን ኡመር (( رضي الله عنه)) የአላህ መልዕክተኛ (( صلى الله عليه وسلم)) እንዲሁ አሉ. ይላል «እነዚያ ፎቶን የሚያነሡ ሠዎች የቂያማ ቀን ይቀጣሉ የሠራችሁትን ፎቶ ነፍስ ዝሩበት ይባላሉ»(ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑨ አባ ሁረይራ የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም አላህ አለ ብለው እንዲህ ሢሉ ሠማሁአቸው «እኔ የፈጠርኩትን አምሣያ ለመፍጠር ከሞከረ ሠው በላይ በደለኛ ማን ነው? እስቲ የጎመን ዘር ፍሬ ፣ ፍሬ ፣ ገብስ ይፍጠሩ» (ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑩ ሐያጅ እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል ዓሊይ (( رضي الله عنه)) እንዲህ አሊኝ "የአላህ መልዕክተኛ የሠጡኝን ተልኮ አስጨብጨ ልላክህን ስዕል ካገኘህ አጥፋ ከፍ ብሎ የተገነባ ቀብር ካገኘህም አስተካክል" (ሙሥሊም)
⑪ ኡሳመቱ ኢብኑ ዘይድ (( رضي الله عنه)) በነብዩ (( صلى الله عليه وسلم)) ላይ ገባው እሳቸው ካዕባህ እያሉ ግርግዳ ላይ ሱራን ስመለከቱ ዉሃን አምጡልኝ አሉ ዉሃው ስመጣላቸው ከግርግዳው ፎቶውን ማጥፋው ጀመሩና እንዲህም አሉ «አላህ ይጋደላቸው መፍጠር ለማይችሉት ፎቶን የሚያነሱ ህዝቦች» (አልባኒ ኢርዋእ (1528) ላይ ሶሒሕ ብለውታል)
⑫ አብደላህ ኢብን ኡመር (( رضي الله عنه)) የአላህ መልዕክተኛ (( صلى الله عليه وسلم)) እንዲሁ አሉ. ይላል «ፎቶ እራስ ነው እራስ ከተቆረጠ ፎቶ አይባልም» [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 4/554].
و يقول الله جل وعلا:( وما آتاكم الرسول فخذوه وما نهاكم عنه فانتهوا)
መልክተኛው የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት። ከርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ።
ويقول:( فليحذر الذين يخالفون عن أمره أن تصيبهم فتنة أو يصيبهم عذاب أليم )
እነዚያም ትእዛዙን የሚጥሱ መከራ እንዳትደርሰባቸው፣ ወይም አሳማሚ ቅጣት እንዳያገኛቸው ይጠንቀቁ።
((ويقول : وأطيعوا الله وأطيعوا الرسول وأولي الأمر منكم))
እላንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፤ መልእክተኛውንና ከናንተም ኡለማዎችን እና የሥልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ
አሁን ደግሞ እንመልከት የታላላቅ የሱና ዓሊሞች ፈትዋ (ብይን) በሱራ (ፎቶን በተመለከተ)
① የኡለማዎች ለጅነቱ ዳኢማ ፈትዋ
መምለከቱል አረቢያ ሱኡዲያ ላይ እውቀታዊ የሆነ ፈታዎዋችና መልስ በመስጠት ላይ የነበሩት (ለጅነቱ ዳኢማ) ስለ ተስዊር ፎቶ የሰጡትን ፈታዋ እንመልከት፡፡
ጥያቄ ፡ ብሪጣኒያ ያሉ ከፊል ሊቃውንቶች የሰጋጆችን እንዲሁም ህፃናት ቁርአንን እየቀሩ ማንሳትን እንደሚቻል ይመለከታሉ ፡ ይህንንም ሲገልፁ ይህንን ፎቶ በማንሳት ለሙስሊሞችና ሙስሊም ላልሆኑት ሰዎች ዳዕዋን ለማዳረስ እንዲሁም ለማስተላለፍ ነው ብለው ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል?
መልስ ፡-
ፎቶ ሩህ(ነፍስ) ያለውን ነገር መቅረፅ ሀራም ነው፡የሰው ልጅንም ይሁን እንስሳት፣የሰጋጆችንም ሆነ ቁርአንን የሚቀሩ የሆኑ ልጆችን ፎቶ መቅረፅ ሀራም(የተወገዘ)ነው፡፡ፎቶ ያለባቸውን ጋዜጣዎችም ሆነ የህትመት ስራዎችን እንዲሁ መበተንም ሆነ መላክ አይቻልም ይህ የሚላከው ወይም የሚታተመው ነገር ሙስሊሞችን ሚገልፅ ቢሆን እንኳ ለምሳሌ ውዱእ እያደረጉ፣ቁርአን እየቀሩ ይህ የተከለከለ ነው፡ እስልምናን ለማስተላለፍ ወይም ለመግለፅ ተፈልጎና ሰዎች ወደ እስልምና እንዲገቡ ተፈልጎ ሙሀረም(የተከለከሉ) የሆኑ ነገሮችን መጠቀም የተከለከለ ነው፡ ዳእዋን የማስተላለፊያ መዳረሻዎች ብዙ ሸሪአ ያስቀመጣቸው አሉ ፡ እነኚህ እያሉ አሏህ ሀራም ወዳደረጋቸው ነገር መሄድ አይበቃም ፡ ተጨባጩ በእስላማዊ ሀገራት የሚደረገው በተሰዊር ዙሪያ ያለ ምንም ማስረጃ ነው የፈቀዱት ፡ እንደው ይህ ተግባር አፀያፊ ነው፡ ሶሂህ የሆኑ ማስረጃዎችም እንደሚያመላክቱት ሁሉ በዚህ የፎቶ ተግባር ላይ ግድ ይሆንብናል እኛ ይህንን ተግባር ልንቃወም ፡፡
② ሸይኽ አብዱል ዓዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ

③ ሼኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልባኒ ረሒመሁላህ

④ ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አልዋዲዒ ረሒመሁላህ

⑤ ሸይኽ መሀመድ ሷሊህ አል‐ዑሰይሚን ረሒመሁላህ

⑥ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ክፍል1 ክፍል2
በመጨረሻ ላይ እንድህ ብቻ ነው የሚባለው «ሐቅ ፈላጊ ሰው እውነታ አይደብቅም፡፡ ሀቅ ፈላጊ አንድ ደሊል (ማሥረጃ) ብቻ ይበቃዋል፣ ሥሜትን የሚከተል ግን 1 ሺ ደሊሎችን (ማሥረጃ) አይበቁትም ሸይክ አልባኒ (ረሂመሁላህ). ››

አስ- ሱንና

ሱናሕ የኑሕ መርከብ ናት የተሳፈረባት

ይድናል ወደ ኻላ የቀረው ይሰምጣል

ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
አንድ ሰው ሲያፈጥር ጊዜ የሚያደርገው ዱዓ !

ﻋﻨﺪ ﺍﻹﻓﻄﺎﺭ ﺗﻘﻮﻝ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ، ﻓﺈﻥ ﻣﻦ ﺳﻨﺘﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻛﺎﻥ ﺇﺫﺍ ﺃﻓﻄﺮ ﻗﺎل ( ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ )
📚[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)

በአማርኛ ሲነበብ፦ ዘሃበ ዘመዑ ወብተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አሏህ
ትርጉሙም፦" ጥም ተወገደ ጎሮሮዎችም ረጠቡ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" ማለት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የረመዷንን ወር በኢማንና ከአላህ ብቻ አጅርን በመፈለግ የፆመ ሰው ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።"
ነብዩ ሙሃመድ(ሰዐወ)
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
እየሱስ ምንድን ነው ? " በሚል ርእስ ኡስታዝ ወሒድ ዑመርና ፖስተር ሀይሉ ዩሃንስ የሚያደርጉት ክርክር በሃሩን ቲዩብ የፌስቡክ ገፅና የዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ የሚተላለፍ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን !
ፕሮግራሙ ዛሬ ቅዳሜ በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3 ጀምሮ
በዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 2 pm ጀምሮ ይተላለፋል ::

@abdu4321
💚ለምሽታችን


ነብዩ ሱለይማን አንዲትን ጉንዳን እንዲህ ብለው ጠየቋት
"በአመት ምን ያክል ፍሬ እህል ትበያለሽ?"

ጉንዳኗም: "ሶስት"
ነብዩሏህ ሱለይማንም በእቃ አድርገው 3 ፍሬ ጥሬ ጋር ዘግተው አስቀመጧት !

አመት አልፎ ነብዩ ሱለይማን መጥተው ሲያዩዋት !

አንድ ፍሬ ከግማሽ ነበር የበላች ለምን ብለው ጠየቋት!

በፊት ነፃ እያለሁ አሏህ እንደማይረሳኝ አውቃለሁ አሁን ግን በእቃ ስታስቀምጡኝ እንዳተረሱኝ ፈራሁ ለዛ ብየ ምግቤን እየቆጠብኩ ይህን አተረፍኩ አለች!

እወቅ የፈለገ ብትሆን ጌታህ አይረሳህም ለባሪያው አዛኝ ነው!

በጌታህ ተማመን በራስህ ከምትተማመነው ይልቅ
አንዲት ወፍ ትንሽየ ቅጠል ላይ ትቀመጣለች ቢጥላትስ!

የተመማመነችው ጌታ የሰጣትን ክንፏን እንጅ ቅጠሉን አደለም!


@abdu43211
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አጂብ ስንት አይነት ሠው አለ ያ ጀማ

@abdu4321👀🍃
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
🍂. የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ስሁር እንዲህ ብለዋል:-

« ስሁር ከአላህ የተሰጣችሁ ረድዔት ነውና እንዳትተውት።»!!
@abdu4321👀🍃
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
"ሰዎች ሁሌ ምክር የሚያስፈልጋቸዉ አይደሉም!። አንዳንዴ ከምንም በላይ በተግባር የሚደግፏቸዉን የሚዘረጉ እጆች፣ የሚያዳምጡ ጆሮዎችንና ስሜቶቻቸዉን የሚጋሩላቸዉን ልቦች ይሻሉ!።"

@abdiiiii1
የአላህ_መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል!!
"አንዳችሁ ፆመኛ በሆናችሁበት ቀን አፀያፊ ንግግር አይናገር። አይጩህም። ከተሰደበ ወይም ከተጋደሉት እኔ ፆመኛ ነኝ ፣ እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል።"
ባለን አቅም ለሌቸው መርዳት እንችላለን የምትሉ እስቲ እንያቹ ላይክ በማድረግ 👍
رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيم
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል፡፡ አንተ
ሰሚውና ዐዋቂው አንተ ነህና "
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
አሁኑኑ ይቀላቀሉ ይወዱታል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/BuyLikeRobot?start=630749020

👆👆👆👆👆👆👆👆ይጫኑት
2024/09/24 19:18:44
Back to Top
HTML Embed Code: