Telegram Web Link
Forwarded from Deleted Account via @BestApps1bot
♡ይሄ የቴሌግራም ቻናል ሳይኖራቹ

ቴሌግራም እየተጠቀምን ነው እንዳትሉ😳

እንግዲያውንስ ከሌሉ አሁንኑ ፈጥነው👇

🀄️🀄️ሉ ን
Forwarded from Hik promo
ሴትን ልጅ አላህ በቁርአን አልቆታል ውንድ ልጅ ሴትን ልጅ ያክብራትም የተከበር ቢሆንጅ ብለዋል ስ. ዐ. ወ ምርጥ ቻላን ስለሴቶች ይፍልጋሉን🍃 👀🍃
Forwarded from Aksha🙃😧 via @HikmamilaBot
ስለ ኒቃቢስቶች ማወቅ ይፈልጋሉ ስለ አጋጠመኛቸው ደስታቸው እድለኝነታቸው የውበታቸው ሚስጥር የ ኒቃቢስቶች ምርጥ ምርጥ ፍቶዋች ሲፈልጉ ለፕሮፍይ ካሎንም አቺም መልበስ ከፈለግሽ አተም ሚስቴ ኒቃቢስት እድቶነው ምፈልገው ሚያስብሉ ሁሉንም ያጠቃለለ ኒቃቢስቶ የሚል ቻናል ይዘንሎት መተናል ይቀላቀሉን 👇👌
የተለያዩ ኢስላሚክ ትምህርቶችን አብዲ ቲዩብ 3 ቦት ለናንተ ይዞ ብቅ ብሏል
💚ከናንተ የሚጠበቀው አንዴ ብቻ /start የሚለውን ይጫኑ👌
በየ ቀኑ አዳዲስ ትምህርቶችን ያገኛሉ

@abdi_tube_3_bot
አሰላሙ አለይኩም #ከሰሚራ_ፕሮሞት ቻናል ነው ሰሚራ ኢስላሚክ ፕሮሞት ተወዳጅና ተመራጭ ኢስላሚክ ቻናሎችን በማስተዋወቅ ይታወቃል

ዛሬም እንደተለመደው የተወደዱና የተመረጡ ኢስላሚክ ቻናሎችን ይዘንላቹ መተናል ሁሉም ላይ ጆይን ብታረጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ #ሽኩረን_ለክ😍
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
🕋 የካዕባን ውስጡን አይታችሁ ለማታውቁ ይኸው ጀባ አልኳችሁ። ወላሂ ሁላችሁም ከላይ ያለውን vedioን እዩት ማሻ አላህ ነው።

👇👇👇 open

@abdu4321

👆👆👆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🕋 ካዕባን ውስጡን አይታችሁ ለማታውቁ ይኸው ጀባ አልኳችሁ። 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

👇👇Join
@abdu4321
@abdu4321
Forwarded from Deleted Account
በአላህ ቃል ልቦትን ያሳርፉ!

﴿رَبِّ اجعَلني مُقيمَ الصَّلاةِ وَمِن ذُرِّيَّتي رَبَّنا وَتَقَبَّل دُعاءِ﴾

"ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ) ፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ።"

﴿رَبَّنَا اغفِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ﴾

"ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር"
ኢብራሂም : 40-41
💜 ምርጫዎችህ ቢከዱህም
የአላህ እዝነት ግን መቼም እንደማይከዳህ
እርግጠኛ ሁን ።

Te » @abdu4321
ማሻ አላህ የሴት ልጅ ውበቶ ሂጃቦ ነው ምርጥ ቻላን ለሴቶች የሚሆን ይዘንላችሁ ብቅ ብለናል🍃👀 Join👀🍃 ይበሉ ኢሻ አላህ
የተለያዩ ኢስላሚክ ትምህርቶችን አብዲ ቲዩብ 3 ቦት ለናንተ ይዞ ብቅ ብሏል
💚ከናንተ የሚጠበቀው አንዴ ብቻ /start የሚለውን ይጫኑ👌
በየ ቀኑ አዳዲስ ትምህርቶችን ያገኛሉ

@abdi_tube_3_bot
ድንቅ አርጎ ነውና አምላክ የሰራህ
በምን ቃልሰይሜህ ምን ብዬ ልጥራህ
💞💞💞
ማረከኝ ቁመናህ ገዛኝ አንደበትህ
ንጉሴ ልበልህ ልሁን እመቤትህ
💞💞💞
« #ጠንካራ_ሙዕሚን ከደካማ ሙዕሚን በላጭና ከአላህ ዘንድም ይበልጥ ተወዳጅ ነው።

ሁሉም መልካም ቢሆኑም። የሚጠቅምህን ለመፈፀም ጉጉት ይኑርህ።


በአላህ ታገዝ፤ አትስነፍ። አንዳች ክፉ ነገር ሲገጥምህ <ይህን፥ ይህን አድርጌ ቢሆን ኖሮ ይህ ነገር አይደርስብኝም ነበር አትበል።

ይልቁንም አላህ የወሰነው ነገር ተፈፃሚ ሆነ የአላህ ፍላጎት ተሟላ
«በል» ቢሆን ኖሮ ባደርግ ኖሮ ማለት የሰይጣንን ሥራ ትከፍታለች”
ነብዩ (صلى الله عليه وسلم)

@abdu4321
@abdu4321
﴿ٱلَّذِى خَلَقَنِى فَهُوَ يَهْدِينِ ۝ وَٱلَّذِى هُوَ يُطْعِمُنِى وَيَسْقِينِ ۝ وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ ۝ وَٱلَّذِى يُمِيتُنِى ثُمَّ يُحْيِينِ ۝﴾
«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡ ሱረቱ አልሹዐራ {78-110}

@abdu4321
@abdu4321
ዛሬ አንድ ወሳኝ የሆነ ቻናል ላስተዋውቃቹ ነው
ማንም ያልሠማው ማንም ያላየው ልዩ ልዩ አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራሞች ለእናንተ የተመረጡ ናቸው 🍃👀ጆይን👀🍃 ብቻ በሉ
ደስታ

ወደ አላህ ከመቃረብ ዉጭ ደስታ እና እርካታ ይኖራል ብለህ መቼም እዳታስብ!!!

ጌታችን☞ አላህ እንዲህ ይለናል

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

📖ሱረቱል ነጅም

@abdu43211
@abdu43211

ለተሳትፎ👇👇👇
@abditube_bot
﴿ٱلَّذِى خَلَقَنِى فَهُوَ يَهْدِينِ ۝ وَٱلَّذِى هُوَ يُطْعِمُنِى وَيَسْقِينِ ۝ وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ ۝ وَٱلَّذِى يُمِيتُنِى ثُمَّ يُحْيِينِ ۝﴾
«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡ ሱረቱ አልሹዐራ {78-110}
2024/09/24 15:30:28
Back to Top
HTML Embed Code: