Telegram Web Link
ዓባይ ባንክ የ2016 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ
-----------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡

በስብሰባው ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሩብ ዓመቱ ከፍተኛ የሥራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሥራ አመራሮች የዕውቅና ሠርተፊኬት፣ ማበረታቻ ገንዘብ እና የዋንጫ ሽልማት አበርክተዋል፡፡ የሥራ አቅጣጫም ሰጥተዋል፡፡
Foreign Currency Exchange Rates for 23 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

504ኛ ቅርንጫፉን በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ “ዋቸሞ ቅርንጫፍ”፣
505ኛ
ቅርንጫፉን ሀረር ከተማ “ገልመሺራ ቅርንጫፍ” እንዲሁም
506ኛ ቅርንጫፉን ቡራዩ ከተማ “ቡራዩ ከታ ቅርንጫፍ”
በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
ባንካችን የሚሰጣቸውን
የሞባይል ባንኪንግ፣
የኦላይን ባንኪንግ እንዲሁም
የካርድ ባንኪንግ አገልግሎቶች በመጠቀም ኑሮዎን ያዘምኑ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ
#abaybank
https://abaybank.com.et/online-banking/
የዛሬ ወጣትነትዎ ለነገ ሕይዎትዎ ወሳኝ ምዕራፍ ነው!

ባንካችን ሀገር ተረካቢ የሆኑት ወጣቶች የወደፊት ሕይወታቸው ፍሬያማ እንዲሆን ለማስቻል “የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

#abaybank
https://abaybank.com.et/youths-saving-account
በዓባይ ባንክ  ይቆጥቡ፤ ሕልምዎን ዕውን ያድርጉ!
ባንካችን ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮችን እንደፍላጎትዎ አቅርቦልዎታል።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ዓባይ ባንክ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት አድርጎ ባዘጋጀው ዓባይ ሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 27 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
Foreign Currency Exchange Rates for 30 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager – Grade 1
2. Senior IT Auditor
3. Senior Building Management Officer
4. Building Management Officer (Mechanical)
5. Management Assistant
6. Junior Internal Auditor
7. Administrative Assistant

• Interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station.

• Only short listed candidates will be contacted.

Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
ዓለም አቀፍ የቁጠባ ቀን
----------------------------
-
በየዓመቱ ጥቅምት 20 (October 31) ዓለም አቀፍ የቁጠባ ቀን ይከበራል፡፡ የዘንድሮው ቀን “በቁጠባ ነገዎን ያሸንፉ!” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ይገኛል፡፡

የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቁጠባ ባንኮች ጉባዔ በአውሮፓውን የጊዜ አቆጣጠር በ1924 በሚላን፣ ጣሊያን ሲካሄድ ገንዘብን በባንክ መቆጠብ ያለውን ጠቀሜታ ለማስገንዘብ፣ እንዲሁም ህብረተሰቡ በባንኮች ለይ ያለውን እምነት ለማጎልበት ዓለም አቀፍ የቁጠባ ቀን በየዓመቱ ጥቅምት 20 እንዲከበር መወሰኑ ይታወሳል፡፡

ዓባይ ባንክም ቁጠባን ለማበረታታት እንዲሁም የውድ ደንበኞቹን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማጎልበት ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮችን በማቅረብ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡


በዓባይ ባንክ ይቆጥቡ
ነገዎን ያስውቡ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
2024/09/30 19:28:13
Back to Top
HTML Embed Code: