Telegram Web Link
የምንልካቸው ማስታወቂያወች የቻናላችንን ቁጥር ለመጨመር ሲሆን እኛን የማይመለከቱ መሆኑን እንገልፃለን ።
የሚፈልጉትን ቻናል ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ
አስተያየት ካላችሁ በዚህ ቦት @abditube_bot ላይ ያድርሱን
👌ስኬታማ ባል👌

🔸ሙስሊም ስኬታማ ባል በቤተሠብ ህይወቱ ከየትኛውም አባወራ የበለጠ ስኬታማ ነው::
ራሳቸውን ለሚጠብቁ ደግ ሴቶች ይበልጥ ተወዳጅ ነው;;

🌸ስኬታማ ባል

🔸ሚስቱን እንዴት መያዝ፣እንዴት ማዝናናት፣እንዴት ማስደሠት እንዳለበት ያውቃል;;
ኢስላም ወደሚሻው ህይወት ይመራታል;;

ስኬታማ ባል
🔸ዝንባሌዋን ያውቃል፣ፍላጎቷን ይባህሪዋን ጠልቆ፣ ይገነዘባል፣ስነልቦናዊ አወቃቀሯን ለአፍታ እንኳ ሳይዘነጋ ይህን ሁሉ ይፈፅማል;;

@abditube_bot ለተሳትፎ እና
@abditube_bot ሀሳቦ
Forwarded from Deleted Account
💸ወንድሜ ሰደቃ ስጥ ከፈን እኮ ኪስ ዬለውም ...

አንተ በፀጋ ላይ ሆነህ የተቸገረን አይተህ በባዶ አትለፍ ... ምክንያቱም የዱንያ ፀጋ ዘውታሪ አይደለም አንድ ቀን ከአንተ ይወጣና በሌላ ሰው እጅ ይገባል...

#"ﺗﺼﺪقوا ﻓﻠﻴﺲ ﻟﻠﻜﻔﻦ ﺟﻴﻮﺏ" ..

👆

ለምን ይሆን ሟች ይህን የሚለው?
( ﺭبي ﻟﻮﻻ ﺃﺧﺮﺗﻨﻲ ﺍﻟﻰ أﺟﻞ ﻗﺮﻳﺐ ﻓﺄﺻﺪﻕ .. )
ጌታዬ ሆይ ወደ ዱንያ ብትመልሰኝ ሰደቃ እሰጥ ነበር...

ለምንድነው ጌታዬ ሆይ ወደ ዱንያ ብትመልሰኝ ፆማለሁ ዘክራለሁ ሰግዳለሁ ... ያላለው? ለምን ሰደቃ እሰጣለሁ አለ? ለምን ሰደቃን ማረጠ?

ኡለማዎች የዚህችን ማብራሪያ ሲሰጡ፦ ሟች እኮ ሰደቃ ያለው ለሌላ ለምንም ኣይምሰላችሁ ቀብር ከገባ ቦሃላ ከሁሉም ስራ ይልቅ የሰደቃን ፋና ጎልቶ ስላየው ነው...!
#"تصدقوا فليس للكفن جيوب " ..
#ሰደቃ-ስጥ ከፈን ኪስ ዬለውም
👍👍👍

ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ፦
( إن تقرضوا الله قرضا حسنا يضاعفه لكم ويغفر لكم...)
ለአላህ ማልካም ብድርን ብታበድሩት (ሰደቃ ከሰጣችሁ) ያባዛላቹሃል ወንጀላችሁንም ይምራቹሃል...

ብያንስ አንድ ቁርኣን ገዝተህ በመስጠትህ፦
1 ያለህን ንብረት ያባዛልሃል
2 ወንጀልህን ይምርልሃል

كل قروض الدنيا تزول الا قرض الله دائم لا يحول
የዱንያ ብድር ሁሉ ይወገዳል ለአሏህ ያበደርከው ብድር ሲቀር( የሰጠሀው ሰደቃ) ዘውታሪ ነው መቼም አይወገድም።

ከፈን ኪስ ዬለውም !!
Watch "14 June 2020" on YouTube
https://youtu.be/NMp4e2djO3M
﴿ٱلَّذِى خَلَقَنِى فَهُوَ يَهْدِينِ ۝ وَٱلَّذِى هُوَ يُطْعِمُنِى وَيَسْقِينِ ۝ وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ ۝ وَٱلَّذِى يُمِيتُنِى ثُمَّ يُحْيِينِ ۝﴾
«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡ ሱረቱ አልሹዐራ {78-110}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወይ ኮቪድ የስራህን ይስጥህ
ብለህ ብለህ ሙልስሊሙን ታሸብር 🙈🙈🙈🙈

@abdu4321👀🍃 @abdiiiii1
ዛሬ ሰኔ 9 እለተ ማክሰኞ
የኮሮና ቫይረስ የ24ሰአቱን ሪፖርት በፍጥነት ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ #JOIN በማለት ይቀላቀሉ፡፡
🦠👇🦠👇🦠👇🦠
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ፊቅህን ለመረዳት ያህል ፖሮግራማችንን ጨርሰናል

ይጀመር ለምትሉ👍
አይ ይቅር ለምትሉ🙏
Forwarded from Qualitybuttonbot
ይህ የእኔ የዳኢ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናሌነው
JOIN በማድረግ ዳእዋዎቼን ማግኘት ይችላሉ

JOIN
👋سلام الله عليكم ورحمته وبركة 👋
ይህ ታላቅ ውድድር ነው
ለሁለተኛ ዙር ሚካሄደው ይህ ውድድር አሁንም ብዙ ሰዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል 📮ውድድሩም የሚካሄደው በ
©ADINU NASIHA
ተዋቂው ቻናል ነው ቻናሉ እስላማዊ አስተምህሮቶችን እና የተለያዩ ሙሃደራወችን ያቀርርባል በተጨማሪም ትኩስና አዲስ መረጃን ያቀርባል
📣 ውድድሩም የሚሆነው
✔️ አንድ ቁርአን ከነ ቱርጉሙ ወይም
✔️አንድን ሰሂህ ሀዲስ ከነ ቱርጉሙ በመላክ ነው

🎁 ለአሸናፊወቼ ላቅ ያለ ሽልማት አዘጋጅተናል እሱም
🏆 🥇 ለወጣ 1gb 500mg
🏆 🥈 ለወጣ 1gb 200mg
🏆 🥉 ለወጣ 900mg
🏆 4⃣ ለወጣ 600mg
🏆 5⃣ ለወጣ 300mg
🏆 6⃣ ለወጣ 100mg
🏆 7⃣ ለወጣ 100mg
👆👆👆👆👆አዘጋጅተናል ተሳተፍ ትልቅ ውድድር ነው እንዳያልፋቹህ

🌐ውድድሩ የሚካሄደው በ↩️
@islamik_channal
@islamik_channal ነው
👆👆👆👆👆👆👆
አሁኑኑ ጆይን ብለው ተቀላቀሉ

👁‍🗨ውጤት የምንለየው
70% viwe 👁
20% like 👍
10% በዳኞቻችን ፍርድ
📛🚫 ማሳሰቢያ 1⃣ ለውድድሩ ቦት መጠቀም ክልክል ነው❗️
እኛ ቦቱን ተጠቅሞ በኛ ቻናል ላይ የተጠቀመን ምናውቅበት ቦት አዘጋጅተናለ ተጠቅሞ የተገኘ አጭቀርባሪ ስለሆነ ከውድድሩ ይባረራል
🚨ማሳሰቢያ 2⃣ የሚወዳደሩበትን ሲልኩ ስማቹሁን መጻፍ እንዳትረሱ
♻️የምትልኩበት ⤵️
@Abul_faruq @Abul_faruq
FOR SPAM⤵️ስፓም የሆናቹ
@hasabmaqabaya_bot
👆👆👆👆👆👆
ታደርሱናላቹህ ካሁኑ ጀምሮ መላክ ይቻላል ውድድሩ ነገ ቅዳሜ ጠዋት ይጀመራል እስከ ማክሰኞ ጠዋት ይካሄዳል

ውድድሩ የሚካሄድበት
@islamik_channal
አሁኑኑ ጆይን ብላቹህ ተቀላቀሉ
እስከዛው ድረስ ለሌሎች ሼር በማድረግ ተባበሩን 🙏🙏🙏

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
 
💛 መልካም እድል 💛 
 
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
Forwarded from Quality ButtonSCAM
🙌🏿 ዐሰላሙአለይኩም 🙌🏿

📚 ዳታ ካበራን አይቀር ለምን ገንዘቡን ለዲን አናውለውም ትንሽ ቢሆንም በአወቅነው ልክ እንተዋወስ
👇🏿🔰👇🏿🔰👇🏿🔰
የረበና ሰላም በናንተ ላይ 😍 ይሄ ቻናል ሳይኖራቹ ቴሌግራም እጠቀማለው አትበሉ
የፀሐይ ግርዶሽ ወቅት የሚሠገድ ሠላት (ሠላቱል ኩሱፍ)
——————————————————
የፊታችን ሠኔ 14 (እሁድ ዕለት) ጠዋት የፀሐይ ግርዶሽ በሐገራችን እንደሚከሠት ተተንብዮ ፣ ህዝቡ በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል።
እስልምና "እምነት" ብቻ ሳይሆን የሕይወት መንገድ (way of life) ነው የሚባልበት አንዱ ምክንያት ፣ ሙስሊም የሆነ ማንኛውም ግለሰብ: እንደ መብላት እና መጠጣት ካሉ ዕለታዊ ክንውኖች ጀምሮ ፣ እንደ ፀሐይ ግርዶሽ እስካለው እጅግ ያልተለመደ (rare) ክስተት ድረስ ያሉ በህይወት ዘመኑ የሚያጋጥሙትን ተፈጥሯዊ ክስተቶች በሙሉ ከተቀረው የዓለም ህዝብ (በአላህ እና በነብዩ መሐመድ /ሰአወ/ ካላመነው) በተለየ ሁኔታ፣ በምን መልኩ ከአምልኮ ጋር እያቀናጀ ማካሄድ እንዳለበት ከፈጣሪው የተደነገገለት መመሪያ ያለው በመሆኑ ነው።
የፀሐይ ግርዶሽ በአንድ አካባቢ አንድ ጊዜ ከተከሠተ እዚያው ቦታ ላይ ዳግም ለመከሠት እስከ 400 ዓመታትን ሊፈጅ እንደሚችል የዘርፉ ምሁራን ያስረዳሉ። በዚህም መሠረት ለአብዛኞቻችን የመጪው እሁድ ክስተት በሕይወት ዘመናችን የመጀመሪያችንም የመጨረሻችንም ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በዚህ ልዩ አጋጣሚ ታዲያ በሕይወት ዘመናችን ደግመን ልንሠራው የማንችለውን፣ አባቶቻችን እና አያት – ቅድመ አያቶቻችን የመተግበር ዕድል ያላገኙትን በርዕሴ ላይ የጠቀስኩትን ልዩ የሡና ተግባር ሳንተገብር እንዳያልፈን ልጠቁም እወዳለሁ።
የፀሐይ ግርዶሽ ሠላት አሠጋገድ:
———————————————
የሠላቱ ወቅት:– የፀሐይ ግርዶሽ ሠላት የሚሠገደው የግርዶሹ ክስተት ከጀመረ አንስቶ እስከሚጠናቀቅ ባሉት ሠአታት ውስጥ በተመቸን ወቅት ሲሆን፣ በጀመዓ መስገዱ ይበልጥ የተወደደ ነው። ያለመታደል ሆኖ በሱናው መሠረት እንደ ጁምዓ ሠላት በመስጊዶቻችን ተሠባስበን በአንድ ኢማም መስገድ ባንችልም በየቤታችን በጀመዓ መስገድ ይቻላል።
አሠጋገድ:— ሠላቱ ሁለት ረከዓ ሆኖ፣ እያንዳንዱ ረከዓ ሁለት ሩኩዕ እና ሁለት ቂረዓት ይኖረዋል። ማለትም :
መጀመሪያ ሠጋጁ እንደሌላው ሠላት ከውዱዕ በኋላ ወደቂብላ በመዞር አንድ ተክቢራ አድርጎ ወደ ሠላት ይገባል። የመክፈቻ ዚክር፣ ሱረቱል ፋቲሃ እና ተጨማሪ (ከተቻለ ረጅም) ሱራ ይቀራል። ከዚያም ሩኩዕ ያደርግና በሩኩዕ ወቅት የሚደረገውን ዚክር ያስረዝማል። "ሠሚዓላሁ ሊመን ሀሚደህ" ብሎ ከተነሳ በኋላ እንደሌላ ሰላት ወደ ሱጁድ በመሄድ ፋንታ በድጋሚ ፋቲሃን እና ሌላ ረጅም ሱራ ይቀራል። ሲጨርስ ሩኩዕ ያደርግና ረጅም ዚክር ያደርጋል። "ሠሚዓላሁ ሊመን ሀሚደህ" ብሎ በአንድ ረከዓ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከሩኩዕ ከተቃና በኋላ ወደ ሱጁድ ያመራል። እንደሌላ ሰላት ሁለት ሱጁዶችን አድርጎ ወደ ሁለተኛው ረከዓ ይነሳል። ሁለተኛውን ረከዓ ልክ እንደመጀመሪያው ረከዓ አይነት ሁለት ሩኩዕ እና ሁለት ቂያም ያለው አሠጋገድ ይሠግድና ወደ ሱጁድ ያመራል። በስተመጨረሻም ተሸሁድ ተቀምጦ ያሠላምታል።
የፀሐይ ግርዶሽ ሠላት ከጨረቃ ግርዶሽ ሠላት የሚለየው ፣ በቀን የሚሠገድ በመሆኑ ድምፅ ከፍ ሳይደረግ ቁርአን የሚቀራበት መሆኑ ነው።
ለሌሎች ሼር በማድረግ የዚህ ልዩ ሱና አጅር ተካፋይ ይሁኑ። መተግበሩም እንዳያመልጦት!!!

============[[[=======

@abdi_tube_3_bot
@abdi_tube_3_bot
Forwarded from Deleted Account
_
وَإِذَا جَاءَكَ الَّذِينَ يُؤْمِنُونَ بِآيَاتِنَا فَقُلْ سَلَامٌ عَلَيْكُمْ ۖ كَتَبَ رَبُّكُمْ عَلَىٰ نَفْسِهِ الرَّحْمَةَ ۖ أَنَّهُ مَنْ عَمِلَ مِنكُمْ سُوءًا بِجَهَالَةٍ ثُمَّ تَابَ مِن بَعْدِهِ وَأَصْلَحَ فَأَنَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
__
"እነዚያም በተአምራታችን የሚያምኑት (ወደ አንተ) በመጡ ጊዜ «ሰላም በእናንተ ላይ ይኹን፡፡ ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ፡፡ እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ (አላህ) መሓሪ አዛኝ ነው» በላቸው፡፡ "[አንአም 54 ]

@abdu4321 Abdi
Watch "ሡብሀነላህ" on YouTube
https://youtu.be/Sqo6wiHc2kc
Forwarded from 🌍 ADINU NASIHA🌍 [ " ادين نصيحة " ]😊
የፎዚያ መልክት:
ፎዚያ እባላለው፣ ሁለት ልጆች አሉኝ፣ 26 አመቴ ነው
ይህንን መልክቴን ለሁሉም ጓደኞቻቹ በስፋት እንድታሰራጬልኝ እንደ አንድ
ሙስሊም እጠይቃቹሀለው!
ዱዐ እንድታደርጉልኝ እጠይቃቹሀለው ምክንያቱም የCancer በሽተኛ
ሆኛለው፤ አላህን የምትወዱት ከሆነ ለሁሉም page መልክቴን አድርሱልኝ፤
በሀቅ የሚገዙት አምላክ የለም ከሙሀመድ/ሰዐወ/ ጌታ ውጪ እሱም
የአላህ መልክተኛ ነው!
በአላህ እጠይቃቹሀለው በሁሉም group አሰራጭታቹ ዱዐ እንድታረጉልኝ፤
አላህ እንዲፈውሰኝ፣ እንዲአዝንልኝ ዱዐ አርጉልኝ!!!
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውዶቼ ዛሬ በ አላህ ፍቃድ ምርጥ ቻናል ይዤላችሁ መጥቻለሁ 👍 👀 ጆይን 👀በማለት አባል ይሁኑ
✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧ #ቢላል_ኢብኑ_ረባሕ_ክፍል_አንድ
✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧

ስለ ታላቁ ሶሐብይ ቢላል የዘር ግንድ እና የትውልድ ቦታ ከማውራቴ በፊት ቢላል ተገኘበት ስለሚባለው ሐበሻ ስለተባለው ምድር መልከአ ምድር ፣ ስያሜ እና አኗኗር ማውራት እጅጉን ተገቢ ነው ።

#ሐበሻ
ሐበሻ የሚለው ቃል የዓረብኛ ቃል ቢሆንም መሰረታዊ የቋንቋውን ሰዋሰዋዊ ሂደትን የጣሰ ሆኖ በተለምዶና ጥቅም ላይ መዋሉ በመብዛቱ የፀደቀ ቃል ነው። እናም ሀገሯ #ሐበሻ ህዝቧ #ሑብሻን ወይም #አሕባሽ ግለሰቧ ደግሞ #ሐበሽይ ተብሎ በቋንቋው መሰረት ተጠርቷል። እንደሚታወቀው ሀገራችን በጥንት ጊዜ በነበራት ገናናነት በበርካቶች ስያሜ የተሰጣት ሲሆን ግሪካዊው ኢትዮጵያ የሚለው ቃል እና ሐበሻ የሚለው ዓረባዊ ቃል ተጠቃሾቹ ናቸው። ይህቺ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የምትገኘው ሀገር ይህን ስያሜ ከዓረቦች ያገኘችው ከእየሱስ ልደት በፊት በአስረኛው ክፍለ ዘመን እንደሆነና በጊዜው የየመንና የሒጃዝ ዓረቦች በንግድና መሰል ማህበራዊ ትስስሮች በቀይ ባህር በኩል ከነዚህ ህዝቦች ጋር ሲገናኙና እነዚህ ህዝቦችው ወደ ዓረብ ባህረ ሰላጤ ሲጓዙ የሰጧቸው ስያሜ እንደሆነም ጀላሉዲን አስ ሲዊጥይ ረፍዕ ሸእነ አል ሑብሻን በተሰኘ መፅሃፋቸው አስፍረዋል። እነዚህ ገናና ህዝቦችን በዚህ ስያሜ ያስሰየመው ደግሞ ሲበታተኑ ቀይ ሰብሰብ ሲሉ ደግሞ ጥቁረታቸው የሚጎላ ጠይም ህዝቦች መሆናቸው መሆኑንም ሲዊጥይ ዘግበዋል። ታድያ በዚህ የአፍሪካ ቀንድ ላይ ይኖሩ የነበሩት ሰዎች የሐም ኢብኑ ኑሕ ዝርያዎች ወይም ሄማውያን ሆነው በተለያዩ ነገዶች ተከፋፍለው በፅኑ በተዋቀረ ስርዓተ መንግስት ይተዳደሩ የነበሩ ህዝቦች ናቸው። ሐበሻ ከባዛንታውያንና ከፋርሶች ስርወ መንግስታት በሇላም በሶስተኛነት የዓለምን ሃያላን ደረጃ የምትመራ ጠንካራ መንግስትና ህዝብም ነበረች። ስርዓተ መንግስቱንም እንደየጊዜው በሚቀያየሩ ነገስታት ርዕሰ ከተማው ይቀያየር የነበረ ሲሆን በጊዜው በሃገሪቱ ዋና ከተማ ጠቅላይ ነጋሹ ቤተ መንግስቱን ይገነባና መላውን ሐበሻ ይመራ ነበር። በስሩ ደግሞ የትግራይ ነጋሽ አክሱም ላይ ፣ የአማራ ነጋሽ በጌምድር ላይ ፣ የዳሞት ነጋሽ፣ የጉራጌ ነጋሽ እያሉ በየነገዱ መሪ በመሆን ከጠቅላይ ነጋሹ ስር በመሆን ይመሩና ለጠቅላዩም ከህዝብ የሚሰበስቡትን ግብር የሚደርስባቸውን ይገብሩ ነበር። ስዊጢይ እንደሚያስረዱት ትክክለኛ ዝርያ ያላቸውና ጠይሞቹ ሐበሾች ግዛታቸው መላው ቀንድ አፍሪካ ብሎም ቀይ ባህርን ተሻግሮ የመን የደረሰ ቢሆንም የአሁኖቹ ሱዳኖች፣ ኬኒያዎች፣ ሶማሌዎች፣ ጅቡቲዎችና የመኖች በቅኝ ግዛት የተካተቱ እንጂ ትክክለኛ ኗሪዎች አይደሉም። ነገር ግን በሇላ ህዝቦቹ ተቀላቅለው ባህል ተወራርሰዋል ፣ ቋንቋዎች ተወልደዋል ፣ ዘር ተዳቅሏል። ታድያ በቀለማቸው ጠቁረው የተገኙትን የቅኝ ግዛት ሀገራት ሰዎች በባርነት ይፈነግሉና ለዓረቦች ይሸጡ የነበሩ መጥፎ ሐበሾች ነበሩና በዓረቦች ዘንድ ጥቁር ባርያን ዓብዱን ሐበሽይ ወይም ሐበሻዊ ባርያ እያሉ መጥራት ጀምረዋል ይላሉ። እዚህ ላይ ይህን ታሪክ የመጥቀሴ ሚስጥር ከተገለጠላችሁ ቢላል ኢትዮጵያዊ ሳይሆን በሐበሻ በቅኝ ከተያዙት ሱዳን፣ ኬንያ ወይም ሶማሊያ የተገኘ ነው የሚል እሳቤ ታራምዱ ይሆናል። ይህ የባሮቹ ጥቁረትና ሐበሻ የሚሰኙት የታፈሩ ሰዎች መጠየም ሐቅ ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች ይህን ተገን አድርገው ቢላል ኢትዮጵያዊ አይደለም ማለታቸው ልክ እንዳልሆነና እውን ቢላል የኢትዮጵያ ፍሬ መሆኑን በቀጣዩ ክፍል በመረጃ የማስረግጠው ጉዳይ ስለሆነ ሀሳብና ስጋት አይግባችሁ ማለት እወዳለሁ።

#ይቀጥላል...............
---------------------------------- www.tg-me.com/abdu4321
ሰኔ14የነበረውን የፀሀይ ግርዶሽ ተከትሎ በቀጣይ ቀናት ማለትም

ሰኔ 21 ጨረቃ ሙሉ ሆና ለምድር እጅግ ቀርባ ትታያለች።
ከምድር 356,907 ኪሎሜትሮች ብቻ ርቃ በጣም ደምቃና ገዝፋ የምትታይ ሲሆን ይሄም ማለት ከተለመደው የ 0.05%ያክል ለምድር ትቀርባለች።ይህ ክስተት በ342 አመት አንዴ የሚከሰት ነው። በመላው ኢትዮጵያ ቦታ ሳይለይ ሁሉም ቦታ ላይ ይታያል።

የዚህ ፅሁፍ ዋናው አላማ!

በዛን ቀን

💥ከሌሊቱ 6:17 እስከ 11:35 አደገኛ ጨረር ምድርን ሊያቋርጥ ይችላል
100% የተረጋገጠ ባይሆንም Google ሊከሰት የሚችልበት እድል አለ ሲልፅፏል
💥የመከሰት እድሉ ከ100- 20%ያክል ነው
ምናልባት ከተከሰተ አደገኛ ስለሆነ

💥ሰኔ 21 ከለሊቱ 6ሰአት እስከ 12ሰአት
ምንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ባትጠቀሙ።

💥ስልካቹን አጥፍታቹ ከአጠገባቹ አርቃቹ ብታስቀምጡ ይመከራል።

💥ስልካችንን በጭራሽ ቻርጅ ሰክተን መተው የለብንም።

ቢከሰትም ባይከሰትም መጠንቀቁ ጥሩ ነው ብዙም ሰአት ማይቆይና የምንተኛበት ሰአት ላይ ስለሆነ አስቸጋሪ አይመስለኝም።

ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም ያድርሱ።

🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇

@abdu43211 ይግብኙ
2024/09/24 13:23:24
Back to Top
HTML Embed Code: