Telegram Web Link
ካፋላህ - ዋስትና የመስጠት አገልግሎት
………………………………………………………..
ዓባይ ባንክ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት አድርጎ ባዘጋጀው “ካፋላህ - ዋስትና የመስጠት አገልግሎት”
• የቅድመ ክፍያ ማስፈጸሚያ ዋስትና፣
• የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፣
• የመልካም ሥራ አፈጻጻም ዋስትና ወዘተ. አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል፡፡

ጁሙዓ ሙባረክ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/kafalah-and-halal-atm-cards/
Foreign Currency Exchange Rates for 13 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ዓባይ ባንክ “ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ” የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት
--------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት “ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ” በመባል የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር ባዘጋጀዉ የእውቅና ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ ባንካችን ለሀገራችን ከፍተኛ ግብር በታማኝነት እና በሀቀኝነት በመክፈሉ የፕላቲኒየም ደረጃ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡

ዓባይ ባንክ የሀገር እና የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንጻር ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ይገኛል፡፡
Foreign Currency Exchange Rates for 16 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Manager - Interest Free Banking
2. Manager - Credit Business
3. Manager - Branch Operation & Resource Mobilization
4. Branch Manager Grade 1
5. Auditor
6. Senior Office Engineer
7. Senior Digital Banking Business Officer
8. Digital Banking Business Officer
9. System Administrator
10. Risk and Compliance Management Officer

• Interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station.
• Applicants for Auditor and Manager – Branch Operation & Resource Mobilization positions can also apply at Hawassa and Dire Dawa District Offices.
• Only short listed candidates will be contacted.

Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

501ኛ ቅርንጫፉን “ታቦት ማደሪያ ቅርንጫፍ”፣
502ኛ ቅርንጫፉን “እሪ በከንቱ ቅርንጫፍ” እንዲሁም
503ኛ ቅርንጫፉን “ኮተቤ ሎቄ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች በአዲስ አበባ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
http://abaybank.com.et/branchlocator
የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከጉግል ፕለይ ወይም አፕ ስቶር በማውረድ እንዲሁም በ*812# በመደወል ዘርፈ ብዙ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ! 

ዓባይ -  ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/mobile-banking/
የ2016 አዲስ ዓመትን ከተቀበልን አንድ ወር አሳልፈናል፡፡ በተያዘው ዓመት ሥኬታማ የቁጠባ ጊዜ እንዲኖርዎ የሚያግዙ ነጥቦችን እነሆ፡፡

1. ከዚህ በፊት ከሚቆጥቡት ተጨማሪ ይቆጥቡ፣
2. ብድርን ቶሎ እና በጊዜው ይክፈሉ፣
3. የቁጠባ መጠንዎን እና ገቢዎን በየጊዜው ይከታተሉ፣
4. በዕቅድ ይመሩ፤ ገንዘብዎን በጀት ያድርጉ፣ ለቁጠባዎ ግብ ያስቀምጡ፣
5. በወር አንድ ቀን በመምረጥ ምንም ወጪ የማያዎጡበትን ሁኔታ ተግባራዊ ያድርጉ፣
6. ቀላል የሚመስሉ ነገርግን ወጪ የሚያስከትሉ ሥራዎችን ሰው ቀጥሮ ከማሰራት ይልቅ በራስዎ ያከናውኗቸው፣
7. በተለያዩ ጉዳዮች የሚያወጡትን ገንዘብ መዝግበው በሳምንቱ መጨረሻ ይደምሩና የወጪውን ከፍታ ያጢኑ፣
8. ጊዜዎትን በአግባቡ በመጠቀም ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን በማከናወን ምርታማነትን የሚያሻሽሉ ሥርዓቶችን ይተግብሩ፤ ገቢዎትን ያሳድጉ፣
9. ለየዕለት ወጪዎት ገደብ ያብጁ፣ የሚያስፈልግዎትን ብቻ እንጂ ጥቅማቸው እምብዛም የሆኑ ወይም የማይጠቀሙባቸው ነገሮች ላይ ገንዘብ አያባክኑ፣
10. ቅናሽ ማግኘት ከሚቻልባቸው የግብይት ቦታዎች ላይ ይሸምቱ፣

በ2016 ሥኬታማ ቁጠባ እንመኝልዎታለን!
ነገን የተሻለ ለማድረግ
ከተረፈዎት ሳይሆን ካለዎት ላይ በጊዜ ይቆጥቡ!

ባንካችን ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮችን እንደፍላጎትዎ አቅርቦልዎታል። ይጎብኙን!


#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ዛሬ በትንሹ የቆጠቡት ለነገ ሥኬትዎ መሰረት ነው!
ዓባይ ባንክ ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮችን እንደፍላጎትዎ አቅርቦልዎታል። ይጎብኙን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ሱመያ - የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ
.........................
ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት በማድረግ “ሱመያ - የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ” በሚል ስያሜ የቁጠባ አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 20 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ዓባይ ባንክ እና አፍራ አስመጪና ላኪ የጋራ ሥራ ስምምነት ተፈራረሙ
---------------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ከአፍራ አስመጪና ላኪ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱን የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መምሪያ ተጠባባቂ ምክትል ዋና መኮንን አቡበከር ነዚር እና ከአፍራ አስመጪና ላኪ መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ካሊድ ሳሌህ ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱ ባንኩ በሚሰጠው ሰዲቅ -ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል በበርካታ የፋይናንስ ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችል እንደሆነ በፊርማ ሥነሥርዓቱ ላይ ተጠቅሷል።

ዓባይ ባንክ አገልግሎቱን በማስፋፋት ደንበኞቹን የሚመጥኑ የተለያዩ አገልግሎቶች ለመስጠት ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ዘርፈ ብዙ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
2024/09/30 13:25:49
Back to Top
HTML Embed Code: